የሆነን ነገር ስትጀምሩ ፀኑ አቋም እንደምትጨርሱት ቆርጣችሁ ተነሱ!! ይሄ ሞቅ ሲል የሚጀመር ነገር ሲበርድ ይተዋል አስተዉሉ! ደግሞ ሀቅ ላይ እስካላችሁ ድረስ ነቃፊ አታጡም በዛ ጊዜ መታገስ ስህተት ላይ ከሆን ስህተታችን ማረም ስህተት ከሌለ በሶብር ነገሮች ችሎ ማሳለፍ እንጅ ቶሎ ተስፍ መቁረጥ አያስፈልግም።
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ጨለማ ሲወርሰን ብርሐኑ ሲገታ
አወይ ጉዳችን መቼም የዛን ለታ
ወዴት ነዉ መሸሻዉ
ወዴት ነዉ መሄጃዉ
ነብያቶች እንኳ ነፍሴ በሚሉበት
እንዴት ነዉ ሚዳነዉ ከዛን እለት ጭንቀት
ከወንጀሎች በቀር አንድ እንኳ ኸይር የለን
ስራ አይጠቅመን ፀፀት ምን ይሆን ሚበቃንhttps://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
➦
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ሰለፊዋ ----ቆንጆ በሂጃብ ያማርሽው፡
ማማር ለማንደሁ ጠንቅቀሽ ያወቅሺው፡
በያደባባዩ -ፎቶ ማፖስቺው፡
ለፃፈልሽ -ሁሉ ፊት ማትሰጪው፡
ማማር በሂጃብ ነው እህቴ ጠንክሪ፡
በሱ ---የመጣውን አትደራደሪ፡
አንገት ሰበር አርጊ ሀያዕም ይኑርሽ፡
ቀልቃላ --አትሁኚ ሰለፍይ ሆነሽ !!!https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~ማን ያውቃል!
ከህልማችን የበለጡ ሪዝቆች ወደኛ እየገሰገሱ ይሆናል።
እንሠራለን፣ እንበረታለን፣ መልካም ስኬትን እናልማለን።
የሚመጣው ዉብ ነው ኢንሻአላህ....!
~ሠባሐል ኸይር
.https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ከህልማችን የበለጡ ሪዝቆች ወደኛ እየገሰገሱ ይሆናል።
እንሠራለን፣ እንበረታለን፣ መልካም ስኬትን እናልማለን።
የሚመጣው ዉብ ነው ኢንሻአላህ....!
~ሠባሐል ኸይር
.https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
كن سلفيا على الجادة.pdf
2.4 MB
كن سلفيا على الجادة
د. عبدالسلام بن سالم السحيمي
د. عبدالسلام بن سالم السحيمي
متن بلوغ المرام.pdf
4.4 MB
ይህ የ“بلوغ المرام من أدلة الأحكام” የተሐረከ አሪፍ ኑስኻ ነው ፒዲኤፍ ምትፈልጉ ኢሄን አውርዳችሁ ተጠቀሙ።
ሸርሑ ኡሱሊ ሱንናህ شرح أصول السنة.apk
55.7 MB
📚 أصول السنة للإمام أحمد