قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ህይወታችን ልክ እንደ አበባ ናት
በውስጧ ውብ የሆኑ
የሚያስደስቱን ነገሮች አሉ

→እሾክ ሆነው የሚያሳምሙን
ነገሮችም አሉ ።

https://t.me/https_Aselefya
👍5
የኔ ሰላም.....በዝምታዬ ነው

በዝምታዬ ነው ያፈንኩት ስቃዬን
ለሰው ሳላወራ ደብቄ ህመሜን
ደብቄ የቻልኩት ካንተ መለየቴን

በዝምታዬ ነው ሳጣክ የሸኘሁክ
በልቤ አንብቼ የተሰናበትኩክ
ምልጃም አላሰማው እያልኩኝ ተመለስ
ብቻ እያየሁት የእግርህን ዳና
ተመኘው ምቾትን በመራክ ጎዳና

ስትሄድ ሸኘሁክ እኔም ዝም አልኩና
አቅሜ እሱ ነበረ ያለው በመዳፌ
ክህደት ከርችሞታል አይናገር አፌ
ዝም አልኩኝ ሲዘረፍ ሲከፈት ደጃፌ
የኔ ያልኩት  ርቆኝ ሀዘኔን ሸክፌ
ልቤ ተቀዳዶ ላይጠግነው መርፌ
አልከስህ ለዳኛ የውስጤን ጡር ፅፌ
ለፍቅር ተማርኬ ላንተ ተሸንፌ
ዝም አልኩ ስትሄድ ሲደፈር ደጃፌ

ዝም ስል ዝም አላልኩ እንደው ተብከነከንኩ
ትንፋሼን አርዝሜ ቁናውን ተነፈስኩ
እንባዬን ሳላፈስ አምርሬ አለቀስኩ
በፍቅር እየኖርኩ ፍቅርን ረገምኩ
መሞሸሬ ቀርቶ ይባስ ብቸኛ ሆንኩ
ውስጤ እሬታ በዛ ዝም ስል ዝም አላልኩ
ከራሴ ተላተምኩ
ለሽንፈት ተሸነፍኩ

ዝም ብዬ ልሸኝክ
ቻው እንኳን ሳልልክ
መልካሙን ምኞቴን ባፌ ሳልገልፅልክ
ይሄን የማደርገው ስለምን መሰለክ?
ደጅ ደጁን እንዳይ ነው ብዬ ትመጣለክ
🕊

https://t.me/https_Aselefya
💯2
ሲጀመር አላማ ያላት ሴት ከጓኗ ቡና አይጠፋም👓
💯9
🧷كتب مظلوم لظالمه
አንድ የተበደለ ሰው ለበደለው ሰው ጻፈ"

ستراني في غدر من حولك، وهجر أصحابك، وعقوق أبنائك.
በዙሪያህ ባሉ ሰዎች ክህደት፣ ጓደኞችህ በሚርቁህ ጊዜ፣ እና ልጆችህ በማይታዘዙህ ጊዜ እኔን ታየኛለህ።

ستراني في دعائك الذي لا يستجاب.
የማይሰማ በሚሆነው ዱዓህም እኔን ታየኛለህ።

ستراني في كل أحلامك المحطمة، وفي مرضك وضعفك وفشلك.
በተሰባበሩ ህልሞችህ ሁሉ፣ በሕመምህ፣ በድክመትህ እና በውድቀትህ እኔን ታየኛለህ።

ستراني في أعز ما تملك..
ከምትወደውና ከምትወስደው በጣም ውድ ነገርህ ውስጥም እኔን ታየኛለህ።

https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷ይቅርታ ማለት የመልካም ስነ ምግባር መገለጫ ነው :-

አልሀሰን ቢን አሊ እንዲህ ይላሉ

አንድ ሰው በዚህ ጆሮዬ ቢሰድበኝና በሌላኛው ጆሮዬ ይቅርታ ቢለኝ ይቅርታውን እቀበለዋለሁ

📚الآداب الشرعية

ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ

የሆነ ሰው ቢበድልህና ከዛም መጥቶ ይቅርታ ሊልህ ቢመጣ መተናነስህ ይቅርታ እንድትለው ሊገፋህ ይገባል የውስጡንም ለአላህ ትተወዋለህ

