قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
910 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
يا خالقَ الروحِ، إنَّ الروحَ متعبةٌ

فامنُنْ إلهي على المكلومِ بالفرجِ💧

https://t.me/https_Aselefya
  ✉️ ይቅርታ በሉልኝ
ሲወደኝ ስኮራ ሲቀርበኝ ስርቀው
ክብር እየሰጠኝ ደርሼ ስንቀው
ሳጠፋ ታግሶ ሳኮርፍም አባብሎ
እኔን አስቀድሞ እንዳልሽ ይሁን ብሎ

            ሁኖልኝ ሳለ አልጋ
               ስሆንበት ቀጋ
ደከመው መሰለኝ ብዙ መታገሱ
ታከተው መሰለኝ ጥፍቴን ማበሱ
የለም ጠፍቶብኛል ካየሁት ሰንብቷል
ስልኩንም ሞከርኩኝ አይሰራም ተዘግቷል   እንጃ ውስጤ ሰግቷል
ምናልባት እናንተ ድንገት ካያቹህት
አደራ አደራ ይህንን ንገሩት

"እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ
ስትሄድ ገብቶታል ስትጀምር መንገድ!
አልራቅክ እንደሆነ ልብህ ካልቆረጠ
ተመለስ ልካስህ_ካንተ በበለጠ
ብላለች በሉልኝ ካያቹህት ድንገት
አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል
ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል!

https://t.me/https_Aselefya
❤6👍2🍓1
🧷ማሳ ውስጥ
ፍሬ የተሸከመችው ዘለላ; ሁሌም ራሷን ታጎነብሳለች፤
ፍሬ ያልያዘች ባዶ የሆነችዋ ዘለላ ሁሌም ራሷን ከፍ ታደርጋለች።

የተከበረ እንጂ አይተናነስም
 የተዋረደ እንጂ አይኮፈስም

https://t.me/https_Aselefya
🧷የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል።

https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷🌹አበባዋን በወረቀት ላይ ሳልኳት
ግን ያለ ሽታዋ ዉበቷ ሙሉ አልሆነም

، ልክ እንደዚሁ
አንዳድ ሰዎችን  ከልባችን  ሳልናቸዉ
ግን ዉበቱ ሙሉ አልሆነም
እነሡ ጋ የእኛ አይነት ስሜት የለምና!

https://t.me/https_Aselefya
🍓4💯1
﴿وَسَارِعُوا إِلَى مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ﴾

«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الجَنَّةَ وَمَا قَرَّبَ إلَيْهَا مِنْ قَوْلٍ أوْ عَمَلٍ»

https://t.me/https_Aselefya
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔊 قوله تعالى: { إِنَّمَا يَتَقَبَّلُ اللَّهُ مِنَ الْمُتَّقِينَ }

أي: من اتقاه في ذلك العمل؛

بأن يكون عملاً صالحاً خالصاً لوجه الله تعالى،
وأن يكون موافقاً للسنة.

📚[ مجموع الفتاوى - ابن تيمية ]
🧷ሌሊት የሰዎች ልብ የሚደብቀውን ለመግለጽ የሚመጣ ይመስላል

አንዳንድ ልቦች ይተኛሉ
ሌሎች ግን በእንቅልፍ እጦት ይደክማሉ
እና የሌሊት ጸጥታም ትዝታዎችን ማነሳሳት የምትወድ ይመስላል።

https://t.me/https_Aselefya
💯4
ከተዘነጉ ሱናዎች ውስጥ!

🧷ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿علِّقوا  السَّوطَ حيثُ يراه أهلُ البيتِ، فإنَّه أدَبٌ لهم﴾

“አለንጋን ቤተሰቦች በሚያዩበት ቦታ አንጠልጥሉ። ይህን ማድረግ ለነሱ ስነስርዓት ማስያዣ ነው።”

📜ሶሂህ አልጃሚዕ: 4022
📕ሪያዱ ሷሊሂን

ባይሆን ለማስፈራሪያ ያክል ነው
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
'             በህይወታችን

ትልቁ ድክመት ተስፋ መቁረጥ ነው።
ህይወት ሁሌም የትግል መድረክ ናት! 

ተስፋ ያልቆረጠ የትግሉን መድረክ ያሸንፋል።

መልካም ውሎ

https://t.me/https_Aselefya
🧷የመልካም ሰዎች መጨረሻ ከመልካሞች ጋ በፍቅር መኖር ነዉ
ልክ እንደ ቡና ..ሂወታችን መራራ በሆነበት አጋጣሚ የመኖርን ጣዕም የሚሰጡን ሰዎች አሉ
ሰላም ለነሱ...ሰላም ለነዛ ዉብ ልቦች

https://t.me/https_Aselefya                
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Misbah Sani – 018 Surah_Al-kahf__Reciter_Dr.Misbah_Sani__
የጁመአ ቀን ሱናወች ~‌
~ገላን መታጠብ
~ ጥሩ ልብስ መልበስ
~ሽቶ መቀባት ለወንዶች
~ ሲዋክ
~ ማልዶ በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ
~ ሱረቱል ካፍን መቅራት ዱአ ማብዛት ~ በረሱል (ሰለሏሁ፣ዐለይሂ፣ወሰለም) ላይ ሰለዋት ማውረድ።

‌ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد ال
      
لَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَ
🍓3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌-نعــــمة الــــــقـــرآن.

🟣-الشيخ: صالح بن فوزان الفوزان.
🧷አንች ሁል ጊዜ ከጎናቼዉ ስለቆምሽ
ከእኔ ጎን ይቆሙልኛል ብለሽ በፍፁም አታስቢ"

ከእነርሱም ምላሽ አትጠብቂ ምክኒያቱም ሁሉም ሰዉ እንዳንች  አይነት ልብ የለዉምና።

https://t.me/https_Aselefya
💯4
اللهم ارحم من اشتاقت له قلوبنا وافتقدناه أعزَّ فقد
اللهم اجعل قبر أبي نورا وضياء وأسكنه الفردوس الأعلى

اللهم إن أبي تحت التراب وأنت أرحم به منا فارحمه واغفر له واجعل قبره سكينة ونورا وطمأنينة، يا الرحمن الرحيم💧
🍓4