قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
إرشاد_الأنام_إلى_أصول_ومهمات_الإسلام.pdf
1.7 MB
إِرشَادُ الأنامِ إِلى أُصُولِ وَمُهِمَّاتِ دِينِ الإِسلامِ

#ኢርሻዱል_አናም
الوسائل المفيدة للحياة السعيدة.pdf
2.2 MB
📗 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ህይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from እኔ እና ብዕሬ...🖊🎈 (خَليلَةُ الڪُـُتب 📚)
ሰዉን  የወደደ  ከእለታት  አንድ  ቀን  ያን ሰዉ ሢያጣ  ሐዘኑ ሲጠና  ምነዉ  ባላወቅኩት  ይላል።
አሊያም  በሚወደዉ ሰዉ ሲበደል  ምነዉ  ቀርቶብኝ በነበር  ባላወቅኩት  ብሎ  ይመኛል።

አንተን  የወደደ  ሲቀር!  በሁለቱም  ሐገር  ስኬታማ ዘላለም  ደስተኛ  ሆኖ  ይኖራል!

ኢላሒ  ዉዴታህን.....
የሆነን ነገር ስትጀምሩ  ፀኑ አቋም እንደምትጨርሱት ቆርጣችሁ ተነሱ!! ይሄ ሞቅ ሲል የሚጀመር ነገር ሲበርድ ይተዋል አስተዉሉ! ደግሞ ሀቅ ላይ እስካላችሁ ድረስ ነቃፊ አታጡም በዛ ጊዜ መታገስ ስህተት ላይ ከሆን ስህተታችን ማረም  ስህተት ከሌለ በሶብር ነገሮች ችሎ ማሳለፍ እንጅ ቶሎ ተስፍ መቁረጥ አያስፈልግም። 

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ጨለማ  ሲወርሰን  ብርሐኑ  ሲገታ
አወይ  ጉዳችን  መቼም  የዛን ለታ
ወዴት  ነዉ  መሸሻዉ
ወዴት ነዉ መሄጃዉ
ነብያቶች እንኳ ነፍሴ በሚሉበት
እንዴት ነዉ ሚዳነዉ ከዛን እለት ጭንቀት
ከወንጀሎች  በቀር  አንድ እንኳ ኸይር የለን
ስራ  አይጠቅመን  ፀፀት  ምን ይሆን ሚበቃን


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
➦ሰለፊዋ ----ቆንጆ በሂጃብ ያማርሽው፡
ማማር ለማንደሁ ጠንቅቀሽ ያወቅሺው፡
በያደባባዩ -ፎቶ ማፖስቺው፡
ለፃፈልሽ -ሁሉ ፊት ማትሰጪው፡
ማማር በሂጃብ ነው እህቴ ጠንክሪ፡
በሱ ---የመጣውን አትደራደሪ፡
አንገት ሰበር አርጊ ሀያዕም ይኑርሽ፡
ቀልቃላ --አትሁኚ ሰለፍይ ሆነሽ
!!!

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~ማን ያውቃል!
ከህልማችን የበለጡ ሪዝቆች ወደኛ እየገሰገሱ ይሆናል።
እንሠራለን፣ እንበረታለን፣ መልካም ስኬትን እናልማለን።
የሚመጣው ዉብ ነው ኢንሻአላህ....!

~ሠባሐል ኸይር

.https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
كن سلفيا على الجادة.pdf
2.4 MB
كن سلفيا على الجادة
د. عبدالسلام بن سالم السحيمي
مسائل الجاهلية.pdf
1.5 MB
متن مسائل الجاهلية

መሳኢሉ_ል ጃሂልየቲ