قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
«17» وعن أبي هُريرةَ رضي الله عنه قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ صلى الله عليه وسلم: ((مَنْ تَابَ قَبْلَ أنْ تَطْلُعَ الشَّمْسُ مِنْ مَغْرِبِها تَابَ اللهُ عَلَيهِ)). رواه مسلم.
قبول التوبة مستمر ما دام بابها مفتوحًا، فإذا أغلق لم تقبل. قال الله تعالى: {يَوْمَ يَأْتِي بَعْضُ آيَاتِ رَبِّكَ لا يَنفَعُ نَفْسًا إِيمَانُهَا لَمْ تَكُنْ آمَنَتْ مِن قَبْلُ أَوْ كَسَبَتْ فِي إِيمَانِهَا خَيْرًا} [الأنعام: 158]، يعني: إذا طلعت الشمس من مغربها، لم ينفع الكافر إيمانه، ولا العاصي توبته.
‏"أدرِك عمرك" لا مجال للتراخي!

قُم جاهِد نفسك، واحملها على الطَّاعة.

قد يكون آخر ‎
#رمضان لكَ!
🧷የዛሬው ፍላጎታቸው ከትላንት ቃላቸው ጋ
አንድ ሳይሆን ሲቀር ለአንቺ ያላቸውን አመለካከት በድንገት ይቀይሩታል።


https://t.me/https_Aselefya
🧷እኛና ሰለፎቻችን ያለን ልዩነት"

قال ابن رجب -رحمه الله-

كان السَّلف يجتهدون في أعمال الخير ويعدُّون أنفسهم من المقصِّرين المفرِّطين المذنبين .
ونحن مع إساءتنا نعدُّ أنفسنا من المحسنين !.

📚 *مجموع رسائل ابن رجب (٢٥٤/١)

እብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና ...

  
ሰለፎች መልካም ስራ ላይ በጣም ይታገላሉ  ከመሆነም ጋር አራሳቸውን ...

ምንም እንዳልሰሩ መንጀለኛ አድርገው ይቆጥራሉ

እኛ ግን እመልካም ስራ ላይ ደካሞች ከመሆናችን ጋር እራሳችንን መልካም ሰሪወች አርገን እንቆጥራለን።

https://t.me/https_Aselefya
ጣፋጭ
ቲ
ላ
ዋ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

https://t.me/https_Aselefya
👍2
قال الشيخ عبد المحسن بن محمد القاسم، حفظه الله،
احفظ وقتَك، واغتَنمْهُ بما ينفع،

"قال النَّبيُّ صلى الله عليه وسلم ،
احرص على ما ينفعك واستعن بالله ولا تعجز،
(رواه مسلم،
)
آدَابُ طَالِبِ العِلْمِ {٥٨}
‏للعبد موقفٌ عظيمٌ بين يديِّ ربِّه، لا ينجو منه إلا مَن أتى الله بقلبٍ سليمٍ، وأعظم سلامته صحة اعتقاده: لا يَضلُّ ولا يُضلَّ، فتفقدوا أنفسكم، ولا تُحْجَبوا بالهَوى عن الهُدى.

تغريد العصيمي


https://t.me/htt_Aselefy_2
🧷إنَّ الحماقةَ داءٌ طِبُّهُ أَدَبٌ
→ ሞኝነት እንደ በሽታ ነው፤ መድሀኒቱ ግን አደብ (ጥሩ ባህሪ) ነው።
فكن أديباً بأرضٍ أهلها حمقوا
→ ሞኞች በሚኖሩበት ቦታ ብትኖር አንተ ግን አደብ ያለህ ሰው ሁን።
فكن صبوراً إذا خاطبتهم حذراً
→ ከእነርሱ ጋር ስትነጋገር ትዕግሥተኛ እና ጥንቃቄ ያለህ ሁን።
جدالهم كنِباحِ الكلب إن نطقوا
→ ክርክራቸው እንደ ውሻ መጮህ ይመስላል (ዋጋ የሌለው ነው)።
أوضح كلامك للحمقى فإن لهم
→ ነገር ግን ለሞኞች ቃልህን ግልጽ አድርገህ አብራራ።
رأياً ضئيلاً ففي الإيجاز ما حذفوا
→ እነርሱ አስተሳሰባቸው ዝቅ ያለ ስለሆነ አጭር ቃል ሲሆን ይረዱታል።
إذا رأوا خطأً يغشونه هزؤاً
→ ስህተት ቢያዩ ያቃልሉታል ወይም ይሳቁበታል።
ويدعون صلاحاً حينما فسقوا
→ እነርሱ ራሳቸው ሲሳሳቱ ግን እንደ ጥሩ ነገር ይቆጥሩታል።

