قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷እስልምና  የስንፍና ሀይማኖት አይደለም'
እስልምና  የሥራ
{ድን} ነዉ
የዱኒያም ሆነ  የአኸይራን  ሥራ እንድንሰራ  ይገፋፋል።

ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን  «ሀፊዘሑላህ»

https://t.me/https_Aselefya
💯1
የኔ ውድ እህት ስለ ስኬትሽ ለጥንካሬሽ


🧷ስትጀምሪ ብዙዎች ይንቃሉ " ስትሳሳች "ብለን አልነበርን ? ይላሉ ፡ መሀል ስትደርሽ ወደ ኋላ ይጎትታሉ ወደ መጨረሻው ስትቃረቢ መንገድ ይዘጋሉ  እንደምንም ስታሳኪው ግን  መግቢያ ያጣሉ
በጀርባ ሁነው ማጨብጨብ ይጀምራሉ 
ወዳጅ መስለው ወደ አንቺ ይመጣሉ"

→እንኳን ደስ አለሽ ይላሉ"

አንቺ ግን ስትጀምሪም አትስሚያቸው ፡ስትጨርሽም አትስሚያቸው  ራስሽ ላይ እና ስራሽ ላይ ብቻ አትኩሪ"
ስኬት ሲመጣ ወደ አንቺ የማይመጣ የለምና ፡፡


https://t.me/https_Aselefya
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ያጀመዓ እንደት ናችሁ
ዱባዮች ሀዋላ የምትፈልጉ በታማኝነት እልካለሁ አናግሩኝ👇👇

@bint_jemal_hasen_aselfy
🔖ለውጥ ማለት  ከትናት ማንነቱ  ተለውጦ  ዛሬን  የሚኖር ነው " ጀግና ሴት  በሠዎች ውደታ  ሆነ  ጥላቻ አትኖርም  የምትኖርለት  የራሧ  የሆነ  አለማ እቅድ አላት።

https://t.me/Kuni_selefiyah_1
~እውነተኛ ደስታና ሰላም ሊገኝ የሚችለው ለዚህች አለም ፈጣሪ እና ጠባቂ ትዕዛዝ ተገዢ በመሆን ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል :-

الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ

[ ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 28 ]


እነዚያ እመኑ በተባሉት ሁሉ  ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

~

   t.me/https_Asselfya
🧷መሆን እና መምሰል"

አንድ ቃል ኖሩዋቸው በመ ቢጀምሩ
መሆን እና መምሰል መቸም አንድ አይሆኑ
መሆንን የሚሻ ከመምሰል የራቀ
ቃሉን የሚያከብር ከውሸት የራቀ

በጥርሱ የሳቀ በውስጡ እልፍ ሴራ እያፀባረቀ  መሆን አይባልም ከመሆን የራቀ

በመምሰል ተሞልቶ በማይጠቅም ተግባር
ጎደኛውን ትቶ ማፈር አልዘራበት ሲያወራ አፉን ሞልቶ
ሴቷም እንደዛው ናት ያውም ኩሱ ብሳ
የጎደኛ እባብ የልብ ጠባሳ በጥርሷ እየሳቀይ ገድላ ስታነሳ ።


https://t.me/https_Aselefya
🧷 "የኔ ውድ ነፍስ

በህይወትሽ ላይ ብዙ የሚያጋጥሙሽ ችግሮች ይኖራሉ" ነገር ግን አንድ ነገር እወቂ" ያልፋል"

አዎ ማለፉ አይቀርም"ስለዚ ለሚያልፍ ቀን ብለሽ የማያልፍ መጥፎ ታሪክ ሰርተሽ ከማለፍ ተጠንቀቂ ያመመሽን ደና ትሆኛለሽ። የናፈቅሽውን ትገናኛለሽ። ለተበደልሽው ፍትህን ታገኛለሽ።

ብቻ አንቺ ደና ሀኚ....💧

https://t.me/https_Aselefya
«من أجمـل مساحيق التجمـيل
على وجه الأنثى፡ الخجل، الحياء، والستر...»

«በጣም ቆንጆ ከሆኑት በሴት ፊት ላይ መዋቢያዎች መካከል፦ እፍረት፣ ዓይን አፋርነት እና መደበቅ... !»

 =
t.me/https_Asselefya1
👍1
🔖የሱናዋ እህቴ...!
እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ
~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ
~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት
~የመንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት

~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር
~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር !!


=

t.me/https_Asselfya
💯1
" የኔ ውድ እህት "

🧷ትልቁ ነገር እራስሽን ማረም"እራስሽን ማስተካከል"እራስሽን መገምገም"ያለሽበትን  ማወቅ"ካለሽበት ደረጃ ከፍ  ለማለት መበርታት"እራስሽን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው።

እስኪ አሏህ ያበርታን

https://t.me/https_Aselefya
👍1
" የኔ ቆንጆ እህት "

🧷ስሜትሽ ምንም ያክል መራራ ቢሆን
      ድክመትሽን ለማንም ግልፅ አታድርጊ
።

https://t.me/https_Aselefya
🍓2
«وأحــبُّ وأوقَــعُ الكلامِ على قلبِي أن يُقالَ لِي «أوصــيكِ بتقــوَى الله»

የምወደዉ እና ከልቤ የሚሰማኝ ቃላቶች ከሚባሉኝ ለኔ  «አላህ እንድትፈሪ አደራ እልሻለሁ» የሚለዉ ቃል ነዉ።

◺◿◺◿◺◿◺◿
هكذا سنكون جميعًا…
يفنى الجمال، ويزول المال، وتذهب النِّعَم والملابس والراحة،
ويبقى الجسدُ المترفُ طعامًا للدود،
فهل أعددتَ نفسك لليوم الذي تنتهي فيه كلُّ زينةٍ ومتاع؟

موعظة تبكي القلب نسأل الله الثبات على دينه حتى نلقاه

🍃🌸
🧷 ዱኒያ ልክ እንዴ ዠዋዝዌ ናት፣ አንድ ጊዜ ከፍ "አንድ ጊዜ ዝቅ ብቻ ከዛ ከዚህ ታወዛውዛለች "ታድያ ይችን መወዛወዝ ተቋቁሞ ለማለፍ ሰብር ያስፈልጋል"
አላህ ከሰብረኞቹ ያድርገን።


~
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ"

ሱረቱል በቀራ /197

~
      t.me/https_Asselfya