قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
910 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
﴿ وَهُزِّیۤ إِلَیۡكِ بِجِذۡعِ ٱلنَّخۡلَةِ تُسَـٰقِطۡ عَلَیۡكِ رُطَبࣰا جَنِیࣰّا ﴾ [مريم : ٢٥]


لم يتأثر بسقوطه على الأرض رغم نضجه ولينه! .. هكذا الفرجُ يأتي المكروب غضًا طريًا تطغى حلاوته على مرارة.
❤3
ጥቆማ❕

ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ 

የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕

ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል
ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው
Forwarded from أَبُو شُورَى أَحْمَدُ الْأَثَرِيُّ
👈السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ

📌اَلْيَوْمَ، السَّبْتَ مَسَاءً (بِالتَّوْقِيتِ الإِثْيُوبِيِّ)، ابْتِدَاءً مِن السَّاعَةِ الثَّانِيَةِ لَيْلاً (2:00 مَسَاءً)، سَيُبَثُّ دَرْسٌ مُبَاشَرٌ مِنْ كِتَابِ: «مَنْهَجِ الْفِرْقَةِ النَّاجِيَةِ وَالطَّائِفَةِ الْمَنْصُورَةِ» لِلشَّيْخِ مُحَمَّدِ بْنِ جَمِيلٍ زِينُو (رَحِمَهُ اللَّهُ) فِي هَذِهِ الْمَجْمُوعَةِ.

📖يُلْقِي الدَّرْسَ: الشَّيْخُ أَبَلُ الْحُبَيْبِ (حَفِظَهُ اللَّهُ).

🤲 نَسْأَلُ اللَّهَ لِلْجَمِيعِ التَّوْفِيقَ وَالاسْتِفَادَةَ.

📌ዛሬ ቅዳሜ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዚኑ (ረሒመሁሏህ) ከተዘጋጀው «መንሀጁል ፊርቀቲን ናጂያቲ ወጥ ጣኢፈቲል መንሱራህ» ኪታብ ላይ የተዘጋጀው ትምህርት በቀጥታ ስርጭት (Live) በዚህ ግሩፕ ይተላለፋል።
https://t.me/sobabilelmesjide/12648
https://t.me/sobabilelmesjide/12648

📚ደርሱን የሚሰጡን ተወዳጁ ሸይኽ አበል ሑበይብ (ሐፊዘሁሏህ) ይሆናሉ።

ሁላችሁም በሰዓቱ በመገኘት ከዚህ እጅግ ጠቃሚ ደርስ እንድትጠቀሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!
https://t.me/sobabilelmesjide/12648
https://t.me/sobabilelmesjide/12648
🧷أهم مظاهر البيئة العلمية هو وجود الزملاء المذاكِرين الذين يتّسِمون بـ
١. علو الهمة.
٢. الصدق في الطلب.
٣. الصبر والجديّة.

وكلما تعدّدت حِلَقُ المذاكرة كان أوسع للبيئة العلمية"


~
'                       ናፍቆት                   '

🧷ናፍቆት ማለት ያለፈ ነገር ልብሽን የሚስብበት ያልታየ ክር ነው💧

ወደ አሻራቸው በውስጥሽ ትተው ወደሄዱ ሰዎች በትዝታሽ ውስጥ ወደተሳሉ ቦታዎች"እንዲሁም የጊዜ ሰዓት እጆች በዚያው ላይ ቢቆሙ ብለሽ ወደተመኘሻቸው ውብ ጊዜያት ይመልስሻል።

ናፍቆት እንደ ባሕር ሞገድ ነው"በድንገት ይመጣል " በምስሎችና በትዝታዎች ያጥለቀልቅሻል"ከዚያም በፈገግታና በእንባ መካከል ይተውሻል"

አንዳንድ ጊዜ ናፍቆት በረከት ነው"ምክንያቱም ሊታወስ የሚገባውን ደስታ በሕይወትሽ እንደኖርሽ ያስታውስሻል" አንዳንድ ጊዜ ግን ሕመም ይሆናል፤ ምክንያቱም ዳግመኛ የማይመለሰውን ነገር ያስታውስሻል"

