قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🌴አምር ኢብኑል ዓስ (ረ ዐ) እንዲህ ብለዋል፡-

ወድቆ የተሰበረ  አጥንት ሊጠገን የሚችል ነው።በምላስ የተሰበረ ግን ምንም አዎንታዊ ስሜትን አይተዉም 'ሊጠገን አይችልምና'።

📚بهجة المجالس (صـ١٣)
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
"መፍረድ እጅግ በጣም ቀላል ነገር ነው፤ መወሰንም እንደዚሁ። ነገር ግን ውሳኔ ላይ ከመድረስህ በፊት ጉዳዩን በብዙ ማዕዘን መመልከትና አለመቸኮል ከፀፀት ያድንሃል። ወዳጄ ሆይ! ከተናገርክ በኋላ ማሰብ አይጠቅምህም፤ እንዲሁ ከፈጸምክ በኋላ መጨነቅ ፋይዳ የለውም። ስለዚህ እያንዳንዱን ነገር ከማድረግህ በፊት አስብ! ማሰብ የሕይወት ጥበብ ነውና።"
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🪴 Quiz 🌿

🌱 ፈጣሪያችን ክብሩ ከፍ ያለው ጌታ አላህ በየለሊቱ የለሊቱ አንድ ሶስተኛ  ⅓ ሲቀር ወደ ቅርቢቱ ሠማይ ይወርዳል ።
🧷በሕይወት ጉዞ ዉስጥ ብዙ ዓይነት ሰዎች ያጋጥሙናል ።
አንዳንዶቹ በህይወታችን ዉስጥ ትምህርት ሰተዉን ያልፍሉ
ሌሎች ትልቅ ጠባሳ በልባችን ዉስት አኑረዉ ይሄዳሉ

ብቻ ብዙ ነገር።

https://t.me/https_Aselefya
قال الشيخ العثيمين رحمه الله:

"إذا فسد الزمن؛ ورأيت أن اختلاطك مع الناس لا يزيدك إلا شرا وبُعدا من الله؛ فعليك بالوحدة.

شرح رياض الصالحين: (5-354)
በህይወት ጎዳና ላይ ከሚያጋጥሙን በርካታ ፈተናዎች መካከል እንደ አስመሳይ ሰዎች ልብን የሚሰብርና እምነትን የሚገድል የለም። እነዚህ ሰዎች የወዳጅን ጭንብል አጥልቀው፣ የምክርን ካባ ደርበው ቀርበው፣ በፊታችን የማር ጠብታ በሚመስሉ ቃላት ሲያሞካሹን፣ ዞር ስንል ግን ማንነታችንን የሚገድል የመርዝ ጦራቸውን ይሰነዝራሉ። ፍቅራቸው ሀሰት፣ ፈገግታቸው ይዩልኝ፣ አቀራረባቸው የትርዒት ነው።አላህ ይጠብቀን!
|•| t.me/AbuSufiyan_Albenan
የኔ 🌙

ምን ያክል እድለኛ እንደሆንኩ የማውቀዉ  ከዚህ ሁሉ አስመሳይ ሰዉ አንችን የመሰለ  ንፁህ ልብ ያላት ጓደኛ( እህት) በሂወቴ ዉስጥ መኖርሽ ነዉ።

አንችን ነዉ እህት ዐለሜ أم عبد الحفيظ
💯4
በጣም ሀይለኛ ነዉ ለሞት አለዉ ስቃይ
ማንም የሚያሥጥለን የለንም ገላጋይ

ከሞት የሚያስጥለን ዘመድ ቢሰበሰብ
ወዳጅ ዘመድ ቢጮህ ሁሉም ቢቅለበለብ
መመለስ አይችሉም ከዛ ጠንካራ ግንብ
🧷የኔ ውድ እህት....ለውሎሽ ጥሩ ቦታ ምረጪ ዋጋሽን ከፍ ያደርገዋልና።

https://t.me/https_Aselefya
👍5
🧷እውነት ከብዙ ሰው ታጣላለች
ይህ ማለት ግን ሀሰተኞችን
ከላይህ ላይ ታራግፋለች،،،

