قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
.⭐️ሁለት ቦታዎች ላይ የአላህን ፍራቻ ወደ ራስህ አምጣ፤
➊ጀናዛ ስትሸኝ፣
➋የተፈጥሮ አደጋዎች ሲከሰቱ

💫ሁለት ቦታዎች ላይ ጠንቀቅ በል፤
➊ጤናህ ጠብቅ
➋ስምህን እና ክብርህን ጠብቅ

⭐️ሁለት ቦታዎች ላይ ገንዘብህን አታውጣ፤
➊በመዕሲያ(ወንጀል)መንገድ
➋ላላስፈላጊ ነገር ስታወጣ

💫በሁለት ቦታዎች ላይ መቆምን አስረዝም፤
➊በጌታህ በር ላይ(እሱን በመለመን)
➋የቁርአን ንግግር በማዳመጥ ላይ

⭐️ሁለት ቦታዎች ላይ አትኩራ
➊ለሚተናነስልህ ሰው
➋የተጣለብህን ግዴታ ስትወጣ

💫ሁለት ቦታዎች ላይ ፈፅሞ አትተናነስ፤
➊ጠላትህ ጋር ስትገናኝ
➋ኩራተኛ ጋር ስትቀመጥ

⭐️ሁለት ነገሮችን ስጋህ የቻለውን ያክል ➊አብዛዲናዊ ዒልም ፍለጋ
➋መልካም ሥራዎች ላይ

💫ሁለት ነገሮችን በመጠኑ
➊ምግብ ስትበላ
➋ከሥራ ፈቶች ጋር ስትቀልድ

⭐️ሁለት ነገሮችን ዛሬውኑ ተጠቀምባቸውና ጨርሳቸው
➊ጤናህን
➋ወጣትነትህን

💫የሁለት ሰዎች ሣቅ ሣቅ መሆኑን ተጠራጠር
➊የተበዳይን
➋የአምባገነንን

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

👇👇👇
https://t.me/djfjhhj6899
~በእጅህ ላደረስከው በደል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ምላስህ ሳይሆን   እጆችህ ይመሰክሩብሀል!!
~
{ ٱلۡیَوۡمَ نَخۡتِمُ عَلَىٰۤ أَفۡوَ ٰ⁠هِهِمۡ وَتُكَلِّمُنَاۤ أَیۡدِیهِمۡ وَتَشۡهَدُ أَرۡجُلُهُم بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }
[سُورَةُ يسٓ: ٦٥]


~ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል፡፡ እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ፡፡

t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠንክረን እንሥራ ድሃ ስንሆን ሰላምታቺን ጭምር ልመና ይመስላቸዋልና.......💧

http://t.me/https_Aselefye
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አልሀምዱ ሊላህ እንነደዚ ያለ ቦታ ብቻየን ሁኘ ከራሴ ጋ ማውራት እመኝ ነበር እናም አሏህ ምኞታን አሳክቶልኝ ሥራየን ሥጨርስ__ ከሰዎቺ ገለል ብየ ከ......ነው🌺
من دعاء النبي ﷺ : «اللَّهُمَّ اجْعَلْ فِي قَلْبِي نُورًا، وَفِي بَصَرِي نُورًا، وَفِي سَمْعِي نُورًا، وَعَنْ يَمِينِي نُورًا، وَعَنْ يَسَارِي نُورًا، وَفَوْقِي نُورًا، وَتَحْتِي نُورًا، وَأَمَامِي نُورًا، وَخَلْفِي نُورًا، وَاجْعَلْ لِي نُورًا.

📙 | صحيح البخاري | ٥٩٥٧

https://t.me/+SAUEufgew_hiNzZk
﴿إِنَّ الْعَاقِبَةَ لِلْمُتَّقِينَ﴾.

