قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
910 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
أَلَيْسَ الصُّبْحُ بِقَرِيب؟
👍2
🧷وما بعْد الصَّبْر إِلَّا الجبْر،🌷

https://t.me/https_Aselefya
🧷تبكي العيونُ وَفِي النَّفُوسِ جِرَاحُ
ዓይኖች ያለቅሳሉ፣ በነፍሶችም ውስጥ ቁስሎች አሉ"

وَاللَّيْلُ يَمْضِي وَالهُمُومُ كِفَاحُ
ሌሊቱ ያልፋል፣ ጭንቀቶችና ሀዘኖች ግን እየታገሉ አብረው ይቀጥላሉ"

مَا كُلُّ مَنْ يَشْدُو يُغَرِدُ شَادِيًا
የሚዘምር ሁሉ በደስታ እየዘመረ አይደለም"

فَبَعْضُ شَدْوِ الطَّائِرَاتِ نِوَاحُ
ከወፎች የሚሰማው ዝማሬም አንዳንዴ የልቅሶና የሀዘን ድምፅ ነው"

يَا حُزْنُ رِفْقًا بِالْفُؤَادِ
አንተ ሀዘን ሆይ፣ ለልቤ ርህራኄ አድርግ"

فَإِنَّهُ جَسَدٌ هَزِيلٌ مَا بِهِ أَرْوَاحُ
ምክንያቱም ልቡ እና ነፍሱ በሀዘን የደከመች ናቸው።

https://t.me/https_Aselefya
👍1
ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲ

🧷،          ቢገባሽ        ،

ሰብረው ነዉ
             ያጠነከሩሽ

ቢጥሉሽ ነዉ
    መቆምን ያስተማሩሽ

ትተውሽ ነው
  ለብቻ መቆምን ያሳወቁሽ


ንቀውሽ ነዉ
ዋጋሽን ያስገነዘቡሽ
...¿

https://t.me/https_Aselefya
❤4
🧷እዚህች ዱንያ ላይ ሁሉም ሰው
በህይወቱ ውስጥ የሚወደውን ነገር
ያጣ ነው
ብዙ ሲሰቅና ሲደሰት እንኳን
ብታየው  በውስጡ የሆነ ነገር ይቀራል
ስላጣው ነገር ባሰበ ቁጥር በህመም
ይሰቃይና ድክም ይላል።
 

https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷ሁሉም ፈገግታዎች እውነተኛ አይደሉም!

https://t.me/https_Aselefya
👍4
ሪያድ ያላቹህ እህቶ የሰአት ስራ ተመላላሽ ስራ ከሰማቹህ <@umu_afifah_ami_1> ንገሩኝ በአሏህ አድት ህእቴ ያለ አባት ልጅ ይዛ ተቸግራለች ተጨናንቃለች💦💦

እህህ እህቶቻቺን ተንገላቱ እየወለዳቹህ የምትጥሉ ወንዶች አሏህን ፍሩ ኧረ ተው በሴቶች ላይ እደዚህ ልባቹህ የደነደነው በጤናቹህ ነው አንዷ ስቶልድ ወደ ሌላዋ የምቴደው ያአሏህ💔💔 ምን አይነት ጉድነው ልባችን ደማ በምናየውና በምንሰማው በእህቶቻቺን ግፍ💦💦
👇👇

@umu_afifah_ami_1
💯3👍1
🧷እውነታን የሚገልፅ ድንቅ ግጥም !

ولبستَ في يُسراكَ  أغلى ساعةٍ
والوقتُ عندكَ أرخصُ الأشياءِ!

ግራ እጅህ ላይ ውድ ሰአት አስረሀል
ነገር ግን...!
ጊዜ አንተ ዘንድ በጣም ርካሽ ነገር ሆኗል።

https://t.me/https_Aselefya
👍1
ይቀመጡልኝ🌷እንዳነኩ የእህቴ ስጦታ ነው👓
👀5🍓3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لو أنكم تتوكلون على الله حقَّ توكُّله؛ لرزقكم كما يرزق الطيرَ: تغدوا خماصًا وتروح بطانًا..
👍4
🧷አንዳንድ ባዶነቶች በጊዜ አይሞሉም"
መኖርን ብቻ እንማራለን"💧


https://t.me/https_Aselefya
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷አንዳንድ ባዶነቶች በጊዜ አይሞሉም" መኖርን ብቻ እንማራለን"💧 https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንድ የምናጣቸው ውድ ሰዎች በልባችን የሚተዉት ባዶነት ሙሉ በሙሉ አይጠፋም
ግን ጊዜ እየሄደ ሲሄድ ከዚያ ህመም ጋር መኖርን እንማራለን


አወ

አንዳንድ ሰዎችን አንተካቸውም ናፍቆታቸውን በልባችን ብቻ ይዘን መቀጠልን ግን እንማራለን።

رحمك الله يا أبي💧

https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም

መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ
ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው::

   
https://t.me/UstazKedirAhmed
💯1