قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ሀሰተኛ ደግነት....💧

https://t.me/https_Aselefya
👍6
🧷 ልብ ከተባለ!
ማንም ደህና ነው ማለት አይቻልም
ሁሉም በሆነ መንገድ የተሰበረ ነው ።

 
https://t.me/https_Aselefya
🍓2
🧷 በዝምታ ላለመታነቅ
ውስጣችን ላይ ያለውን አውጥተን
ልንፅፍ እንችላለን ።

አንዳንዴም መፃፍን አብዝተን
በቃላቶቻችንም ልንታነቅ
እንችላለን ።

ተናገርንም ፃፍንም
ልባችን ውስጥ ግን የሚቀሩት
ብዙ ናቸው ።

በሁላችንም ልብ ውስጥ
ማልቀስን ፈርተን የማናንኳኳው
የተዘጋ በር አለ።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ክንድህ አይከዳህምና
ነፍስህን በደንብ እቅፍ አድርጋት ።


   https://t.me/https_Aselefya
👍2
Forwarded from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚 (𝐙𝑢𝐙𝑢 𝐵ⁱⁿᵗ ℎ𝑎𝑠𝑒𝑛)
🍃ጣፋጭ🍃
ቲ
ላ
ዋ

{ وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ }


https://t.me/https_Aselefya
💯1🍓1
صيحتي للنساء 53
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 53

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷ቅጠል ከዛፍ ላይ ስትወድቅ
እጣ ፈንታዋ መድረቅ ሲሆን…
ከልብ የወደቀ ሰውም እጣ ፈንታው
መረሳት ነው ።

https://t.me/https_Aselefya

       
شَكَوتُ إِلى وَكيعٍ سوءَ حِفظي
فَأَرشَدَني إِلى تَركِ المَعاصي
وَأَخبَرَني بِأَنَّ العِلمَ نورٌ
وَنورُ اللَهِ لا يُهدى لِعاصي
❤1
🌴ኢማም ኢብኑ ሙፍሊህ አል-ሃንበሊ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡-

ከአላህ ጥበብ መካከል- በችግር ሲፈትን በድሎት እፎይታን ይሰጣል።በህመም ሲፈትን በፈውስ እፎይታን ይሰጣል በኃጢአት ሲፈትን የተውበት በርን በመክፈት እፎይታን ይሰጣል። በክፉ አጋንንት ሲፈትን በመልካም መላእክት እፎይታን ይሰጣል።በተከለከሉ ነገሮች ሲፈትን በተፈቀዱ ነገሮች እፎይታን ይሰጣል።

📚الآداب الشرعية
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لن تجد ما يلين قلبك أعظم من أن تقرأ كلام الله عز وجل
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
لا تنشر كل ما تملك العين حق
«ብቸኝነትን የመውደድ ስሜት»
ከብዙ ሰው ክህደት የደረሰበት እንጂ
ማንም አያውቀውም.....💧

https://t.me/https_Aselefya
👍4
🧷ስኬታማ የሆነ ሰው ማለት
በንግግሮቹ የሚተናነስ ሲሆን
በተግባሮቹ ደግሞ ከፍ ያለ ነው ።

         
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• አንዳንድ መለያየቶች በረከት ናቸዉ!


«በህይወት ዉስጥ ሁሉም መለያየት ኪሳራ አይደለም! አንዳንድ መለያየቶች ነፃነት ናቸዉ።»

=
htt.me/https_Asselefya1
⚠️ ፍታኝ ያለች ሚስት ሁሉ አትፈታም⁉️

ወንድሜ ሆይ! በጥሞና ስማኝ፤ 'ፍታኝ' ያለችህ ሚስት ሁሉ መፈታት ፈልጋ አይደለም። ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ ስስ ናት፤ አንዳንድ ጊዜ ካላት ጥልቅ ፍቅር የተነሳ 'ምን ያህል ይፈልገኛል? እኔን ለማጣትስ ምን ያህል ይጨነቃል?' ብላ ልትፈትንህ ትችላለች። በንዴትና በጭንቀት ቅጽበት 'ፍታኝ' ብላ ስትናገር የልቧ እውነተኛ ትርጉም 'አቅፈህ አረጋጋኝ፣ ፍቅርህን ግለጽልኝ፣ እንደማትተወኝ አሳየኝ' የሚል መሆኑን አስተውል። አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በትዳር ውስጥ ያለውን ትስስር ' ጽኑ ቃል ኪዳን ብሎታል፤ ይህን ጽኑ ገመድ ደግሞ በንዴት ንፋስ እንዲበጠስ አትፍቀድ።

