«وأحــبُّ وأوقَــعُ الكلامِ على قلبِي أن يُقالَ لِي «أوصــيكِ بتقــوَى الله»
የምወደዉ እና ከልቤ የሚሰማኝ ቃላቶች ከሚባሉኝ ለኔ «አላህ እንድትፈሪ አደራ እልሻለሁ» የሚለዉ ቃል ነዉ።
◺◿◺◿◺◿◺◿
የምወደዉ እና ከልቤ የሚሰማኝ ቃላቶች ከሚባሉኝ ለኔ «አላህ እንድትፈሪ አደራ እልሻለሁ» የሚለዉ ቃል ነዉ።
◺◿◺◿◺◿◺◿
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"
~
t.me/https_Asselfya
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"
ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ"
ሱረቱል በቀራ /197~
t.me/https_Asselfya
Forwarded from من أقوال السّلف
" ما تقول السادة العلماء أئمة الدين رضى الله عنهم في رجل ابتلى ببلية وعلم أنها إن استمرت به أفسدت عليه دنياه وآخرته؟ وقد اجتهد في دفعها عن نفسه بكل طريق فما يزداد إلا توقدا وشدة فما الحيلة في دفعها؟ وما الطريق إلى كشفها"؟
«وقد ذكر أمثالَ هذه الأحاديثَ وجَوَّدَ الكلام في التَّخويف الشيخُ الإمام الشَّهيرُ بابنِ قيِّمِ الجَوزِية، تلميذُ شيخِ الإسلام ابن تيميَّةِ في كتابه المعروف «الجواب الكافي لمن من سأل عن الدَّواءِ الشَّافي»، فمن أراد الشِّفاءَ التَّامَّ في هذا المعنى، فعليه بمطالعتِهِ، لما فيه من تدبُّرِ كتاب الله، وصحيحِ السُّنَّةِ النبوية».
#العواصم_والقواصم [٩/٤٠٤]📚
«وفي هذا الكتاب من لطائف العلم وحقائقه وبيان محاسبة النفس ومراقبتها مالا يستغني عنه طالب علم. وقد ذكر الشيخ عبد الظاهر أبو السمح في خاتمة الطبعة لهذا الكتاب: أنه هو السبب في هداية الله له إلى طريق السلف الصالح وسلوك منهجهم في توحيد الله تعالى وعبادته».
#التقريب_لفقه_ابن_القيم📚
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬን ከትላንት የተሻለ የምታደርጊው ጠቃሚ ነገሮችን በራስሽ ላይ ስጨምሪ ነው።
ባወቅሽ እና ባነበብሽ ቁጥር ብዙ ታቂያለሽ ችግሮችሽንም በቀላሉ ትፈቻለሽ ሁልግዜም ለመማር በርሽ ክፍት ይሁን።
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
ባወቅሽ እና ባነበብሽ ቁጥር ብዙ ታቂያለሽ ችግሮችሽንም በቀላሉ ትፈቻለሽ ሁልግዜም ለመማር በርሽ ክፍት ይሁን።
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
👍3💯3
🧷እውነተኛ እና ትክለኛ ወዳጅ ስትኖርሽ ፊት ለፊቷ ወንጀል መስራት ይቅርና ለማሰብ እራሱ ታፍሪያለሽ"
መጥፎ ጓደኛ ስትኖርሽ ደግሞ ፊት ለፊቷ መልካም መስራት ያሳፍርሻል " ውዷ እህቴ ሆይ "ዋ ቁጭቴ የምትይበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ራቂያት"
يَا وَيْلَتَىٰ لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا
«ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ፡፡
https://t.me/https_Aselefya

👍4💯1
🧷ستجدِ قوتكِ في الألم فأستمرِ ولا تيأسِ
«ጥንካሬሽን በህመም ውስጥ ታገኛለሽ፣ ስለዚህ ቀጥይ እና ተስፋ አትቁረጪ።»
"الالم الذي تشعرِ بهِ اليوم سیکون مصدركِ قوتكِ غداً"
አብሽሪ የኔ ውድ እህት ዛሬ የሚሰማሽ ህመም የነገ የጥንካሬሽ ምንጭ ይሆናል።

👍1🍓1