قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
የሕይወት ጉዞ ጀምረሽ
  በዛ መንገድሽ ሰወች ከተቹሽ
እመኝኝ ለውጥ አሳይተሽ
  በልጠሻቸዋለ! የስኬት ሴት ነሸ!

~🌸
💯1
عَنِ النُّعْمَانَ بْنَ بَشِيرٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : تَرَى الْمُؤْمِنِينَ فِي تَرَاحُمِهِمْ وَتَوَادِّهِمْ وَتَعَاطُفِهِمْ كَمَثَلِ الْجَسَدِ، إِذَا اشْتَكَى عُضْوًا، تَدَاعَى لَهُ سَائِرُ جَسَدِهِ بِالسَّهَرِ وَالْحُمَّى

  °مُتَفقٌ عَلَيْهِ: [ 6011-2586 ]

🌸
🔖قال ﷺ : إذا أصبحَ أحدُكُم فليقُلْ :

«اللَّهمَّ بِكَ أصبَحنا، وبِكَ أمسَينا، وبِكَ نَحيا وبِكَ نَموتُ وإليكَ النُّشورُ»، وإذا أمسى فليقُلْ: «اللَّهمَّ بِكَ أمسَينا وبِكَ أصبَحنا وبِكَ نَحيا وبِكَ نموتُ ، وإليكَ المصيرُ »

الراوي : أبو هريرة |المحدث : الألباني| المصدر : الكلم الطيب|أخرجه الترمذي ٣٣٩١
"واعلم أنَّ جِهادَكَ الأشدّ فِي هَذِه الحَياة هُو قلبُك، فَشُدّ وثَاقهُ واسْتقِم."
~🌸
ሰዎች እሳት ላይ እየተራመድሽ ቢያዩሺ ምን አይነት የማያቃጥል እሳት ነው ይላሉ እንጅ ምን ያህል ጠንካራ ሴት ናት አይሉሽም

ስለዚህ ያለሽ አማራጭ ራስሽን እያበረታታሺ መንገድሽን መቀጠል ነው-ሀቢበቲ።🌺
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
-
وَيَبْقَىٰ اَلْقُرْآنُ عِلَاجًا لِمَنْ كَسَرَتْ اَلْحَيَاةُ قُلُوبَهُمْ ، وَالْمَلَاذُ اَلْآمِنُ لِكُلِّ مَنْ ضَاقَتْ بِهِ دُنْيَاهُ ...
👍1
"መኖርህ ውል የሚይዘው፤ አቅም ኖሮህ ስለተራመድክ ሳይሆን፤ አቅምህን መዋል ባለበት ቦታ ስታውል ብቻ ነው

አቅምና ቦታህን ማወቅህ ለሚያጋጥሙህ ነገሮች የምትሰጠውን ምላሽ በጥበብ እንዲቃኝ ያደርገዋል"

~🌸
لا تخبرهم اي وجع ابكاك وان سألوك قل
"الله عليم بذات الصدور"

የትኛው ህመም እንዳስለቀሰህ አትንገራቸው ከጠየቁህ ግን "አላህ የውስጥ አዋቂ ነው" በላቸው።
هكذا أجمل

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
ናፈቀኝ ሀገሬ ጓራና ተራራዉ  ጋራ ሸንተረሩ ...!

ያደግንበት ሀገር ያ የገጠር ምድሩ
ተራራዎች ወንዞች  መልከ መልካም ምድሩ
ቦርቀን ያደግነዉ በጨፌ በባህሩ
ቡቃያዉ አብቦ በዉበት ሲያበሩ
አበቦች አፍርተዉ እሸት ሲያጓመሩ
ድንቅ ዉበት ነበረዉ ያ የገጠር ምድሩ

ሀገሬን እያሠብኩ ልቤ መዋተቱ
ዛሬ ነገ እያልኩኝ ገደለኝ ናፍቆቱ

~🌸
👍1
የትም ዞሬ ዞሬ ትዝ አልሺኝ ሀገሬ ...
👍3