قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
“ውሸት ቢሮጥም " እውነት ይደርሳል”

https://t.me/https_Aselefya
👍2
ውሃ በእጅ ላይ አይቆይም!

https://t.me/https_Aselefya
👍3
10-qowaed-fi-tazkiyatin-nafs.pdf
2.6 MB
عشر قواعد في تزكية النفس
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

ነፍሲያን ከመግራት እና ከማስተካከል በኩል ጥሩ ሀዲያ ከሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
نصيحتي للنساء 43
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 43

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
نصيحتي للنساء 44
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 44

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
فجعل الله لأهل محبّته علامتين:

اتّباع الرسول، والجهاد في سبيله

ابن تيمية | مجموع الفتاوى (١٩١/١٠)
« من أراد الله به خيرًا فتح له باب الذل والانكسار، ودوام اللَّجَأِ إلى الله تعالى، والافتقار إليه، ورؤية عيوب نفسه، وجهلها، وظلمها، وعدوانها، ومشاهدة فضل ربه، وإحسانه، ورحمته، وجوده، وبِرِّه، وغِناه، وحمده »

• ابن القيم | الوابل الصيب صـ (١٠)
የኔ ውድ አባት
---------------------
በስፍር በልኬት የማይሞከረው
መልካም ማንነትህ የማይነገረው
የማይዘመረው ስምህ ገኖ እንደ እናት
ከቃል ገዝፎኮ ነው የመውደድህ ፅናት
የጉድለቴ ሙላት የንጣት ቅባቴ
የኔ ክብረ ወሰን.............አባ💧

اللهم اغفر له وارحمه، وعافه واعفُ عنه، وأكرم نزله، ووسع مدخله، واجعل قبره روضةً من رياض الجنة، ونقِّه من الذنوب والخطايا كما يُنقّى الثوب الأبيض من الدنس، واجعل الجنة مثواه، واجمعه بأحبابه في الفردوس الأعلى🤲💧
🍓3
🔖ከአርሹ በላይ ኪታብ የምትፈልጉ እጃችን ላይ ስላለ ሳያልቅ እዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ከተሞች በታማኝነትና በፍጥነት እንልካለን ኢንሻ አላህ!

ዋጋ ለማወቅና  ለማዘዝ በዚህ ያናግሩን 

  «በዋትሳፕ  አልያም በመስመር ​+966554605973    •┈┈•┈┈•⊰✿🇸🇦✿⊱•┈┈•┈┈•
በቴሌ...@Hayat_bint_Seid_Aselefly

ለበለጥ ሌሎችም የአቂዳ ኪታቦችን ወደ ሚያገኙበት ይቀላቀሉን
|| t.me/Online_Eslamawiy_Market
​
💯1
ጌታዬ ሆይ!
አንተ ከጎኔ ሆነህ አንድም ቀን
ብቸኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም ።

        
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
👍3💯3
የዕውቀት ማዕድ በሙልተቃ

​የተውሒድ ጮራ የሱናው ፋና፣
ሙልተቃ መጣ በታላቅ ዜና።
የሰለፊዮች ድምፅ የሐቅ ልሳን፣
ሊያጠጣን መጣ የእውቀት ጣዝማን።
ለሶስት ለአራት ቀን የሚቆይ ደርስ፣
ለሀቅ ፈላጊ የልብ የሚያደርስ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ነዋቂዱል ኢስላም በአቡ ረያን፣
የዲኑን መሰረት ሊያሳውቀን፤
ተብሲሩል ኸለፍ በአቡ ዓብዲረዛቅ፣
ሐቁን ከባጢሉ ለይተን እንድናውቅ።
​ጂናየቱ ተመዩዕ በአቡ ዓብዲረሕማን፣
ከመንገዱ ዝንፈት ሊያስጠነቅቀን፤
የሓኢያህ ስንኝ በአቡ ሉቅማን፣
የሰለፎች ዓቂዳ ሊያስተምረን።
ሚን ኡሱል ተጨምሮ፣ በኡስታዝ አወል አሕመድ፣
እንደት እንደሆነ የሰለፎች መንገድ፣
ቀጥ ብለን እንዲንሄድ እንዳንወላገድ፣
በሉ ኑ ሙልተቃ እውቀትን እንውሰድ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የቢድዓን ጭጋግ፣ በእውቀት ፈላጭ።
የማያዛባ ለክቶ ቆራጭ፣
በየሄዲክበት አሻራ አስቀማጭ፣
አቦ ጀግና ሁን የሁሉም በላጭ።

