قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🌙 ጨረቃ 🌙

🌱 Saudi astronomer Dr. Khalid Al-Zaaq forecasts that Ramadan 1447 is expected to begin on Wednesday, February 18, 2026. He also predicts that the month will complete 30 days, with Eid al-Fitr falling on Friday, March 20, 2026.

🌱 የሳውዲው የስነ-ፈለክ ተመራማሪ ዶ/ር ካሊድ አል-ዛቃቅ (Dr. Khalid Al-Zaaq) የሰጡት ትንበያ ፦

• ​"የሳውዲው የስነ-ፈለክ ተመራማሪ ዶ/ር ካሊድ አል-ዛቃቅ እንደተነበዩት፣ የ1447ኛው የረመዳን ወር እ.ኤ.አ ረቡዕ፣ ፌብሩዋሪ 18፣ 2026 ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።

በተጨማሪም ወሩ 30 ቀናትን እንደሚሞላና የዒድ አል-ፊጥር በዓል ዓርብ፣ ማርች 20፣ 2026 ላይ እንደሚውል ተንብየዋል።"


•ልብ ሊባሉ የሚገባቸው ነገሮች፦

​የጨረቃ እይታ፦ ምንም እንኳን በሳይንሳዊ ስሌት ይህ ቀን ቢገመትም፣ ትክክለኛው የጾም መጀመሪያ እና የዒድ ቀን የሚወሰነው በሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጨረቃ መታየት በይፋ ሲረጋገጥ ብቻ ነው።

©Saudi News

🌱 @TewhedandSuna
'              የኔ ውድ እህት                  '

🧷አግቢ ስላሉሽ እንዳታገቢ¡
ፈላጊሽ ስለበዛም ዘለሽ እንዳታገቢ¡

በቃ ማግባት አለብኝ ብለሽ ስትወስኒ ያኒ አግቢ በራስሽ ዉሳኔ በሰዉ መገፋፋት በጭራሺ ሂወት እንዳትጀምሪ¡

ይህ ህይወት አንቺ የምትኖሪዉ እንጅ ሌሎች የሚኖሩት አይደለም ስለዚህ ንቂ  ለማለት ነዉ በኋላ......¿

https://t.me/https_Aselefya
📚ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ ደርስ፦

🎤አስተማሪ ወንድም አቡ ሱፍያን

📁ፒዲኤፍ t.me/Sle_qelbachn1/613

🎙ክፍል 01↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/649
t.me/Sle_qelbachn1/649

🎙ክፍል 02↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/673
t.me/Sle_qelbachn1/673

🎙ክፍል 03↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/691
t.me/Sle_qelbachn1/691

🎙ክፍል 04↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/717
t.me/Sle_qelbachn1/717

🎙ክፍል 05↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/729
t.me/Sle_qelbachn1/729

🎙ክፍል 06↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/749
t.me/Sle_qelbachn1/749

🎙ክፍል 07↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/765
t.me/Sle_qelbachn1/765

🎙ክፍል 08↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/788
t.me/Sle_qelbachn1/788

🎙ክፍል 09↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/809
t.me/Sle_qelbachn1/809

🎙ክፍል 010↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/827
t.me/Sle_qelbachn1/827

🎙ክፍል 011↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/848
t.me/Sle_qelbachn1/848

🎙ክፍል 012↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/860
t.me/Sle_qelbachn1/860

🎙ክፍል 013↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/886
t.me/Sle_qelbachn1/886

🎙ክፍል 014↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/901
t.me/Sle_qelbachn1/901

🎙ክፍል 015↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/931
t.me/Sle_qelbachn1/931

🎙ክፍል 016↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/974
t.me/Sle_qelbachn1/994

🎙ክፍል 017↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/994
t.me/Sle_qelbachn1/994

🎙ክፍል 018↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/1019
t.me/Sle_qelbachn1/1019

🎙ክፍል 019↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/1032
t.me/Sle_qelbachn1/1032

🎙ክፍል 020↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/1058
t.me/Sle_qelbachn1/1058

🎙ክፍል 021↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/1113
t.me/Sle_qelbachn1/1113

🎙ክፍል 022↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/1137
t.me/Sle_qelbachn1/1137

🎙ክፍል 023↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/1155
t.me/Sle_qelbachn1/1155

🎙ክፍል 024↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/1183
t.me/Sle_qelbachn1/1183

🎙ክፍል 025↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/1220
t.me/Sle_qelbachn1/1220

🎙ክፍል 026↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/1239
t.me/Sle_qelbachn1/1239

🎙ክፍል 027↓↓↓
t.me/Sle_qelbachn1/1268
t.me/Sle_qelbachn1/1268

🎙ክፍል 028↓↓↓
t.me/Sle_Qelbachn2/19028
t.me/Sle_Qelbachn2/19028
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌱Braking News

•Results of today’s Ramadan 1447/2026 Crescent search shortly

• ሰበር፡ የዛሬው የረመዷን 1447/2026 ጨረቃ ፍለጋ ውጤቶች በቅርቡ

ፈጣን መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇

@TewhedandSuna
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌱 ሰበር ዜና

🌱 Braking News

🇸🇦 🌙 ...*عاجل ... عاجل*...🌙🇸🇦

💡*تم رصد هلال رمضان في تمير*💡

*غداً الأربعاء أول أيام شهر رمضان المبارك*

*{ رمضان مُــــــبَــــارك }*


🇸🇦 ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ ረቡዕ ፆም ይሆናል።


• ዛሬ ተራዊሒ እንሰግዳለን

☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗                      

╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜
በረመዷን ውስጥ የራሣችንን የቂርአት ኘሮግራም በማውጣት ተጠቃሚ እንሁን     :
⭕ በረመዷን  ቁርዐንን ለማኽተም

ልብ ይበሉ ❗
ቁርዐንን ሲያነቡ በዝግታ ማንበብ #ማስተንተን ይገባዎታል።   አጅር የሚገኘው በማነብነብ ወይም ብዙ ጊዜ በማኽተም ብቻ ሳይሆን በማስተንተን ነው።

🔸1 ጊዜ ለማኽተም
ከ5ቱም ወቅት ሰላቶች በፊት / በኋላ - 4 ገፅ

🔹2 ጊዜ ለማኽተም
ከ5ቱም ወቅት ሰላቶች በፊት / በኋላ - 8 ገፅ

🔸3 ጊዜ ለማኽተም
ከ5ቱም ወቅት ሰላቶች በፊት / በኋላ - 12 ገፅ

🔹4 ጊዜ ለማኽተም
ከ5ቱም ወቅት ሰላቶች በፊት / በኋላ - 16 ገፅ

🔸5 ጊዜ ለማኽተም
ከ5ቱም ወቅት ሰላቶች በፊት / በኋላ - 20 ገፅ

نسخ،
🌓ስናፈጥር የሚባል ዱዓ!

«ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوقُ وَثَبَتَ الأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللَّهُ»
❝ጥማት ተወገደ፤ የደም ስሮችም ረጠቡ፤ አላህ ከፈቀደም ምንዳው ተረጋገጠ።❞

📚«ዘሀበ አዝዘመኡ፣ ወብተለቲል ዑሩቅ፣ ወሰበተል አጅሩ ኢን ሻኣ አላህ»
t.me/Sle_qelbachn1
🧷قَال الإمَام ابن القَيّم رَحمُه الله :

‏« ومن عقوبات المعاصي: أنها تمحق بركة العمر، وبركة الرزق، وبركة العلم، وبركة العمل، وبركة الطاعة. وبالجملة، تمحق بركة الدين والدنيا »

الداء والدواء صـ (١٩٩).📚
' የኔ ውድ እህት '

