Forwarded from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
🔖ጠንካራ ሴት ማለት በህይወቷ ፈተና የማይገጥማት ሳይሆን የሚገጥማትን ፈተና ተጋፍጣ የምታልፍና ከውድቀቷ ይበልጥ ጠንክራ የምትነሳ ናት።
||
||
👍4
"ليس كل تأخير حرمانًا ولا كل إغلاق باب نهاية طريق
فكم من خيرٍ ادَّخره الله لعبده حتى يأتيه في الوقت الأجمل والأصلح، فأحسن الظن بربك فإن فضله أعظم مما يصوِّر لك عقلك"
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
*የኔ* *ውድ* *እህት* *አንችኮ* *ጀግና* *_ነሽ_* የነገን ውብ ኑሮ ዛሬ የምትሰፊው ጀግና ነሽ በፅናት ክብርን ያቆምሽው ቢያደክምሽ አቀበቱ ቢበዛም አድካሚው ነገሽ ይፈካልሻል በደስታ ሲትኖሪው ለዛሬው ፈተና እጅሽን ሳትሰጪ ለነገው እረፍትሽ በይ በብርታት ውጪ በስደት የፈሰሰው የእንባሽ ዘለላ በነገው ስኬትሽ በሳቅ ይተካና አብሽሪ የኔ እህት ሁሉም ያልፋልና የዛሬው ድካማችሁ…
እንደዚች አይነት አፅናኝ ማራኪ መልዕክት በሚያስቀምጡልን ሰዎች ላይ የአሏህ እዝነት እና ሰላም ይስፈን🌷🍓
Forwarded from አቡ ሙዘሚል የኦን ላይን መድረሳ ይመዝገቡ @AbuMuzemeil
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ
✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት
✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት
✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف /
✍ነህው/متن الآجرومية/
✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية /
✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد /
✍ቁረአን / القرآن الكريم /
✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር
ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል
https://t.me/arabicmedia1
🧷ለስህተታችን ሁል ጊዜ ምክንያት እየፈለግን ራሳችንን ለመሸንገል የምንጥር ከሆነ በራሳችን ላይ ለውጥ እንዳናመጣ ያግደናል
ስለዚህ ከራሳችንጋ በግልፅ በነጋገርና ግልፀኝነት ሲኖረን ነው ከስህተታችን በመማር ለውጥ ልናመጣ የምንችለው
ከሁሉም በፊት ራሳችንጋ እውነተኝነት አስፈላጊ ነው
ይሄ የአንች ስህተት ነው ለነገው መደገም የለበትም ብለን ልናሳምናት ይገባል።
https://t.me/https_Aselefya
ስለዚህ ከራሳችንጋ በግልፅ በነጋገርና ግልፀኝነት ሲኖረን ነው ከስህተታችን በመማር ለውጥ ልናመጣ የምንችለው
ከሁሉም በፊት ራሳችንጋ እውነተኝነት አስፈላጊ ነው
ይሄ የአንች ስህተት ነው ለነገው መደገም የለበትም ብለን ልናሳምናት ይገባል።
https://t.me/https_Aselefya
💯1
Forwarded from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Forwarded from دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
أعجبتني فأحببت مشاركتها معكم:
هناك من يظن نفسه فريداً من نوعه ومختلفاً عن الآخرين...
وهو في حقيقة الأمر لم ينضَج بعد
الشيخ عادل المشوري
አንዳንዱ ራሱን ብቸኛና ከሌሎች የተለየ ልዩ አድርጎ ያስባል ነገር ግን እሱ እስካሁን ያልበሰለ ጥሬ ነው ::
ሼይኽ ዓዲል አል-ሚሽወሪይ
هناك من يظن نفسه فريداً من نوعه ومختلفاً عن الآخرين...
وهو في حقيقة الأمر لم ينضَج بعد
الشيخ عادل المشوري
አንዳንዱ ራሱን ብቸኛና ከሌሎች የተለየ ልዩ አድርጎ ያስባል ነገር ግን እሱ እስካሁን ያልበሰለ ጥሬ ነው ::
ሼይኽ ዓዲል አል-ሚሽወሪይ
نصيحتي للنساء 47
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 47
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
ደርስ ቁጥር 47
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ድብቁ ዓለም!.pdf
719.9 KB
⭕️«የማይናገሩት ግን የሚያለቅሱበት ድብቁ ዓለም!»
▢ ራስን በራስ የማርካት ምስጢራዊ ቀውስ እና ደረጃ በደረጃ የሚተገበሩ መፍትሔዎች!
-----------
✏️ትርጉም እና ጥንቅር፦አቡ ሱፍያን
📑PDF ቅንብርና ዲዛይን፦ ሙሐመድ አሕመድ
~
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
▢ ራስን በራስ የማርካት ምስጢራዊ ቀውስ እና ደረጃ በደረጃ የሚተገበሩ መፍትሔዎች!
-----------
✏️ትርጉም እና ጥንቅር፦አቡ ሱፍያን
📑PDF ቅንብርና ዲዛይን፦ ሙሐመድ አሕመድ
~
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
نصيحتي للنساء 48
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 48
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
ደርስ ቁጥር 48
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam