٠٠٤ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ
ክፍል 04👆 ዛሬ ሐሙስ 08/01/2018 EC የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ
ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ ዑባዲል ቁቡር
📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور
📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي
❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني
🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed

መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም
መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ
ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው::
https://t.me/UstazKedirAhmed
መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ
ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው::
https://t.me/UstazKedirAhmed
🔻
( يَوْمَ تَبْيَضُّ وُجُوهٌۭ وَتَسْوَدُّ وُجُوهٌۭ )
" ፊቶች የሚያበሩበትና ፊቶችም
የሚጠቁሩበትን ቀን "
🔺የምትሰራው ስራ የቂያም ቀን
ፊትህን የሚያበራ ነው ወይስ የሚያጠቁር??
ወደኋላ ተመልሰን እራሳችንን እንፈትሽ ።
የፊት ቀለም ትርጉም የሚኖረው አኺራ ላይ ብቻ ነው ። የሚኖረውም ቀለም ጥቁርና ነጭ ነው መካከል የሚባል ነገር የለም።( يَوْمَ تَبْيَضُّ وُجُوهٌۭ وَتَسْوَدُّ وُجُوهٌۭ )
" ፊቶች የሚያበሩበትና ፊቶችም
የሚጠቁሩበትን ቀን "
🔺የምትሰራው ስራ የቂያም ቀን
ፊትህን የሚያበራ ነው ወይስ የሚያጠቁር??
ወደኋላ ተመልሰን እራሳችንን እንፈትሽ ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أكثر شيء مرارة في هذا العالم ليس الحنظل ولا العلقم وإنما هو الخذلان!!
أوجعُ احتراقٍ هو ما يأتيكَ ممن كنتَ تضمُّه..
ويكفي أن نلاحظَ أنَّ الزجاجَ لا يكون جارحًا الا عندما يُكسر!! .
https://t.me/https_Aselefya
أوجعُ احتراقٍ هو ما يأتيكَ ممن كنتَ تضمُّه..
ويكفي أن نلاحظَ أنَّ الزجاجَ لا يكون جارحًا الا عندما يُكسر!! .
https://t.me/https_Aselefya
🧷 የፈለግከውን ሰው ውደድ
የፈለግከውንም ጥላ‥
ነገር ግን ለወደድከው ሰው ብለህ
የምትጠላውን ሰው ከመበደል ተጠንቀቅ !!
https://t.me/https_Aselefya
የፈለግከውንም ጥላ‥
ነገር ግን ለወደድከው ሰው ብለህ
የምትጠላውን ሰው ከመበደል ተጠንቀቅ !!
https://t.me/https_Aselefya
💯3
🧷ራስሽን ከልክ በላይ አታስጨንቂ ምክንያቱም በዚች አለም ምንም ቋሚ ነገር የለም። ሁኔታዉ ምንም ያክል የከፋ ቢሆን.....ይለወጣል።
https://t.me/https_Aselefya
https://t.me/https_Aselefya
🧷እህቴ እናድርገው አድርጊው የሚሉ ሰዎች በበዙበት ዘመን አንዲት አሏህን ፍሪ የምትል እህት ማግኘት መታደል ነው !
ካለበለዚያ ግን ጉዞሽን ብቻሽን ብትቀጥይ ይሻልሻል።
https://t.me/https_Aselefya
ካለበለዚያ ግን ጉዞሽን ብቻሽን ብትቀጥይ ይሻልሻል።
https://t.me/https_Aselefya
👍3
🧷مَا لي ومَا للدُّنيا، ما أنا في الدُّنيا إلَّا كراكبٍ استَظلَّ تحتَ شجرةٍ ثمَّ راحَ وترَكَها.
ከዚህ ዓለም ጋር ምን አገናኘኝ?
እኔ በዚህ አለም ላይ ያለሁት ከዛፍ ስር እንደሚጠለልና ጋላቢ ከዛም ትቷት እንደሚሄድ ተጓዥጅ ሌላ አይደለሁም
https://t.me/https_Aselefya
ከዚህ ዓለም ጋር ምን አገናኘኝ?
እኔ በዚህ አለም ላይ ያለሁት ከዛፍ ስር እንደሚጠለልና ጋላቢ ከዛም ትቷት እንደሚሄድ ተጓዥጅ ሌላ አይደለሁም
https://t.me/https_Aselefya
🍓2
ከሕይወት ዋና መርሆቻችን መካከል አንዱ ይህ ነው።
فَمَنْ رَضِيَ فَلَهُ الرِّضا.
አላህ የወደደላችሁን ነገር ሁሉ ስትወዱ አላህ ዘንድ ትወደዳላችሁ።
ያኔየሚጨመርላችሁ እንጂ የሚቀነስባችሁ ምንም ነገር የለም።
t.me/https_Asselfya
فَمَنْ رَضِيَ فَلَهُ الرِّضا.
አላህ የወደደላችሁን ነገር ሁሉ ስትወዱ አላህ ዘንድ ትወደዳላችሁ።
ያኔየሚጨመርላችሁ እንጂ የሚቀነስባችሁ ምንም ነገር የለም።
t.me/https_Asselfya
❝ሩቃን በውሃ ላይ የማከናወን ተግባራት❞
በመጀመሪያ ዓላማው መሆን ያለበት በውሃ ላይ ሰበብ ይሆን ዘንድ ሩቃ እያደረግክ እንደሆነ ፈውሱ የሚገኘው ከአላህ መሆኑን ልታምን ይገባሃል።
ውሃውን ከፊትህ አስቀምጠው በጠረጴዛ ላይ ወይም በማንኛውም ጠፍጣፋ መሬት ላይ አንድ ውሃ የያዘን እቃ ከፊት ለፊትህ በማስቀመጥ እራስህን ለውሃው ቅርብ አድርግ አፍህን ወደ ውሃው እንዲጠጋ ጭንቅላትህን በማጠፍ በውሃው ላይ ለመተንፈስ በምትችልበት ሁኔታ ላይ ሁን።
የቁርኣን አንቀፆችን እና በሀዲስ የተረጋገጡ ዱዓዎችን አንብብ፡-ከቅዱስ ቁርኣን የሩቃ አንቀጾችን በማንበብ ጀምር።
ሱረቱ አል-ፋቲሃ [2፣5]አያት አል-ኩርሲ.
የሱረቱ አል-በቀራህ የመጨረሻ አንቀፅ
ሙአውዘተይን (ሱረቱ አል-ኢኽላስ፣ ሱረቱ አል-ፈለቅ፣ ሱረቱ አን-ናስ) [2፣ 6]....
የቁርአን ጥቅሶችን ወይም ዱዓዎችን ከጨረስከ በኋላ ወደ ውሃው በመጠጋት (በትንሹ የትንፋሽ አየር ንፋበት ) ሂደቱን ደጋግመው እፎይታ እስኪፈጠር ወይም ሩቃ እስኪጠናቀቅ ድረስ ንባቡን እየደጋግምክ ተንፍስ።
ተወኩሉና ኒያው የተስተካከለ መሆን አለበት በአላህ በማመን ፈውስን ከእርሱ ብቻ ከመፈለግ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይገባል።
ትርጉሞቹን፦ ከቃላቱ ጋር መንፈሳዊ ትስስር ይኖረው ዘንድ የምታነባቸውን የቁርአን አንቀፆች ትርጉም ለማሰላሰል ጥረት አድርግ።
ዱዓው፡-ከነብዩ ﷺ በተነገረው ሀዲስ መሰረት ከቁርኣን ጋር የተስማማ መሆን አለበት።ከዚያም ተቀርቶ ካበቃ በኋላ ታማሚው ግለሰብ ይጠጣዋል እንዲሁም ይታጠብበታል በአላህም ችሮታ ፈውስ ያገኛል።
📚لترقية الماء وفقاً لمنهج
الشيخ ابن عثيمين،
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21