በላጭ ሁን ሰስልህ  በእውቀት እንጂ በጉራ አይደለም፣
በውሸት ቃል እማ እኔ አለሁ፣ እኔ አለሁ የማይል የለም።

በቴሌግራም ግሩፑ፣ ተገኝታችሁ በሰዓት፣
ቅሰሙ በነፃ፣ ከሰለፎችን እውቀት።


http://t.me/Multeka_Selefiyin
http://t.me/Multeka_Selefiyin
💯1🍓1
حينَ تتحدَّثُ مع اللـه، لن تڪونَ مُـحتاجًا لقول:

أعتذرُ عن إزعاجِك في هَـذا الوقت،
أيمڪِنك أن تمنحَني دقيقةً من وَقـتِك؟

أتعلَمُ ما المهمُّ في ڪـلِّ هذا؟
أنَّه يعلمُ ڪُـلَّ شيءٍ دون أن تنطقَ بڪَلمة،
وَمع ذلك يَـسمعُك ولا يملّ، ولا يقولُ لك:
تحـدَّثنا في هَـذا ألفَ مرّة.

الوحيدُ الذي تُـحبُّه مُـنذ زمنٍ مَـع أنـك لم
تُقابله، ترفعُ يديكَ إلى السماءِ وتدعوه بما
تُـريد، ولن يعجزَ عن تدبـيرِ أمورِك . . .

لِـذلك اذهبْ إليه ولا تتردَّد يـَا صديقي
Forwarded from Huda Wave
እዉነት / ሐሰት

ጥያቄ፦ ከአሥራ ሁለቱ የሂጅራ (የጨረቃ) ወራት መካከል 'አሽሁሩል ሑሩም' (የተከበሩ ወራት) በመባል የሚታወቁት ስንት ናቸው?

🕊Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ (ٱم عفيفة طوبي للغرباء)
ከኢማሙ ሻፊዒ ረሂመሁላህ  እድህ አሉ
مَنْ لَا يُحِبُّ الْعِلْمَ لَا خَيْرَ فِيه

ኢልምን የማይወድ በርሱ ውስጥ ምንም ኸይር የለም


ኢልም የልብ ኑር ነው። ኢልምን
የሚጠላ ልቡ የሞተ  ሰው ነው

قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ “
የሚያውቁና የማያውቁ እኩል ናቸውን በል  አለ  ኢልምን የምትወጂ ከሆነ የኸይር ሰው ነሽ

https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
🍓4👍1💯1
نصيحتي للنساء 45
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 45

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
Forwarded from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ (ٱم عفيفة طوبي للغرباء)
አሏህ ይዘንልን ሀሜት እና መጥፎ ንግግር ያአሏህ አሏህ አተ ከዚህ ተግባር አርቀን ብዙወቻቺን የተጠመድንበት ነገር ነው 💧💧

إِنَّ هَذَا اللِّسَانَ إِنْ لَمْ تَشْغَلْهُ بِالْحَقِّ شَغَلَكَ
بِالْبَاطِلِ
ይህን ምላስሽን በእውነት ካልጠመድሽው እሱ በውሸት ይጠመድሻል

ምላስን በዚክር በቁርአን በመልካም ንግግር ካልሞላሽው ሐሜትና ከንቱ ነገር ይሞላዋል


https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
💯1