قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
﴿وَمَا هَذِهِ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا لَهْوٌ وَلَعِبٌ وَإِنَّ الدَّارَ الْآخِرَةَ لَهِيَ الْحَيَوَانُ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ﴾.

«اللَّهُمَّ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ، واقْدُرْ لَنَا الخَيْرَ حَيْثُ كَانَ ثُمَّ أرْضِنَا بِهِ».

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
የአላህ መለክተኛ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

"ሰዎች የአላህን መጽሃፍ እያነበቡ፣ እየተማማሩ በአላህ ቤት ውስጥ አይሰባሰቡም ስክነት በላያቸው ላይ ቢወርድባቸው፣ እዝነት ቢያካባቸው፣ መላኢካዎች ቢያካቧቸው፣ አላህ እርሱ ዘንድ ቢያወሳቸው እንጂ። "【ሙስሊም ዘግበውታል】

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Audio
ጣፋጭ ቲላዋ
139957.pdf
4.7 MB
አቂደቱ ተውሒድ pdf📚
ዲሀ ማለት የገንዘብ ዲሀ ሣይሆን
የቀልብ ዲሀ ነው ማለትም ቀልቡ የተበላሸችበት ንያውን ያላሥተካከለ ልቡ የጠበበችበት ያነው ዲሀ ብሎ ማለት 

አሏህ ይጠብቀን!

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
↗️ከህይወትህ ውስጥ
   የአለምን
ጫጫታ ቀንስና
  
የቁርአንን ድምፅ ከፍ አድርግ 
   ያለጥርጥር ትደሰታለህ ።


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
4_5881869523308514371.pdf
2.7 MB
♦️አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ ኪታብ pdf
ሀብት እና ድህነት ሁለቱም ፊትና ናቼው።

ሀብታም በማመስገን ላይ ይፈተናል
ድሀም በትግስት ላይ  ይፈተናል


    አሏህ ሆይ ከአመስጋኝ እና ከታጋሽ ባሮችህ አድርገን


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
➹ጓደኛ   አድርገሽ  መያዝ  ያለብሽ  ወደቂራአት  እምታነሳሳሽ   እምትመክርሽ   የሆነች  ካች  የተሻለችውነው  በውቀቷ‼️ 


➹የበለጠ  ከሷ ብዙነገር  እድትማሪይ  እድታውቂ  ጥረት   ከምታደርገው ጋር ነው‼️


➹ወኢ  እምታ ዘናጋሽ  ካች  እማትሻል  እማትመክርሽ  ከሆነች  ብቸኝነትሽ  ይሻልሻል ወሏሂይ‼️


➹ጓደኛሽን  ማን እደሆነች  ልይተሽ እወቂ   ጓደኛ  አታብዥ  አንድ  ሆና  እቆ የሆነች  ካአስርጅ ትበልጣለች ወሏህ

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
❤1👍1