قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🔹 ጥብቅ ማሳሰቢያ፦

🎵 👤 🎥 📸 ✈️ 🔍
እነዚህን የምትጠቀሙ ወንድም እህቶች ዱኒያ አኺራቹህ ከመበላሸቱ በፊት ቁርጠኛ ውሳኔ ወስናቹህ አጠቃቀማቹህን አስተካክሉ። አሊያ እነዚህ ኮተቶች የማይገኙበት ለመደዋወያ ብቻ የሚሆን ትንሽ ስልክ መያዝን ምርጫቹህ አድርጉ። ነገ "ስልክ ከነጭራሱ ቢቀርብኝስ" ከማለታቹህና ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመመፀታቹህ በፊት አስቡበት። እየተሰሙ ያሉ ነገሮች ደስ የሚሉ አይደሉም። ከሽወዳ ሁሉ ቀላሉ እራስን መሸወድ ነው። እባክህ እራስክን አትሸውድ። እባክሽ እራስሽን አትሸውጅ።
=
የቴሌግራም ቻናል
✈️ t.me/Abu_lmran_Alaseriy
✈️ t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
🔎«የሴትነት አርማሽ»....!

➝የሴትነት አርማ ግርማ ሞገስሽ፣
➝ጅልባብና ኒቃብ ያንች በዋቢያሽ፣

➛የዘመኑ ኮተት ከቶ አልበገረሽ፣
➛ፅኝ ሰለፍይዋ ሁሌ ባቋምሽ፣


➾ዉዷየኢስላም ልጅ አንችኮ ዉድነሽ፣
➾በርች በድንሽ እኒያን የሴት ጀግና፣
➾ሁሌም እያስታዉሽ ።
=
🌴ኢማም አል-ነወዊይ ረሒመሁሏህ  እንዲህ ብለዋል፡-

አንድን ቃል ወይም ሐረግ መናገር የሚፈልግ ሰው ከመናገሩ በፊት በጥንቃቄ ሊያጤነው ይገባል።ጠቃሚ መስሎ ከታየው ይናገር አለበለዚያ ዝም ማለት አለበት።

📚مسلم  ( ٣٢٨/١٨ )
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
~አንዳንዴ... ከዚህ ከማህበራዊ ሚዲያ ሁካታ ጥቅልል ብለህ መጥፋት፣ አካውንትህን አጥፍተህ ለነፍስህ ሰላም መስጠት እጅግ ያሰኝሃል። ዘመኑ መልካምነት የከበደበት፣ ጥሩነት እንደ ሞኝነት የሚቆጠርበት ወቅት ሆኗልና መሸሽ ይቀላል።

ግን ደግሞ ቆም ብዬ አስባለሁ። ምናልባት በዚህ አስቸጋሪ መድረክ ላይ የምናጋራው መልካም ነገር፣ ለአንድ ሰው የሂዳያ መንገድ ቢሆነውስ? ምናልባት የምንፅፋት ፊደል አላህ ዘንድ በግዙፍ ሚዛን ተመዝና ለጀነት መግቢያችን ሰበብ ብትሆነውስ? እሾሁን ታግሰን የምንቆየው ለዚህ ነው። አላህ በትንሹ ሰበብ ትልቁን ደረጃ ይስጠን።ፅናቱንም ኢኽላሱንም ይወፍቀን!
✈️ t.me/AbuSufiyan_Albenan
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጥግ ላይ ቁጭ ብዬ ሁሉንም አያለሁ፡
.....ዝም ካሉ ይልቅ....
በሆነው ባልሆነው ለሚስቁ አዝናለሁ፡

...

በልብ እያነቡ ሲደማ ውስጣቸው፡
....ለነዚህ አካላት...
ሳቅ ነው መደበቂያ ሳቅ ነው ምሽጋቸው፡
ግና ይህን ሁሉ
ከነፍሳቸው ውጭ ማን አወቀላቸው?

شفاكم الله وعافاكم يا ضاحكين!

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
🌱 قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :

🔹 الواجب أن نكون على منهج واحد
👈 منهج الكتاب والسُّنَّة وسلف هذه الأمة
☑️ وهو المنهج الصَّحيح الذي يجب أن نسير عليه في دعوتنا إلى الله
🔸وفي عملنا
🔸 وفي علمنا
🔸 وفي جميع أمورنا

⬅️ لو أخذنا بهذا
▪️ لم يحصل اختلافٌ
▪️ولم يحصل عداوات
▪️ ولم يحصل تفرُّقٌ


 📝[ المنتقى من فتاوى الفوزان (جزء 1 ، ص31)].

"•┈┈┈❁┈•✿❁📚❁✿•┈❁┈┈┈•
🔗رابط القناة على التيليجرام :
https://t.me/fawayidalfawzan
🧷قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:

فلا يجُوز لِلمُسلِم الذي عرَفَ شيْئاً
مِن العِلْمِ أنْ يَسكُتَ عليه وهو يَرَى الناس في حاجَةٍ إليه ،
خُصُوصًا عِلم التَّوحِيد وعِلْم العقِيدَة ،
لأنّهُ إذا فعَل ذلِك فقد تَرَكَ واجِبًا عظِيمًا.

(إعانة المستفيد- صـ١٣٧)

@•┈┈┈❁┈•✿❁📚❁✿•┈❁┈┈┈•
🔗رابط القناة على التيليجرام :
https://t.me/fawayidalfawzan
🧷የኔ ውድ እህት"

ስለችግሮች ማውራት አቁሚ እና ስለመፍትሄ ሀሳቦች ማሰብ" ማሰላሰል ጀምሪ ።

https://t.me/https_Aselefya
نصيحتي للنساء 28
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 28

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
نصيحتي للنساء 29
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 29

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:

التنزه مع الزوجة... 🌸

•┈┈┈❁┈•✿❁📚❁✿•┈❁┈┈┈•
🔗رابط القناة على التيليجرام :
https://t.me/fawayidalfawzan
22 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 22-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
Forwarded from الــعــلـــم نـــور💡
-ለብቻችን ሁነን ያነባናቸው የእምባ ዘለላወች በርግጥ አላህ ጋ የታዪ ናቸው !!

_ከወዳጆቻችን የደበቅነው መከፍት እንዱሁም እያንዳንዲ ለሰው ያልተናገር ህመማችን ... ለብቻችን የአላህ እያልን አፍነን የያዝነው የነብስ ይሁን የስጋ ስቃይ ....ሁሉም ነገር ሁሉን አዋቂው ጌታ አላህ ጋ ይታወቃል ለዛም ብዙ ግዜ ምንም ቃል ሳናወጣ በሁኔታችን ሁሉ ያረብ እንላለን ...

https://t.me/Kuni_selefiyah_1
نصيحتي للنساء 30
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 30

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
• ቁም ነገሩ ጉዞ አብሮ መጀመር አይደለም ማን ሳይሰለች ሳይቀየር አብሮን ይቀጥላል የሚለዉ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from الــعــلـــم نـــور💡
«السلفي لا بد أن يكون لغوياً، سلفي غير لغوي تعبان،

ينبغي أن يكون السلفي لغوياً وإلا يضحك عليه الخصم ويلبس عليه»

من شرح الشيخ محمد أمان الجامي على القواعد المثلى،
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
🧷አብደላህ ኢብኑ መስዑድ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል"
'አላህን በማስታወስ ላይ የሚያግዝህን
ቢሆን እንጂ ጓደኛ አትያዝ።


ምንጭ;-📚الزهد لأبي داود ١٢٦/١
                 

https://t.me/https_Aselefya