🧷እውነተኛ ጓደኛ ለመልካም ነገር የምትጋብዝሽ ስትደሰች ተደስታ ስትቸገሪ ችግርሽን ተካፋይ ሐዘንሽን ተካፋይና"
ልብሽን የምታረጋጋ"በድካም ጊዜ ከአሏህ በታች የምታበረታሽ ምርኩዝሽ ነች ።



https://t.me/https_Aselefya
[ما يستحب فعله للصائم، وغيره]

• الإكثار من الدعاء.
• الدعاء للمسلمين.
• المحافظة على إفشاء السلام.
• صلة الرحم، ولو بالهاتف.
• الإكثار من الإحسان إلى الأرحام.
• الإكثار من الصدقة.
• الابتسامة في وجه أخيك.
• الإكثار من الإحسان إلى الجيران.
• المحافظة على الكَلِم الطيب.
• الإكثار من الذكر.
• الإكثار من التوبة، والاستغفار، مئات المرات.
• الإكثار من طلب العلم.
• احتساب نفقة الأهل.
• المحافظة على الوضوء.
• السواك.
• تحري ساعة الجمعة.
• تحري ساعة الليل.
• الإكثار من قراءة القرآن
.

(مذكرة في أحكام الصيام للوصابي) (١٢ـ١٣ـ١٤

~
• قال الإمام ابن القيم رحمه الله :-

  " من لم يكن وقته لله وبالله
   فالموت خير له من الحياة
"ْ

[ الداء والدواء (١٨٦)]📚
https://t.me/AbuNemirMuktar
መንገዱ ለቀደመ አይደለም
መንገዱ እዉነተኛ ለሆነ ብቻ ነዉ...
¿

https://t.me/https_Aselefya
ለለውጥ የሚያግዙ ነገሮች መለወጥ ለሚሻ:
               ትዕግስት
               ስራን በደስታ መጀመር
                ተስፋ ማድረግ
                 ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
                   የህይወት አላማ ማወቅ
                  በእቅድ መመራት
                   ፍላጎትን መቀነስ
                   አወንታዊ አስተሳሰብ መኖር።

https://t.me/UstazKedirAhmed
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💭 ኢማሙ በቁኑት ወቅት እንዲህ ሲል፦ አላሁመ-ህዲና ፊመን ሀደይት (አላህ ሆይ! ቀጥተኛውን መንገድ ከመራሃቸው ጋር ምራን) ሲል

• አንተ ምን ትላለህ? ... አሚን

• ​ኢማሙ፦ ወ ዓፊና ፊመን ዓፈይት (ጤናና ጥንካሬን ከሰጠሃቸው ጋር ስጠን) ሲል

• አንተ ምን ትላለህ ?  ... አሚን

• ​ እሺ እንዲህ ሲልስ፦ ኢነሁ ላ የዚህሉ መን ዋለይት፣ ወላ የዒዙ መን ዓደይት፣ ተባረክተ ረበና ወ ተዓለይት (አንተ የወደድከውና ወዳጅ ያደረግከው ፈጽሞ አይዋረድም፣ አንተ ጠላት ያደረግከውም ፈጽሞ ክብር አያገኝም። ጌታችን ሆይ! አንተ ጥራት ይገባህ፣ ላቅክም ነህ) ሲል

• ​አንተ በዚህ ጊዜ ምን ትላለህ?