ታላቁ መሪያችን ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 'ከእናንተ መካከል በላጩ ለቤተሰቡ መልካም የሆነው ነው' በማለት መክረውናል። ሚስትህ ስሜታዊ ሆና ድንበር ስትጥስ አንተ ደግሞ ሂክማን (ጥበብን) ተላበስ። እሷ ስትነድ አንተ ቀዝቃዛ ውሃ ሁንላት። መልስህም
'የእኔና የአንቺ ቃል ኪዳን እንዲህ በቀላሉ የሚበጠስ ክር አይደለም፤ አንቺ የቤቴ ብርሃን፣ የልጆቼ እናትና የነፍሴ ግማሽ ነሽ፤
ላጠፋሽም ሆነ ልለቅሽ አልችልም' የሚል የፍቅር ጋሻ ሊሆን ይገባል።

ስንት ሴቶች በንዴትና በስሜት ተገፋፍተው 'ፍታኝ' ብለው ትዳራቸው ከፈረሰ በኋላ በፀፀትና በለቅሶ ውስጥ እንዳሉ አስታውስ። አንተ ግን እንደ አንድ የቤት መሪና ጠባቂ ለስሜቷ አትሸነፍ፤ ይልቁንም በሰብርና በደግነት ቁስሏን አክምላት። ሸይጣን ደስ የሚለው ትዳር ሲፈርስ መሆኑን አውቀህ የቤትህን ሰላም በጥበብ ጠብቅ። እሷን መታገስና በደግነት መያዝ ለአንተም የአጅር ምንጭ እንደሆነ አትዘንጋ፤ ምክንያቱም ሚስትህ 'ፍታኝ' ብላ ስትናገር የልቧ ጥሪ 'አትለየኝ' የሚል መሆኑን መረዳት የጥበበኞችና የደጋግ ወንዶች መንገድ ነው። አላህ ትዳራችሁን በበረካና በፍቅር ይሙላላችሁ።

ወንድሜ ፍታኝ እያለች ከጨቀጨቀችህ እንዲህ በላት፦

'የኔ ውድ ሚስት! እኔና አንቺን ያስተሳሰረን ኒካህ እንዲህ በቀላሉ የሚበጠስ ክር አይደለም። አንቺ የቤቴ ብርሃን፣ የልጆቼ እናት ነሽ። የሰራነው ትዳር የጸና ስለሆነ ልፈታውም ልበጥሰውም አልችልም፤ ምክንያቱም አንቺ ከነፍሴ በላይ ትወጂኛለሽ፣ እኔም ከህይወቴ በላይ እፈልግሻለሁ።'

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
نصيحتي للنساء 54
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 54

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
💡 قَالَ أَبُوْ الدَّرْدَاءِ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ:

"كَفَىٰ بِالمَوْتِ وَاعِظاً، وَكَفَىٰ بِالدَّهْرِ مُفَرِّقاً،

اليَوْمَ فِيْ الدُّوْرِ وَغَداً فِيْ القُبُوْرِ".

📚  [مَوْسُوْعَةُ ابْنِ أَبِيْ الدُّنْيَا] ج٥ ص٥١٤
وما من شيء أقرّ لعين المؤمن
من أن يرى حبيبه في طاعة الله
🌷
عندما تتزوجين رجلاً صالحاً يزهر قلبك

መልካም ባል ስታገቢ ጊዜ ልብሽ ያብባል🌷

https://t.me/https_Aselefya
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صاحب الخُلق الحسن ينام قرير العين 🌱