ልክ ንፁህ ውሃ ቆሻሻውን እንደሚያስወግደው
...¿

https://t.me/https_Aselefya
💯2👍1🍓1
✍ራስን መሆን ራስን መቀበል ጌጥ ነው።
በመጀመረያ ራሳችን እንቀበል ከዛ በኃላ ነው ሌሎችም ሚቀበሉን። በራስ መተማመንን ለራሳችን እንንገረው።
💯3
🤩 አላህ ሰዎችን እና ጅኖችን የፈጠረው እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው❓

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እይውልሽ የኔ ውድ እህት¡

ትርፍ ነገር ለሌላ ለመስጠትም ለመጣልም ስለሚቀል አንቺም እንዲሁ ትርፍ በሆንሽበት ቦታ አትገኚ!

https://t.me/https_Aselefya
🧷ንቀት ከበዛበት ወዳጅነት¡
ክብር ያለው ብቸኝነት ይሻላል።


https://t.me/https_Aselefya
💯4
يَا لَلحَسرَة !!
مِنْ ‏كَثرةِ التَبَرُّجِ
أَصبَحَ الإحتِشَامُ مُلْفِتاً
للنَّظَر !!
💯1
ገጠር ሂጄ.....
ኤርፎኔ ጠፍቶብኝ እየቀወጥኩት 


አያቴ  ወፍጮ ቤት መዳበሪያ አስራ ወስዳበታለች አሉኝ
ክ......👌
👍2
~ጠንካራ ሴት ማለት በጣም የምትፈልገውን በጣም የምትወደውን ነገር መተው የምትችል ናት....
በህይወትሽ ውስጥ በጣም ከባድና ብርቱ ውሳኔ ማለት
ነፍስሽን እና ልብሽን የሚጎዳውን ነገር መተው መቻል ነው
   ...ሰላም የሚነሳሽን ነገር  መተውን ልመጂ...💪🏼
      ...ዋጋሺን ለማያውቅልሽ ዝቅ አትበይ
    ... እወቂ አንቺ ተወዳጅ 💦ነሽ አዎ ንግስት ነሽ ቀና በይ
« اشترِطوا في الزّواج الدِّينَ أولا

«ለትዳር የመጀመሪያ መስፈርት ዲን አድርጉ !

« ابحثوا عن أزواجٍ وزوجاتٍ يتّقين الله

«አላህን የሚፈሩ ባልና ሚስቶች ፈልጉ !

« البيتُ القائم علىٰ أُصول الدِّين بيتٌ أعمدتُه صلبةٌ لا تتأثّر بالعوامل الخارجيّة


«በዲን መሠረት ላይ የተገነባ ቤት በዉጫዊ ሁኔታዎች የማይነኩ ጠንካራ ምሶሶዎች  ያሉት ቤት ነዉ።

« قدِّموا الدِّين علىٰ كلِّ أمور الدُّنيا،
فأمورُ الدُّنيا لا تأتي بالدِّين،
ويأتي الدِّين بكلِّ شيء

«ከአለማዊ ጉዳዮች ዲንን አስቀድሙ
ዓለማዊ ጉዳይ ዲንን አያመጣምና
ዲን ግን ሁሉንም ነገር ያመጣል
።

𝐓𝐞↷🌸↶ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
{وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ}
لاتحزن و لاتيأس مهماكانت الخسائر في عمرك؛مهما فاتتك أشياء تحبّها؛مهما طال انتظار الأماني
‏مهما كانت ظروفك صعبة لايهتزّ إيمانك بربك
‏إن مايقضي الله هو الخير لك وسيعطيك أضعاف ماتتمنى مادمت تدعوه وتحسن ظنّك به وسيرضيك رضًاتنسى معه مافات