قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ቤቶች ከጭቃ ነበሩ
ልቦች ደግሞ ከወርቅ!!


ያ ደጉ ዘመን እኛ ህጻን የነበርን ጊዜ አያቶቻችን ነበሩ የዚህ ልብ ባልተቤት አሏህ ይዘንላቸውና ላይመለስ ተጓዘ አይ ዱኒያ!!!

🌷🍃...

https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44
٠٠٥ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 05👆 ዛሬ እሁድ 11/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٠٦ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 05👆 ዛሬ ሰኞ 12/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٠٧ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 07👆 ዛሬ ማክሰኞ 13/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
👍1
{وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا}

መርየም عليها السلام ቀን ጿሚ፣ ሌሊት ሰጋጅ፣ የተመረጠች እንደሆነች ይታወቃል። ግን አላህ ያስታወሰን ጥብቅነቷን ነው።

ይህ ጥብቅነት ለሴት ልጅ ሁለነገር መሰረት ነው።


~
🍓2
ወዷ እህቴ:

ወደ መጥፎ ነገር እየጋበዘሽ _አታምኒኝምደ ሲልሽ ፣እንደት ላምንህ እችላለሁ ለአላህ ያልታመንክን ሰውየ በይው!

https://t.me/https_Aselefya
💯3
ሴት ልጅ በህይወቷ ሁሉ የምታገኘው
ትልቁ ምስክርነት ጥሩ ሚስት እንደሆነች
ባሏ ሲመሰክርላት «እና «የጥሩ ልጆች »
«እናት ነች  ስትባል » ነው።
👍8💯1
∙ ዝንብን ያስናቃት ተፈጥሮዋ ሳይሆን ውሎዋ ነው :: « መገኛችሁን አስተካክሉ ❗️

=
t.me/https_Asselefya1
👍4
ልብ በሉ

ለፍላጎቱ (ለጥቅሙ) እኛን ፈልጎን የመጣና  እኛን ላለማጣት ብዙ ዋጋ  በሚከፍል ሰው  መካከል ብዙ  ልዩነት አለ !

ትክክለኛ ሰው  ሰንለየው  ያዝናል  ! ትክክለኛ ያልሆነ ግን አያዝንም ምንም አይመስለውም በል እንደውም ስናዝን ሲቸግረን  ይለየናል ።

አሏህ በማንኛውም ሁኔታችን  ላይ ከኛጋ  አብሮ  የሚሆን ሰው  ይሰጠን !

~ t.me/FKR_ESKE_JENET
👍4
🔖የሱናዋ እህቴ...!
እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ
~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ
~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት
~የመንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት

~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር
~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር !!


=

t.me/https_Asselfya
👍2💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مَسْــؤُولِيَّة المَرأة فِي بَيتِهٰــا /الشَّيخ سُلَيمَان الرُّحَيلِيِّ حفظهُ الله

https://t.me/https_Aselefya
🧷የኔ ውድ እህት_አስተውይ!

ወሬ እና ተግባርሽ ካልተመሳሰሉ ቃላቶችሽ ዋጋ ማጣት ይጀምራሉ ።

https://t.me/https_Aselefya
🍓2
🧷ينبغي للمرأة : أن تحترم زوجها ، وأن تخاطبه بأدب ،  وأن لا ترفع صوتها عليه .
📙زاد المستقنع لابن عثيمين (٣٣٤٠/١)


ለሴት ልጅ  ግድ ይላታል' ባሏን ልታከብርና በአደብ   ልታናግረው_ድምፆን ከፍ አድርጋም ላታናግረው ይገባል ይላሉ፣ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ፣ረሒመሁ አሏህ፣

እህቴ አንቺ ለባልሽ ምን አይነት ሚስት ነሽ እስኪ ራስሽን ፈትሽ?

