قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ጠንካራ መሆን አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነዉ።

https://t.me/https_Aselefya
🍓3
"ومن لم يكن الموتُ واعظه فلا واعظ لـه"💧
ከሕይወት ዋና መርሆቻችን መካከል አንዱ ይህ ነው።
فَمَنْ رَضِيَ فَلَهُ الرِّضا.

አላህ የወደደላችሁን ነገር ሁሉ ስትወዱ አላህ ዘንድ ትወደዳላችሁ።
ያኔየሚጨመርላችሁ እንጂ የሚቀነስባችሁ ምንም ነገር የለም።

t.me/https_Asselfya
❝ሩቃን በውሃ ላይ የማከናወን ተግባራት❞

በመጀመሪያ ዓላማው መሆን ያለበት በውሃ ላይ ሰበብ ይሆን ዘንድ ሩቃ እያደረግክ እንደሆነ ፈውሱ የሚገኘው  ከአላህ  መሆኑን  ልታምን ይገባሃል።

ውሃውን ከፊትህ አስቀምጠው በጠረጴዛ ላይ ወይም በማንኛውም ጠፍጣፋ መሬት ላይ አንድ ውሃ የያዘን እቃ ከፊት ለፊትህ በማስቀመጥ እራስህን ለውሃው ቅርብ አድርግ አፍህን ወደ ውሃው እንዲጠጋ ጭንቅላትህን በማጠፍ በውሃው ላይ  ለመተንፈስ በምትችልበት ሁኔታ ላይ ሁን።

የቁርኣን አንቀፆችን እና በሀዲስ የተረጋገጡ ዱዓዎችን አንብብ፡-ከቅዱስ ቁርኣን የሩቃ አንቀጾችን በማንበብ ጀምር።
ሱረቱ አል-ፋቲሃ [2፣5]አያት አል-ኩርሲ.
የሱረቱ አል-በቀራህ የመጨረሻ አንቀፅ
ሙአውዘተይን (ሱረቱ አል-ኢኽላስ፣ ሱረቱ አል-ፈለቅ፣ ሱረቱ አን-ናስ) [2፣ 6]....

የቁርአን ጥቅሶችን ወይም ዱዓዎችን ከጨረስከ በኋላ ወደ ውሃው በመጠጋት (በትንሹ የትንፋሽ አየር ንፋበት ) ሂደቱን ደጋግመው እፎይታ እስኪፈጠር ወይም ሩቃ እስኪጠናቀቅ ድረስ ንባቡን እየደጋግምክ ተንፍስ።

ተወኩሉና ኒያው  የተስተካከለ መሆን አለበት በአላህ በማመን  ፈውስን ከእርሱ ብቻ ከመፈለግ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይገባል።

ትርጉሞቹን፦ ከቃላቱ ጋር መንፈሳዊ ትስስር ይኖረው ዘንድ የምታነባቸውን የቁርአን አንቀፆች  ትርጉም ለማሰላሰል ጥረት አድርግ።
ዱዓው፡-ከነብዩ ﷺ በተነገረው ሀዲስ መሰረት ከቁርኣን ጋር የተስማማ መሆን አለበት።ከዚያም ተቀርቶ ካበቃ በኋላ ታማሚው ግለሰብ ይጠጣዋል እንዲሁም ይታጠብበታል በአላህም ችሮታ ፈውስ ያገኛል።

📚لترقية الماء وفقاً لمنهج
الشيخ ابن عثيمين،
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
🍓1
አስተዉል


ዝሆን ቢያንቀላፋ ዛፍ ተገድፎ ነው።


~
🍓2
🧷ልብ በይ ከተደፋ የማይታፈሰው ውሃ ብቻ አይደለም ክብርም እንደ ውሃ ነው
ውዷ እህቴ ከሁሉም በላይ ለክብርሽ  ዋጋ ስጭ።

https://t.me/https_Aselefya
👍7
🧷የጌታህን ውዴታ አስቀድም!

