🧷ኢላሂ.....
ወዳንተ መቃረብን አብዝተው ከጨመሩት አንተም ከነሱ የዱኒያ መከራዎችን ካስወገድክላቸው
ከደጋግ ባሪያዎችሁ አድርገን ያ ረብ🤲
https://t.me/https_Aselefya
ወዳንተ መቃረብን አብዝተው ከጨመሩት አንተም ከነሱ የዱኒያ መከራዎችን ካስወገድክላቸው
ከደጋግ ባሪያዎችሁ አድርገን ያ ረብ🤲
https://t.me/https_Aselefya
የተሰበረ ልብን ጠጋኝ እንጂ" ልብን ሰባሪ እንዳትሆን¡
🧷ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺍﺑﻦ ﻋﺜﻴﻤﻴﻦ ﺭﺣﻤﻪ ﺍلله:
ﻳﻨﺒﻐﻲ ﻟﻺﻧﺴﺎﻥ ﺃﻥ ﻳﺮﺍﻋﻲ ﻗﻠﻮﺏ ﺍﻟﻨﺎﺱ، ﻓﺈﺫﺍ ﺍﻧﻜﺴﺮ ﻗﻠﺐ ﺷﺨﺺ ﻓﻠﻴﺤﺮﺹ ﻋﻠﻰ ﺟﺒﺮﻩ ﺑﻤﺎ ﺍﺳﺘﻄﺎﻉ؛ ﻷﻥ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﻓﻀﻼ ﻋﻈﻴﻤﺎ، ﻭﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﻳﻨﺒﻐﻲ ﻟﻪ ﺃﻥ ﻳﺮﺍﻋﻲ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺑﻨﻔﺴﻪ ﺑﻤﻌﻨﻰ ﺃﻥ ﻳﻌﺎﻣﻞ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺑﻤﺎ ﻳﺤﺐ ﺃﻥ ﻳﻌﺎﻣﻠﻮﻩ ﺑﻪ.
[ﺷﺮﺡ ﺑﻠﻮﻍ ﺍﻟﻤﺮﺍﻡ ١١-٣٣٣]
ሸይኽ ኢብኑ ኡሠይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ"
የሠው ልጅ የሰዎችን ቀልብ ከመስበር ሊጠባባቅ እና ሊጠነቀቅ ይገባል"
የሠውን ልብ ከሰበር , በመጠገን ላይ ሊጥር ይገባውዋል, ይሄን በማድረጉ ትልቅ ደረጃ አለው።
ሸርህ ቡሉገል መራም( 333/11)
https://t.me/https_Aselefya
🍓1
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
~ከ ወንጀል ዉጤቶች መካከል አንዱ«ሰኬትን ማጣት ነው» ይላሉ ኢብኑ አል-ቀይም ረሒመሁላህ፡፡
ወንጀል ባንተ እና በጌታህ መካከል እክል ነው፤ ጋሬጣ ነው፣ ግርዶ ነው፡፡ለምነህ ለዱዓህ ምላሽ አታገኝም፣ ሠርተህ ከድህነት አትወጣም፣ አስበህ አይሳካልህም፣ ተወዳድረህ ትሸነፋለህ፣ ለሥራና ለትህምርት ተፈትነህ ትወድቃለህ፣ ምኞትህ አይሰምርልህም፣ ያቀድከው አይሆንልህም፡፡ የ ወንጀል ባለቤት ከሆንክ እቆጥባለሁ ብትልም አይሆንልህም፣ ወንጀል ብል ነው፡፡ ወንጀል ተምች ነው፤ ወንጀል ቫይረስ ነው በልቶ ይጨርስሃል፤ አተንም ፀጋህንም ይበላል፡፡
የ ወንጀል ዉጤቱ በዚህ ብቻ አያበቃም፡፡ቤትን ያበላሻል፣ ትዳርን ያደፍርሳል።«እኔ የ ወንጀሌን ዉጤት በምሳፈራት እንሠሣ ላይ ጭምር አያለሁ!» ይላሉ አንዳንድ ደጋጎች፡፡ እንሠሣዋ ባህሪዋ ይቀየራል፣ ገር የነበረችው ኃይለኛ ትሆናለች፣ ታዛዥ የነበረችው ታምፃለች፡፡
ስንቀየር ነገሮችም ይቀየራሉ፡፡ ስናበላሽ ሁኔታዎችም ይበላሻሉ። ያከብሩን የነበሩ ሰዎች ይንቁናል፣ ባላችን ይቆጣናል፣ ሚስታችን ነብር ትሆናለች፣ ልጆቻችን አይታዘዙንም።ወንጀልህ ሲበዛ ፊትህ ይጠቁራል፣ ኑርህ ይጠፋል፣ሞገስህ ይገፈፋል፡፡ወንጀል ጥቁር ሲሆን ፅድቅ ሥራ ግን ነጭ ነው፡፡ ወንጀል ጨለማ ሲሆን መልካም ሥራ ግን ብርሃን ነው፡፡ ወደ ብርሃን ለመውጣት ደግ ሥራን ማብዛት።