ለዛም ነው እንዲህ የሚባለው

ናፍቆት ምላስ መናገር ሲያቅተው ልብ የሚናገርበት ቋንቋ ነው"

አወ ናፍቆት በአካል ሳይሆን በአእምሮ የምንጎበኘው ቦታ ነው።💧

https://t.me/https_Aselefya
﴿وَلَقَدْ جِئْتُمُونَا فُرَادَىٰ كَمَا خَلَقْنَاكُمْ أَوَّلَ مَرَّةٍ وَتَرَكْتُم مَّا خَوَّلْنَاكُمْ وَرَاءَ ظُهُورِكُمْ ﴾

الأنعام ٩٤
🧷ሰዎች ቢበድሉሽ ፍትሕሽን ከአሏህ ዘንድ ፈልጊ
ቢተዉሽ በአሏህ ተማመኚ"


ቢያሳዝኑሽ ሀዘንሽን ለአሏህ አውሪ
ምክንያቱም ሰዎች የማያውቁትን የልብሽን ህመም አሏህ ያውቃል።


https://t.me/https_Aselefya
🍓4
🧷{إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَيَجْعَلُ لَهُمُ الرَّحْمَٰنُ وُدًّا}
  {እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ አል_ረሕማን ለእነሱ ውዴታን ያደርግላቸዋል፡፡}

ኢብኑ ዐባስ ይህንን ሲፈስር፦
  "አላህ ይወዳቸውና ባሮቹም ዘንድ ያስወድዳቸዋል" ይላል።
🧷በነፍሳችን ውስጥ የማይረሱ ጠባሳዎችን ትተውብን ሄዱ እነዚያ በነፍሳችን ውስጥ ከፍቅር በስተቀር ሌላ ምንም ያልያዝንላቸው ሰዎች ።

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
آذان من مسجِد رسول الله صلى الله عليه وسلم 🍃
❉የሰው ልጅ አጥፊ እና ተሳሳች ነው……ሁሉም ይወድቃል ሁሉም ይሳሳታል …ግና ልዩነቱ ከጥፋቱ እና ስህተቱ ብኋላ የሚኖረው ሁኔታ ነው…

🫀 ቀልብም ወንጀል ሲነካት እየቆሸሸች ትመጣለች ቶሎ ካላጸዷት ልብስ ቆሻሻ ሲደራረብበት እንደሚመነችከው እሷም ትመነችካለች፤ጽልመቷ እየበዛ ይመጣል። ታዲያ ይሄኔ ነው ህይወት ግራ የሚገባት ቀልባችን ከጨለመ በአይናችን የሚታየን ብርሃን እንደሌለ ሆኖ ሁሉም ነገር ይጨልማል።

ታዲያ ቆሸሽኩ ተብሎ ከቆሻሻ ጋር አይኖርም መጽዳት አለበት!…ወደቅኩ ተብሎ በዛው አይቀርም መነሳት ግድ ነው!……ሁሌ የሸይጣን እና ነፍሲያ ምርኮኛ ተሁኖ አይኖርም አንዴ ካሸነፉን በቀጣይ ልናንበረክካቸው ይገባል …ሁሌ ተሸንፎ አይሆንም የማሸነፍን እና ድል የማድረግን ጣዕም መቅመስ አለብን !!!

✨ኢብኑል ጀውዚይ رحمه الله እንዲህ ይላሉ ፦

"ወንድሞቼ ሆይ፦ ጊዜያት እየሄዱ ነው፤ወንጀሎችም ተጽፈዋል፤ወቀሳ እና ምክር የሚጠቅመው ከዝንጋቴው ነቅቶ ጥንቁቅ ለሆነ ሰው ብቻ ነው። والسلام "
👍1
ያ አላህ

ቁርአን ባማረ ድምፅ ሲቀራ ግን እንዴት ውበቱ ይጨምራል‼
04 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
◎ አድስ የኪታብ ደርስ!

ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 04)

​📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»

​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
'
"و سائلُ الناسِ متروكٌ لخيبتِهِ
و سائلُ الله لم يُحرَمْ من النِّعَمِ!"


#الوتر 🌙☁️
💯1