✔️በጥቅሉ¡

  ሰው ከሞኝ ሰዎች ጋር ሲኖር ትዕግሥት፣ አደብ እና ጥንቃቄ ሊኖረው ይገባል፤ ከእነርሱ ጋር ክርክር መግባት ብዙ ጊዜ ዋጋ የሌለው ነውና።

https://t.me/https_Aselefya
👍2
أدبُ الكلام دليلُ عقلِك يا فتى
فانظرْ كلامَك إنَّه الميزانُ

ወጣት ሆይ! የንግግር አደብ የአእምሮህ ምልክት ነው፤
ስለዚህ ንግግርህን ጠንቅቀህ ተመልከት፤ እርሱ ሰውን የሚመዝን ሚዛን ነው።
👉 ማለትም፦ ሰው በአዕምሮው እና ባህሪው በንግግሩ ይታወቃል ይለካል።

2️⃣ الذي يَحوي العلومَ وما حوى
أدبَ الحوارِ يَخونه البرهانُ

ብዙ እውቀት ያለው ሰው ቢሆንም፣
የውይይት አደብ ከሌለው እውቀቱን ለማሳየት ያለው ማስረጃ ይከዳዋል (አይረዳውም)።
👉 ማለትም እውቀት ብቻ ኖሮ ነገር ግን አደብ ከሌለ ያ እውቀት ዋጋ የለውም።

3️⃣مَن لم يزِدْهُ العلمُ حُسنَ تَصرّفٍ
ذاك امرؤٌ في عقلِهِ نُقصانُ

ዕውቀት ሰውን መልካም ባህሪና መልካም አድራጎት ካልጨመረለት፣
ያ ሰው ከአዕምሮው ጉድለት አለበት ማለት ነው።
👉 ማለትም ዕውቀት ያለው ሰው ባህሪውም መልካም መሆን አለበት።

✔️በጥቅሉ

ንግግር አደብ የአዕምሮ መለኪያ ነው።
ዕውቀት ከአደብ ጋር ካልተቀላቀለ ዋጋ የለውም።
ዕውቀት ሰውን መልካም ባህሪ እንድኖረው ማድረግ አለበት።


https://t.me/https_Aselefya
👍1
Audio
قَالَ إِنَّهُ مِن كَيْدِكُنَّ ۖ إِنَّ كَيْدَكُنَّ عَظِيمٌ

(ሱረቱ ዩሱፍ - 28)
እርሱ (የተናገርሺው) ከተንኮላችሁ ነው (ሴቶች) ተንኮላችሁ በእርግጥ ብርቱ ነውና» አላት፡፡
ብዙ ግዜ ይሄ የቁረአን አያ በየቦታው የሴቶችተንኮል ከባድ ነው እየተባለ ይፓሰታል ይህ ተንኮላቸው ከባድ ነው የሚለው በመጀመሪያ ሁቹንም ሴት አያካትትም የተጠቀሰው መስር ያለችው የንጉሱ ሚስት ዩሱፍን በውደታ ስለፈለገችው ነው። እንጅ  ጀምዕ ኒሳእ አያካትትም።

ሴትበውደታ እንጅ የፈለገችው በምቀኝነት፣ ለመግደል ሳይሆን የራሷ ለማድረግ ነበር ቀድሞ የተጠቀሰው አያ የወንዶች ተንኮል ነው ተንኮላቸው ደግሞ በምቀኝነት፣ እድሞት እና ራቅ ያለቦታ ወስደው ምግብ መጠጥ
እዳያገኝ በመጉዳት ለመጣል ነው ።

قَالَ يَا بُنَيَّ لَا تَقْصُصْ رُؤْيَاكَ عَلَىٰ إِخْوَتِكَ فَيَكِيدُوا لَكَ كَيْدًا ۖ إِنَّ الشَّيْطَانَ لِلْإِنسَانِ عَدُوٌّ مُّبِينٌ

(ሱረቱ ዩሱፍ - 5)
(አባቱም) አለ «ልጄ ሆይ! ሕልምህን ለወንድሞችህ አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡»


እና የቱ ተንኮል ነው ከባዱ የውደታ ወይስ የሂስድ  እና የምቀኝነት ይበልጣል?
ስለዚህ ሴቶች በውደታ እንጅ  በሌላ ነገር እዳልሆነ መረዳት አለባችሁ ሴራቸው ከባድ ነው እያሉ መናገር ማስረጃ እደሌለው ወንዶች ማወቅ እዳለባችሁ ሸኽየው እየነገሯችሁ ነው።

https://t.me/mkr_lesetochi
قال ابن رجب رحمه الله:

كيفَ لا يجري للمؤمنِ على فراقهِ دموعُ، وهوَ لا يدري هل بَقِيَ لهُ في عمرهِ إليهِ رجوعُ؟

(لطائف المعارف) (٤٨٦)