قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.52K subscribers
2.75K photos
940 videos
318 files
2.42K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷አንዳንድ ሰዎች የራሳቸውን ቃላት ቢጠጡትና ምን ያህል መራራ እንደሆነ ቢያውቁት ......¡


https://t.me/https_Aselefya
💯6❤1
🧷ወዳንቺ መመለስን የሚናፍቁት እንዳንቺ አይነት ወዳጅ አለማግኘታቸውን ሲያውቁ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
👍5
{رَّبَّنَا عَلَيْكَ تَوَكَّلْنَا وَإِلَيْكَ أَنَبْنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ}
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔸 ما هو الهدف من دراسة العقيدة والتوحيد ⁉️


🎙️فضيلة الشيخ محمد بن أمان الجامي -رحمه اللَّه تعالى-
🧷የኔ ውድ እህት/ ለራስሽ
ክብር ይኑርሽ አንቺ  በዚህ እድሜሽ
በወንድ የምትታለይ  ሳይሆን
ነገ አንቺ ተምረሽ ጥረሽ ሰርተሽ ቤተሰብሽን የምትደግፊ ጀግና ሴት ነሽ።🌷

https://t.me/https_Aselefya
👍5
🧷ሁላችንም በህይወታችን አንድ አንድ መጥፎ ታሪኮች አሉን …ድምፃችንን ከፍ አድርገን የማናወራቸው… ለምን እና እንዴት እንዳደርግናቸው ለራሳችንም እማይገባን....💧

https://t.me/https_Aselefya
🧷ማንኛውም ሰዉ እኛ የፃፍነውን
ሊያነብ ይችላል ¿

ነገር ግን ማንም እኛ የሚሰማንን
ሊሰማዉ አይችልም ።


https://t.me/https_Aselefya
❤3👍2
🌴አብዱረሕማን ኢብን መህዲ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦

አንድ ሰው ሐራም (የተከለከለ) ነገርን እንደሚጠነቀቅ ሁሉ፣ መጥፎ ሥነ-ምግባርንም ይጠንቀቅ፣ ምክንያቱም ቸርነትና መልካም ሥነ-ምግባር የዲን አካል ናቸውና።

📚مكارم الأخلاق (٣٠)
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
•√ ኢሞ : ዳሩ-ተውሒድ

√| በዛሬው ሙሐደራ ከዚህ ቀደም በሰፊው ዳሰሳ ቢደረግባቸውም፣ የተክፊሩ መንጋ ግን ዛሬም ድረስ ከሚያዘዋውሯቸው ብዥታወች ውስጥ የሚከተሉትን አራት ነጥቦች እናያለን ኢንሻአላህ።

1. "ቁርአናዊ የዑዝር ቢልጀህል ማስረጃዎች ለአኺራዊ ቅጣት እንጅ ለዱኒያዊ ሑክም እና ስያሜ አያመላክቱም" የሚለውን ብዥታ -በአላህ እገዛ- ከአሥር ያላነሱ ቁርአናዊ ማስረጃዎችን ከሱና ዑለማኦች ማብራሪያ ጋር በማጣቀ ዳሰሳ የምናደርግ ሲሆን።

2. ካለማወቅ ትልቁ ሽርክ ላይ የወደቀ አካል ማስረጃ እስኪብራራለት ድረስ ሙስሊም የሚለው ስያሜ ከእርሱ እንደማይወገድና  የሙስሊም ሙዓመላም እንደሚደረግ ከታላላቅ የሱና ዑለማኦች ተግባራዊ ምስክር የምናጣቅስ ይሆናል።

3. ባለማወቅ ዑዝር መስጠትን በተመለከተ ከሸርክ እና ከሌሎች ሙከፊራቶች መካከል ምንም አይነት ልዩነት አለመኖሩን በማስረጃ ማረጋገጥ።

4. በዑዝር ቢልጀህን መስአላ ወሰን ተላልፈው የወዳጅነትና የጠላትነት ነጥብ ባደረጉት የተክፊር አራማጆች ላይ የዑለማኦች እይታ ምን ይመስላል?

የሚሉት ነጥቦች ላይ የምንመካከር ይሆናል ኢንሻአላህ። አላህ ኢኽላሱን ይስጠን።
=
https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fbig_group%2F%3Fshare_id%3D_3qsPto2o905BikHdY%26actionType%3Daction_type_voice_room%26shareFrom%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=copy_link
ምንም ለማለት አልፈለኩም።

ግን #ጦሳ ተራራ እንጂ #መንሀጅ አይደለም።
💯12👍3