قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
አንድ ቀን
ከንግግር  መሀል...... ስማችን ይነሳል..

አላህ ይዘንለት አላህ ይዘንላት ተብለን እንታለፋለን

ሁላችንም ተውበት እናርግ።
🌴ኢማም ኢብኑ አል-ጀውዚ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

ኃጢአቶች በኃጢአተኛው አንገት ላይ የሚታሰሩ ሰንሰለት ናቸው።ንስሐን በማድረግና ምህረትን በመጠየቅ ካልሆነ በስተቀር በምንም ነገር ሊፈቱና ሊወገዱ አይችሉም።

📚التذكرة في الوعظ  || (169)
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
لا تشتكي من أولادك ، وأدعو بهذه الآيات من القرآن الكريم لأبنائك…
<unknown>
لا تشتكي من أولادك ، وأدعو بهذه الآيات من القرآن الكريم لأبنائك

الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
نصيحتي للنساء 27
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 27

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷ፅጌረዳ አበባ ግንዷ ላይ ባለው እሾህ ራሷን እንደምትጠብቀው ሁሉ አማኝ ሴትም  በጅልባቧ በኒቃቧ....ውበቷን ትጠብቃለች።
 
https://t.me/https_Aselefya
،        የስኬት ~ ዘር           ،

ሰክኖ ለማስተዋል~አዝኖ ባሳረፈ
ወደ ስኬት ጥሎ~ድል ባጎናጸፈ
አጀጋነነ እንጂ~መች አደናቀፈ ¡

ብልሃት አስተምሮ~ጉዞ ያቀለለ
በውድቀቶች ሁሉ~የስኬት ዘር አለ..¿

https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ እህት             

🧷የጅማሬሽ ታናሽ መሆን የፍፃሜሽን ታላቅነት አይወስነውም...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷የሰው ልጅ በፍቅር ስትወድቅለት ምክንያት እየፈለገ ይርቅካል! እንከንህንና ጉድለትህን ይለቃቅምልሀል'

አላህ ግን በቀረብከው ቁጥር እጥፍ ድርብ አድርጎ  ወዳንተ ይቀርባል ብሎም እንከንህን ሁሉ  ይሸፍንልሀል  ጥፋትህን ሁሉ ሰርዞልህ ይወድሀል።

https://t.me/https_Aselefya
ፍቅር ውስጥ መውደቅ በሽታ ነው። መድሃኒቱም ያፈቀራችሁትን ሰው ማግባት ነው።ያን ማድረግ ካልቻለ
ከዚህ ነገር መታገስ ነው።ይህን ማድረግ ሊመር ይችላል ቢሆንም ግን ጠቃሚ ፈውስ ነው።

ኢብኑል ቀይም رحمه الله

«العِشقُ مرضٌ من الأمراض، فإن قُدِرَ على علاجِه كان علاجه التزوّج، وإلا فالصبرُ عنه من أنفعِ أدوِيَتِه»

#ማስታወሻ
አንድት ምርጥ የሱና እህቴ የጋበዘችኝን ላካፍላችሁ💎
20 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 20-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
‏من أعظم ما قرأت لابن القيم في (مدارج السالكين) قولُه -رحمه الله- :

"ولَو توكَّلَ العبدُ على اللهِ حقَّ توكُّلِهِ في إزالةِ جبلٍ عن مكانِهِ، وكان مأمورًا بإزالتِهِ لَأزالَه!".

📘 مدارج السّالكين (١/ ١٢٦)

📖🍁☕️
ስስት በገንዘብ ብቻ አይደለም ያለው። የ ባህሪ ስስታምነት፣የፈገግታ ስስታምነት፣ የሃቀኝነትና ታማኝነት ስስታምነትም ይኖራል።

በጣም የከፋው ስስታምነት ደግሞ ለየትኛውም ሰው መልካም መመኘትን መሰስት ነው።

ዶ/ር ሁሰይን አልፊፊ حفظه الله

#ማስታወሻ
🔖ማስታወሻ"

🧷ﺳﻮﻑ ﻳﺄﺗﻲ ﻳﻮﻡ ﻻ‌ ﺃﻛﻮﻥ ﻣﻌﻜﻢ، ﻭﺳﻮﻑ ﺗﺪﺧﻠﻮﻥ ﻟﺘﻘﺮﺃﻭﺍ بإذن الله، ﻣﺎ أنقلة من الفوائد، ﻓﺈﻥ ﻭﺟﺪﺗﻢ ﻣﺎ ﻳﺆﺟﺮﻧﻲ ﺃﻧﺸﺮﻭه، ﻭﺇﻥ ﻭﺟﺪﺗﻢ ﻣﺎ ﻳﺆﺛﻤﻨﻲ ﺃﺗﺮﻛﻮه.

https://t.me/https_Aselefya