☕️ አንድ ሰው ቤቱ ውስጥ ከሆነ ለራሱ ሻይ መስራት ይኖርበታል። ይህ ሱና ነው።
🍲ከቻለ ደግሞ ምግብ ያብስል
ማጠብ ማፅዳት ያለበት ነገር ካለ ይጠብ ይህ ሁሉ ከሱና ነው።
አንተ የነቢዩን መንገድ በመከተል አንዲሁም ለአላህ ብለህ ተናንሰህ ይህን ከሰራህ ምንዳ ታገኝበታለሀ።
ምክንያቱም ይህ ተግባርህ ባንተና በቤተሰብህ በሚስትህ መሃከል ውዴታን የሚያመጣ ነው።
ቤተሰቦችህ አንተ በጉዳያቸው እንደምታግዛቸው ሲያውቁ ይወዱሃል።
እነርሱ ዘንድ ላንተ ያላቸው ቦታ ከፍ ይላል።
በዚህም ብዙ መስለሃ ይኖረዋል።
📚 የሪያዱ ሳሊሂን ማብራሪያ /ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን።
https://t.me/https_Aselefya

👍5💯2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
رزقنا الله وإياكم سماع هذا النداء!
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌷የኔ ውድ እህት 🌷 አንዳንድ ጊዜ¡
የአላህ እዝነት የሚደርስሽ በሰጠሽ ነገር ላይ አይሆንም;
አንች ባታውቂውም በከለከለሽ ነገር ላይ እዝነቱ ይደርስሻል።
ثقي بربكِ ..... وتوكلي عليه،
« وَمَن یَتَوَكَّلۡ عَلَى ٱللَّهِ فَهُوَ حَسۡبُهُۥۤۚ »
https://t.me/https_Aselefya
የአላህ እዝነት የሚደርስሽ በሰጠሽ ነገር ላይ አይሆንም;
አንች ባታውቂውም በከለከለሽ ነገር ላይ እዝነቱ ይደርስሻል።
ثقي بربكِ ..... وتوكلي عليه،
« وَمَن یَتَوَكَّلۡ عَلَى ٱللَّهِ فَهُوَ حَسۡبُهُۥۤۚ »
https://t.me/https_Aselefya
💯3
Forwarded from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 🔤
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
➡️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ አንድ ባሪያ ወደ አላህ ይበልጥ የሚቀርበው በሱጁድ ላይ እያለ ነው።
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
➡️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ አንድ ባሪያ ወደ አላህ ይበልጥ የሚቀርበው በሱጁድ ላይ እያለ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💯3🍓2👍1
🍓4💯2