ከእናታችን አዒሻ (ረድየላሁ አንሀ) ተይዞ፡ ነቢዩ (ሰለላሁአለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنِ التَمَسَ رِضَى اللَّهُ بِسَخَطِ النَّاسِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ وَأَرْضَى عَنْهُ النَّاسُ وَمَنِ التَمَسَ رِضَى النَّاسِ بِسَخَطِ اللَّهُ سَخَطَ اللَّهُ عَلَيْهِ وَأَسْخَطَ عَلَيْهِ النَّاسُ﴾

“ሰዎች እየተከፉም ቢሆን የአላህ ውዴታ የፈለገ ሰው አላህ ይወደዋል። በሰዎችም ያስወድደዋል። አላህን በማስቆጣት የሰዎችን ውዴታ የፈለገ ሰው አላህ ይቆጣበታል። ሰዎችንም ያስቆጣበታል።”

📚 ኢብኑ ሂባን ሶሂህ ብለውታል፡ 276

https://t.me/https_Aselefya
🍓7👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📸 ነፍስያህን ታገል ነፃ ትወጣለህ❗️አለዚያ ትከስራለህ፣ ትጠፋለህ !

🎙الشيخ عبد الله القصير رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1
💯5🍓1
الصَبر عَلَى أقدَارِ الله المُؤلِمَة..!!

📝 አሳማሚ በሆነ የአላህ ቀደር መታገስ !

🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر.
=
t.me/https_Asselefya1
🍓1
አለመታደል ማለት ሃብታም አለመሆን አደለም።
አለመታደል ማለት ለዱኒያ ፍለጋ ተብሎ ከዲን መራቅ ማለት ነው።


https://t.me/Umu_Adil_67
👍2
﴿وَإِنّى لَغَفّارٌ لِمَن تابَ وَءامَنَ وَعَمِلَ صٰلِحًا ثُمَّ
اهتَدىٰ﴾ [طه: 82 - 82]

{እኔ ተውበት አድርጎና ተፀፅቶ ለተመለሰ መልካም ለሰራና ከዛም ለተመራ መሀሪ ነኝ }

https://t.me/https_Aselefya
لَيسَ الجَمالُ بِأَثوابٍ تُزَيِّنُنا
إِنَّ الجَمالَ جَمالُ العَقلِ وَالأَدَبِ
لَيسَ اليَتيمُ الَّذي قَد ماتَ والِدُهُ
إِنَّ اليَتيمَ يَتيمُ العِلمِ وَالأَدَبِ

✍ውበት ማለት በምታጌጠን ልብስ አደለም
ውበት ማለት ማ በእውቀትና በአደብ መዋብ ነው።

✍የቲም ማለት ያ ወላጆቹ የሞቱበት ማለት አደለም።
የቲም ማለት የእውቀትና የአደብ የቲምነው።

👉የትም እንሁን የትም እንኑር ባለችን በትንሽም ሰአት ቢሆን ዲናችን እንማር

አላህ ጠቃሚ እውቀት ይስጠን አሚን
‏إنا لله وإنا إليه راجعون، رحم الله ‎#سماحة_الشيخ_عبدالعزيز_بن_عبدالله_آل_الشيخ مفتى عام المملكة العربية السعودية، وغفر له واسكنه فسيح جناته وتجاوز عنه.
كما اسأل الله تعالى ان يخلف على المسلمين خيرا، اللهم آمين
🪴 ካፊሮች የሚያከብሩትን በዓል 『እንኳን አደረሳቹ』 ማለት አይፈቀድም ❔

🌱 ምርጫውን👇በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ
                   ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ቤቶች ከጭቃ ነበሩ
ልቦች ደግሞ ከወርቅ!!


ያ ደጉ ዘመን እኛ ህጻን የነበርን ጊዜ አያቶቻችን ነበሩ የዚህ ልብ ባልተቤት አሏህ ይዘንላቸውና ላይመለስ ተጓዘ አይ ዱኒያ!!!

🌷🍃...

https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44
٠٠٥ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 05👆 ዛሬ እሁድ 11/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٠٦ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 05👆 ዛሬ ሰኞ 12/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٠٧ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 07👆 ዛሬ ማክሰኞ 13/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
👍1