🍓1
🧷ልብ በይ ከተደፋ የማይታፈሰው ውሃ ብቻ አይደለም ክብርም እንደ ውሃ ነው
ውዷ እህቴ ከሁሉም በላይ ለክብርሽ ዋጋ ስጭ።
https://t.me/https_Aselefya
ውዷ እህቴ ከሁሉም በላይ ለክብርሽ ዋጋ ስጭ።
https://t.me/https_Aselefya
👍7
🧷የጌታህን ውዴታ አስቀድም!
ከእናታችን አዒሻ (ረድየላሁ አንሀ) ተይዞ፡ ነቢዩ (ሰለላሁአለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنِ التَمَسَ رِضَى اللَّهُ بِسَخَطِ النَّاسِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ وَأَرْضَى عَنْهُ النَّاسُ وَمَنِ التَمَسَ رِضَى النَّاسِ بِسَخَطِ اللَّهُ سَخَطَ اللَّهُ عَلَيْهِ وَأَسْخَطَ عَلَيْهِ النَّاسُ﴾
“ሰዎች እየተከፉም ቢሆን የአላህ ውዴታ የፈለገ ሰው አላህ ይወደዋል። በሰዎችም ያስወድደዋል። አላህን በማስቆጣት የሰዎችን ውዴታ የፈለገ ሰው አላህ ይቆጣበታል። ሰዎችንም ያስቆጣበታል።”
📚 ኢብኑ ሂባን ሶሂህ ብለውታል፡ 276

🍓7👍1