ወንድ ልጅ ካከበርሽው ያከብርሻል፣ በቀልድ በጨዋታ ስም ኤድ ባክህ ደነዝ ድንጋይ እያልሽ ትጀምሪለታለሽ፣ከተወሰነ ቀን በኋላ አንቺን ከመሳደብ አልፎ እናት አባትሽን ይሳደባል፣አንቺም አያከብረኝ ማለትሽን ትጀምሪያለሽ፣ እውነትሽን ነው በጣም ነዉ ያላከበረሽ አይደለ? ጉድ ነውኮ

ደግሞ አንዳንድ እህቶች አሏህ ያስተካክላቸውና
ባሏ አንድ ሲናገራት አስር እጥፍ ትመልሳለቺ ጩኸት ያዘለ ስድብን ታዘንብበታለች፣በል እንደውም ለመማታት ሁሉ የምትነሳ አለች ፣ኦ አረ አንተም እንደ ወንድ ሁን ወንድሜ፣

ሀቂቃ የትዳር ትርጉሙ ሳይገባችሁ እድሜያችሁን አይታችሁ ወደትዳር አትግቡ ከመጀመሪያ ፣ስለ ትዳር ህይወት ተማሩ አንብቡ ማንበብ ካልቻላችሁ ስለ ትዳር አስመልክቶ የሚናገሩ ሙሀደራዎችን አድምጡ ፣እኔ ለትዳር ብቁ ሴት ነኝ ወይ ትዳር ውስጥ ስገባ የሚጠብቀኝን አላፍትና ለመጠቅ ብቁ ሴት ነኝ ወይ ብላችሁ ራሳችሁን ፈትሹ እንፈትሽ?

እንደው ምኑም ሳይገባን  ወደ ትዳር አለም ዘው ብለን ገብተን ዘው ብለን እየወጣል ለራሳችን ግራ ቀኙ ጠፍቶብን  ተደናግሮን ሌሎችንም ግራ ቀኙን አናስጠፋቸው ወገን ። ሁ 🙌

      
https://t.me/https_Aselefya              
💯1
🧷ሌባ መስረቁን እንጂ አንቺ ምንም ሁኚ ምን አይመለከተውም!

#አንዳንድ_ሰዎችም_ልክ_እንደዚህ_ናቸው:-

እነሱ የሚፈልጉትን ያግኙ ይጠቀሙ እንጂ ያንቺ መጓዳት በፍፁም ጉዳያቸው አይደለም።

https://t.me/https_Aselefya
👍2
🧷እህቴ አስተውይ!

ከውደታ ይልቅ መረዳት አስፈላጊ ነው፣
#ምክኒያቱም...የማይረዳሽ ሰው እንደት እንደሚወድሽ አያውቅምና።

https://t.me/https_Aselefya
🍓1
🧷ምክር በነፃ የማትቀበል ከሆነ¡
ፀፀትን በዋጋ ትገዛለህ።


https://t.me/https_Aselefya
🧷የኔ ውድ እህት¡

ጥሩ ባል ስጠኝ ብለሽ~አሏህን እንደምትለምኚው ሁሉ'
ጥሩ ሚስት አድርገኝ ብለሽም ለምኚው።


https://t.me/https_Aselefya
👍7
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
ነፍስህ ወደ ወንጀል ስትጠራህ እንድህ በላት! https://t.me/https_Aselefya
ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል።
አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :-

{ قُلۡ أَذَ ٰ⁠لِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ }

"(እንዲህ) በላቸው፡ 'ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?' " [አልፉርቃን፡ 15]

በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?!

ከዐረብኛ የተመለሰ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
` የኔ ውድ እህት

🧷በልጠሺ መገኘት ያለብሺ  ከሌሎች ሳይሆን !
በልጠሺ መገኘት ያለብሺ ከትላት ማንነተሺ መሆንነው  ያለበት:-

ሁሌም ወደፊት ተራመጂ ወደሆላ አትመለከቺ   ቆራጥ ሀኚ
አቺይም ያሉሺን ችለሺ አሳያቸው~የማንንም ዲገፋ አትከጂይ  የአሏህን ቢሆን እንጂ ጥሩ ልብ ይኑረሽ አሏህ ያግዝሻል።

https://t.me/https_Aselefya
👍4💯2
` ወዷ እህቴ¡

አላፊ አግዳሚው የሚረግጣት አበባ አትሁኝ¡

https://t.me/https_Aselefya
👍3