🪶 ከሱና ጋር በጣም የቀረበው ዝም ማለት ነው። ነገር ግን "ሱብሃን አላህ" ብትል ይፈቀዳል።

⛔ ​ ነገር ግን... "አሚን" ማለት አይፈቀድልህም። ምክንያቱም የአሚን ትርጉም "አላህ ሆይ! (ይህንን ዱዓ) ተቀበለን/መልስልን" ማለት ነው።

🪶​ ይህ ልክ አንድ ሰው ዱዓ እያደረገ "አላህ ሆይ! ደመናትን የምታንቀሳቅስ፣ የጠላትን ሰራዊት ድል የምታደርግ ሆይ!" ሲል እንደማለት ነው። አይሆንም፣ (እዚህ ላይ) አሚን አትልም። ምክንያቱም የአሚን ትርጉም "አላህ ሆይ! ጸሎቴን መልስልኝ፣ ይሁንልኝ" ማለት ስለሆነ ነው። (እነዚህ ደግሞ የጌታ መገለጫዎች እንጂ ልመናዎች አይደሉም)።

✈️ @TewhedandSuna ✈️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷ዱንያ ሁሉም ነገሯ መጥፋት ያካበበው ነው"ቤተሰብ" ወዳጅነት"ጤና" ገንዘብ" እውቅና (ዝና) የምንለው ሁሉ ያልቃል"ይጠወልጋል ሁሉም ጠፊ ሁሉም አላፊ ነው" አሏህﷻ ዘንድ ያለው ብቻ ሲቀር።

قال تعلى

مَا عِندَكُمۡ يَنفَدُ وَمَا عِندَ ٱللَّهِ بَاقٖۗ وَلَنَجۡزِيَنَّ ٱلَّذِينَ صَبَرُوٓاْ أَجۡرَهُم بِأَحۡسَنِ مَا كَانُواْ يَعۡمَلُونَ  
[ النحل : ٩٦ ]

እናንተ ዘንድ ያለው ሁሉ ያልቃል፡"አላህ ዘንድ ያለው ግን (ዘለዓለም) ቀሪ ነው" እነዚያንም የታገሱትን ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን።

~
🧷እውነተኛ መካሪና በሱንና (ዲኑ) ላይ ቀጥ ያለ ባለው መልካም ነገርም ላንተ የሚለግስ የሆነን መልካም ጓደኛ ካገኘህ በክራንቻ ጥርስህ አጥብቀህ ያዘዉ እርሱ ውድ ከሆኑ መዓድኖች  ነው ካመለጠ አይመለስም።

ሸይኽ ሱለይማን ሀፊዘሁሏህ


~
ኑሮ ቢጨላልም
        ህይወት ብትጣበብ፣
ስራው ደብዛው ጠፍቶ
             ቢያኮርፍህ ገንዘብ፤

አትዘን አትተክዝ
          አንገትህ አትድፋ፣
ይህንም ቀን ያልፋል
             ተሰነቅ በተስፋ!


በሮች ተዘጋግተው
          ቢጠፋህ መክፈቻው፣
መንገዱ ቢቋረጥ
          ከችግር ማምለጫው፤

🤲እጆችህ ዘርጋና
            ጌታዬ ሆይ በለው፣
ሁሉንም ይሆናል
          ረሕማን “ሁን” ካለው።

https://t.me/https_Aselefya
🧷እድሜ ቁጥር ነው። የሰው ልጅ ከፍም ሆነ ዝቅ የሚለው በሸሪአዊ እውቀት አሏህን በመፍራት ነው። እውቀት ታናናሾችን ከፍ ሲያደርግ አላዋቂነት ጅህልና ደግሞ ታላላቆችን ዝቅ ያደርጋል።

قال تعلى

يَرۡفَعِ ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ مِنكُمۡ وَٱلَّذِينَ أُوتُواْ ٱلۡعِلۡمَ دَرَجَٰتٖۚ وَٱللَّهُ بِمَا تَعۡمَلُونَ خَبِيرٞ

[ المجادلة : ١١ ]

አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡ አላህም በምትሰሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡

https://t.me/https_Aselefya
🧷كَانَ ابْنَ مَسْعُودٍ يقرّب طُلاّبه إِذَا أَتَوْهُ وَيَقُولُ:
«أَنْتُمْ دَوَاءُ قَلْبِي».

[كتاب الجامع للخطيب البغدادي(٣٤٩/١)]
.

https://t.me/https_Aselefya