«اللَّهُمَّ أحْسِنْ عَاقِبَتَنَا فِي الأُمُورِ كُلِّهَا ، وَأجِرْنَا مِنْ خِزْيِ الدُّنْيَا وَعَذَابِ الآخِرَةِ».
ልባም ሰወች አሉ
ተገፍተው፣ ተከፍተው ፣አዝነው፣ ተዋርደው በፈገግታ በደስታ የሚኖሩ የማይፈሩና የማይኮሩ እንደነዚህ ሰወች ሁን።
➢እደምንአላችሁ ሀብሩ ወረዳወች የሱናእህቶቸ ውድ ሱመያወች የሀቅ ዘበኛ የባጢል ጠላቶች
የዛሬ አበባወች የነገፍሬወች ልዩነውፍቅራችሁ
ሽርክንለማስወገድ ተውሂድ ለማስፋፋት ታጥቆ መቆማችሁ

<<እጅጉን ደስይላል ቆራጥነታችሁ
ወደፊት ተጓዙ ሀቅን ከያዛችሁ
የባጢልን ሰወችን ወደጎን ጥላችሁ
አብሽሩ በርቱልኝ አሏህ ያግዛችሁ
ከጎናችሁ አለሁ የሱና እህታችሁ>>

በአካል ባታውቁኝ በአካል ባላውቃችሁ
በጣም አስደስቶኝ መልካምነታችሁ
ፍቃደኛሁኘ ተቀላቅያለሁ ልሆን ከጎናችሁ
እስኪ ትንሽልበል ስለወሎየወች

ልባችሁ ገራገር አመላችሁ ሸጋ
ሀብሩወረዳ ላይፍቅር ይሸመታል ያለምንምዋጋ

በሀቅ መንግድላይ ተሰባስባችኋል
ከሊመቱ ተውሂድ አንድ አድርጓችኋል

ሀብሩ ወረዳላይ ፍቅር ጠርታኛለች
ተግባራቸው ማርኳት ልቤኮብልላለች

አያፈራው የለም ወልዲያና መርሳ
ውጫሌና ሊብሶ ጊራና ውርጌሳ

አረሪት ሰዶማ ሀብሩም ሆነገፍራ
ሰሜኖች ምድርላይ ፍቅርትገኛለች
ሞልታና ተሰፍራ

በአጋጣሚወች ላይ ሰወችን ስጠይቅ ጊራናነኝ ሲሉኝ
ልቤ ድንግጥ ይላል የተወለድኩበትሀገሬ እስኪመስለኝ

ጊራና ለምለምነው ለአይን ይማርካል
ሂዶ ላየውማ እጅጉን ደስስስ ይላል
መርሳና ጊራና ተቀራራቢ ነው 
ህዝቡ ቅንአሳቢ መልካም ገራገር ነው

ሰላምንፈልጎ ለተጎዳኛችሁአብሽር
መርሀባነው ሁሌምተግባራችሁ
ለዚህም እኮነው ሁሌእምወዳችሁ
እደው በጥቅሉ የሱና እህቶቸ
በጣም ውድ ናችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ ሁሉምተስተካክሎለማየትያብቃችሁ

በአቋማችሁ ፅኑ በእምነታችሁ በርቱ
ለጥመት ቡድኖች ምንም ሳትረቱ
በሱና ላይበርቱ ይመር ህይወታችሁ
ለሌሎች ተምሳሌት አሏህ ያድርጋችሁ

