قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
"መኖርህ ውል የሚይዘው፤ አቅም ኖሮህ ስለተራመድክ ሳይሆን፤ አቅምህን መዋል ባለበት ቦታ ስታውል ብቻ ነው

አቅምና ቦታህን ማወቅህ ለሚያጋጥሙህ ነገሮች የምትሰጠውን ምላሽ በጥበብ እንዲቃኝ ያደርገዋል"

~🌸
لا تخبرهم اي وجع ابكاك وان سألوك قل
"الله عليم بذات الصدور"

የትኛው ህመም እንዳስለቀሰህ አትንገራቸው ከጠየቁህ ግን "አላህ የውስጥ አዋቂ ነው" በላቸው።
هكذا أجمل

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
ናፈቀኝ ሀገሬ ጓራና ተራራዉ  ጋራ ሸንተረሩ ...!

ያደግንበት ሀገር ያ የገጠር ምድሩ
ተራራዎች ወንዞች  መልከ መልካም ምድሩ
ቦርቀን ያደግነዉ በጨፌ በባህሩ
ቡቃያዉ አብቦ በዉበት ሲያበሩ
አበቦች አፍርተዉ እሸት ሲያጓመሩ
ድንቅ ዉበት ነበረዉ ያ የገጠር ምድሩ

ሀገሬን እያሠብኩ ልቤ መዋተቱ
ዛሬ ነገ እያልኩኝ ገደለኝ ናፍቆቱ

~🌸
👍1
የትም ዞሬ ዞሬ ትዝ አልሺኝ ሀገሬ ...
👍3
على المرأة المسلمة السنية السلفية بحق أن تحرص على تعلم العلم الواجب عليها، كمعرفة التوحيد و ما يضاده من الشرك، ثم المسائل المتعلقة بطهارتها و صومها و صلاتها، ثم كيف تربي أولادها و تعتني ببيتها و زوجها، تبدأ بالواجب فالواجب مما يقوِّم عبادتها، وتبتعد عن مسائل الخلاف و الإختلاف بقدر المستطاع بل تجاهد نفسها على ذلك..

و تحرص على ترك الجدال في الدين، والردود التي إنشغلن بها بعض من يدعين طلب العلم، فزاحمن طلاب العلم والمشايخ في مسألة الرد على المخالف، فهذه تكتب رداً على هذه، وهذه تكتب رداً على تلك، ناهيكن أن إحداهن ترد على ذاك..!! فأشغلن وأنشغلن عن الواجب الذي سيُسألن عنه..


http://t.me/https_Aselefye
"مُعجب الورد يقطفُه و يرميه،
أما المُحبّ فذاك الحافظُ الساقي"

~🌸
《وَاعْلَمْ أَنَّ شَرَفَ المُؤْمِنِ قِيَامُهُ بِاللَّيْلِ، وَأَنَّ عِزَّهُ فِي اِسْتِغْنَائِهِ عَنِ النَّاس》
▪︎صحيح الجامع (٧٣)


▪︎قال العلّامةُ الرسلان في معنى الحديث:

"أَنْ يَكُفَّ اللهُ رَبُّ الْعَالَمِينَ حَاجَتَهُ؛ حَتَّى لَا تَكُونَ مَمْدُودَةً إِلَى أَحَدٍ مِنْ خَلْقِهِ، وَإِنَّمَا تَبْسُطُ يَدَيْكَ لَهُ وَحْدَهُ، وَتَطْلُبُ مِنْهُ وَحْدَهُ."

ሁሌም ቢሆን በጉዳያችን ሁሉ መደገፊያችን.
አሏህ ሱበሀነ ወተዓላ ብቻ ና ብቻ ይሁን።🍁
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
✍አብሮሺ የተጓዘ ሁሉ አብሮሺ አይመለስም!!
አብሮሺ የኖረ ሁሉ ዘላለም አብሮሺ አይኖርም።
አብሮሺ የጀመረ ሁሉ አብሮሺ አይጨርስም!
ስለዚህ ሁሉንም ነገር ለብቻሺ ልመጅ!!
ለብቻሺ ወደፊት ተጓዢ............!
ለራስሺ ስትይ ጠንካራ ማንም የማይበግራት እንቁ ሁኝ እህትዬ ዱኒያ ለደካሞች አትሆንም ጠንከር በይ!!

~🌸
💯1
انتي مثل الزهور
تبقي جميلة مادامت لا احد يقطفك
አንቺ ልክ እንደ አባባ ውብ ነሽ ማንም ሰው
እስካልቀጠፈሽ ድረስ ውብ ሆነሽ ትቆያለሽ

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸
ከባድ ግዜ ይፈትንሻል እንጂ ኣይገድልሽም። ብቻ ተስፋ አለመቁረጥሽን ጠንካራ ያደርግሻል።


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