📚تهذيب المدارج

ኡመር ኢብኑል ኸጣብ

ከሰዎች ሁሉ በሳሉ ይቅርታ ባዩ ነው

📚الآداب الشرعية

የዚድ ቢን አቢ ሀቢብ

ወንድሜ ሁለት ጊዜ እንዲናደድብኝ አላደርገውም የሚያናድደውን ነገር አይቼ እተወዋለሁ።

📚تذكرة الحفاظ

    
https://t.me/https_Aselefya
💯3
👍1
🧷إن كان الفراق قد أوجعكِ، فالله أرحم بقلبكِ من كل شيء،

"በርግጥም መለያየት አሳምሞሽ ከሆነ አሏህ ከማንኛውም ነገር በላይ ለልብሽ አዛኝ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
👍2💯2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጊራናችን👓


https://t.me/https_Aselefya
🍓6👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላምነው ጀመዓው

አስታውስ ጓደኛህን // ሺን ለይል ሶላት ጀዋልሺን ለትንሽ ደቂቃ ጣል አርጊው ብዙ ጉዳዬች አሉሽ አደለ እግዳውስ ከፍ ያለው አምላካችን እድህ ይላል✍️👇👇

​ينزل ربنا تبارك وتعالى كل ليلة إلى السماء الدنيا حين يبقى ثلث الليل الآخر، يقول: من يدعوني فأستجيب له؟ من يسألني فأعطيه؟ من يستغفرني فأغفر له
ጌታችን ተባረከ ወተዐላ የሌሊቱ የመጨረሻ ሶስተኛ ክፍል ሲቀረ ወደቅርቧ ሰማይ በየሌሊቱ ይወርዳል እንዲህም ይላል 'የሚጠራኝ ማነው? እቀበለዋለሁ። የሚለምነኝ ማነው? እሰጠዋለሁ። ምህረት የሚጠይቀኝ ማነው? እምረዋለሁ።

እስኪ በዱአቹህ አስቡኝ💦 💧🤲🤲
👍2🍓2
وقُل للقلب سوفَ تذوقُ خيرًا ، فحُلمك هيّنٌ و الله قَـادر🎀
🍓1
Forwarded from ٱم عفيفة طوبى للغرباء https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
🤝🤝🤝ትብብራቹህ ያስፈልገናል ሰለፍዬች እንደግንብ ሁነን ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክር ተነሱ አለን በሉን የቀረው ትንሽየ ነው


አማኞች ሆይ የት ናቹህ መስጂዲን አማኝ ነው የሚገነባው✅✅ ዝምታን የመረጣቹሁት ለምነው ?!
مَّن ذَا ٱلَّذِي يُقۡرِضُ ٱللَّهَ قَرۡضًا حَسَنٗا فَيُضَٰعِفَهُۥ لَهُۥٓ أَضۡعَافٗا كَثِيرَةٗۚ وَٱللَّهُ يَقۡبِضُ وَيَبۡصُۜطُ وَإِلَيۡهِ تُرۡجَعُونَ
_ያ ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው? አላህም ይጨብጣል ይዘረጋልም ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ፡_

🤝🤝አለን በሉን

​ውድ የተውሂድ እና የሰለፍያ ቤተሰቦች ውድ ወንድሞችና እህቶች እንዲሁም የእውቀት ባለቤቶች በሙሉ!
​በወረባቦ ወረዳ ቀበሌ 018 የሚገኘው የደዕዋ ማዕከላችን እና መስጂዳችን በእሳት በመውደሙ አሁን ላይ እጅግ በጣም ትንሽ ቅሪት ብቻ ነው የቀረው። ይህ የፈተና ሰዓት የሁላችንንም የኢማን ጥንካሬ እና የቁጭት ፈተና የሚጠይቅ ነው።

​ይህንን የአላህ ቤት ዳግም ለመገንባት እና ቀደምት ማዕከላችንን ለማቆም የሰለፍዮች የእጅ ለእጅ መያያዝ አሁን ላይ ከምንጊዜውም በላይ ወሳኝና ግዴታ ነው። ጧትና ማታ እንቅልፍ አጥቶ ለዚህ ታላቅ ጉዳይ ሲጋደልና ሲቀሰቅስ የነበረውን ጀግናውን ወንድማችንን ዓሊ ምሺንጋን ብቻውን አንተወው አብረን እንቁም, እናግዘው!
​የአላህ ቤት በጋራ እናነሳው የዚህ ታላቅ ምንዳ ተካፋዮች እንሁን!✅✅✅


https://chat.whatsapp.com/G7qNg2Wjsq9BztM3BqXm3I?s=cl&p=a&ilr=1