ክፍተት ሳትፈጥሩ በመካከላችሁ
ቁርአን ሀደሱን እያጣቀሳችሁ
የተውሂድ አርበኞች አሏህ ያድርጋችሁ

የጊራና ልጆች ውበታቸው ደምቆ ይታያል  በሩቁ
እደ ውብ ጨረቃ እደውቧ ኮከብ እያብረቀረቁ

ለአሉ ባልታ ወሬ ቦታየማይሰጡ የማጨነቁ
በተውሂድ በሱና ናቸው የደመቁ


ልባችሁ ገራገር ቅን አሳቢ ናችሁ
ወረዳ ሀብሩወች በምን ልግለፃችሁ

ሀሳቤን ሳልጨርስ ልሰናበታችሁ
ይች የፃፍኳትኝ ምንም አትገልፃችሁ
የተሰማኝ ነው የገለፅኩላችሁ

በያላችሁበት አዛኙጌታችን ይሁንከጎናችሁ
ስደት በቃ ብሎ በሰላምበጤና ለሀገር ያብቃችሁ

በተማራችሁት እያስተማራችሁ
ለሀገችሁ ህዝብ ተምሳሌትያርጋችሁ
ለአሏህ ብየ የምወዳችሁ የሱናእህታችሁ

  ✍በኡሙ ኢክራም

ተቀላቀሉ↘
https://t.me/+H3UmlipxPb9jNWI0
✍በኔና ባንቺ መካከል ያለው ነገር

ዘላለማዊ እንደሚሆን ቃል እገባልሻለሁ

ብሎ አስመስሎ ለራሱ ግራ ተጋብቶ ግራ ያጋባሻል ⁉️

እንድታምኝው ካደረገሽ በዋላ ምንም


እንዳልተፈጠረ ልብሽን ሰብሮ ይሄዳል ;;;;;?


🥀አትጠራጠሪ  ከሄደው ይልቅ

የሚመጣው  የተሻለ ይሆናል


በጌታሽ ላይ እምነት ይኑርሽ

🥀ጠይብ ኡኽታዬ👍 🥀


         
يَنبَغي البَسْط في الدُّعاء لثلاثة أَسْباب:

السبَبُ الأوَّل: لأنه عِبادة، فكُلَّما بسَطْت فيه ازدَدْتَ تَعبُّدا وتَقرُّبًا لله.
الثاني: أنه تَفصيل، والتَّفصيل خَيْر من الإجمال، لأنه قد يَكون في التَّفْصيل ما يَغيب عنك عند الإِجْمال.
والثالث: أنه انبِساطٌ مع الله الذي هو أَحَبُّ شيءٍ إليك، والحَديث مع المَحبوب لا شَكَّ أن كل أحَدٍ يُحِبُّ أن يَطول.
وانظُرْ إلى قول الرسول عَلَيهِ الصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ: "اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذَنْبِي كلَّهُ، دِقَّهُ وَجِلَّهُ، عَلَانِيَته وَسِرَّهُ، وَأَوَّلَهُ وَآخِرَهُ، اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي مَا قَدَّمْتُ وَمَا أَخَّرْتُ، وَمَا أَعْلَنْتُ وَمَا أَسْرَرْتُ، وَمَا أَنتَ أَعْلَمُ بِهِ مِنِّي" ، يَكفِي عن هذا كلِّه أن يَقول: اللَّهُمَّ اغفِرْ لي ذَنْبِي، لكن البَسْط له تَأثير على القَلْب.

ابن عثيمين | تفسير سورة غافر ➷

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴት ልጅ ረመዷን ሙሉ ወሩን ለመፆም ብላ ሀይድ(የወር አበባ) እንዳይመጣ የሚከለክል መድሀኒት መጠቀም እንዴት ይታያል??

መልስ

ይሄን የወር አበባ ደም እንዳይመጣ የሚከለክል መድሀኒት መጠቀም የለባትም

ምክንያቱም ጎጅ ነዉ

እኛጋ ያሉ ዶክተሮች ንግግር እንደተረጋገጠዉ

በእነዚህ ጉዳዬች እነሱ ናቸዉ መመለሻችን ማለትም ዶክተሮቹ

ብዙ ጉዳቶች አሉት


ተንቢህ
👇👇👇
ሸህ ፈዉዛን የወር አበባ እንዳይመጣ የሚከለክል ሁቡብ(መድሃኒት)መጠቀም ትችላለች የሚል ፈትዋ የሰጡበት አለ እናም ጉዳት ካለዉ አይቻልም ይሉሉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
مذكرة_في_الصيام_الشيخ_محمد_الوصابي_.pdf
2.7 MB
✅ مذكرة أحكام الصيام

🔸 للشيخ محمد بن عبد الوهاب الوصابي العبدلي