እናም ለአንዳንንድ ነገሮች ጓጉተህ፣ አንዳንድ ነገሮችን ሞክረህ …. አልሳካ ያለህ እንደሆነ መለስ ብለህ ራስህን ፈትሽ፡፡ ከስኬትህ ያገደ ጋሬጣ ሊኖር ይችላልና ያንን አስወግድ፡፡ ከራስህ ጀምር። ከማሳበብህ በፊት ሁኔታህን መርምር።
አላህ ይርዳን፡፡

Forwarded from ስለ ቀልባችን
📚የሙኽተሶር አዳእ ወ'ደዋእ ደርስ የድምፅ ቅጂ ክምችት እስከ ክፍል 14 ድረስ―
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 1
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 2
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 3
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 4
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 5
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 6
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 7
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 8
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 9
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 10
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 11
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 12
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 13
ዳእ ወ'ደዋእ ክፍል 14
🔗(ወደ ድምፅ ቅጂው ማስፈንጠሪያ የሊንክ ቁጥሮች ናቸው። ሲነኳቸው ወደ ድምፁ ይወስድዎታል)… ይቀጥላል!

🧷ያኔ ዱሮ ዱሮ¿
ልቤ ሞኝ ነበር ሩህሩህ ተላላ
ለእምነቱ ያደረ ቃሉን የማይበላ
እውነት ተናጋሪ ያደረ ለነፍሱ
ለፍቅር የሚራራ አብልጦ ከራሱ
አደራ ጠባቂ ምሎ የማይከዳ
ተሸክሞ ሚዞር የቃል ኪዳን እዳ
ምስኪን ነበር ልቤ ከሁሉ የፀዳ
አሁንማ ነቅቶ ያ ያ ሁሉ ቀርቶ
መታለሉን ትቶ ልቤ ልብ ገዝቶ
ወዳጁን ጠላቱን እራሱን ለይቶ
ይኖር ጀምሮታል የሚወደውን ወዶ
የጠላውን ትቶ....!!
https://t.me/https_Aselefya
🧷
https://t.me/https_Aselefya
ሁሌም ፈገግ የሚሉ ሰዎች"
ከሰዎች ዘንድ ሁሌም ደስተኛ ይመስሏሉ
ምክንያቱም የውስጣቸውን ህመምና ጭንቀት
በሳቃቸው ነው የሚያሸፍኑት።
https://t.me/https_Aselefya
👍1
الــعــلـــم نـــور💡
Voice message
የኔ ውድ እህት
🧷ስለ ህይወትሽ በሚዲያ አታዉሪ¡
በሚዲያ ያሉ ሰዎች ሳይሆኑ ህይወትሽን የሚያስተካክሉልሽ <ከአርሽ በላይ ያለዉ ጌታሽ አሏሁ ሱበሀነ ወተዓላህ ነዉ"
ሰዎች በተኙበት ጭር ባለዉ ለሊት ተነስተሽ ያአላህ በይ ለእሱ ብቻ ንገሪዉ።
﴿و إذَا سَألكَ عِبادي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ﴾
ሰማይ እሩቅ ብትመስል እንኳን
ከሰባት ሰማያት በላይ ያለው ቅርብ ነው"
وَنَحۡنُ أَقۡرَبُ إِلَيۡهِ مِنۡ حَبۡلِ ٱلۡوَرِيدِ"
ይሄን ብሎናልኮ።
https://t.me/https_Aselefya
👍2