قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷መካሪህን አድምጥ፣ ላንተ ካለው ፍቅር እና ስጋት በቀር እንዲመክርህ የገፋፋው ነገር የለም።

https://t.me/https_Aselefya
🌴ኢማሙ አል-ሐሰን አል-በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

ምእመናን ወዳጆችን አብዙ  ለእነርሱም በትንሣኤ ቀን 'በአላህ ፈቃድ' ምልጃ አላቸውና።

📚تفسير البغوي: ٦/ ١٢٠]
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
قال الإمام ابن الجوزي -رحمه الله :

وكَم من مُتأخِّرٍ سبقَ مُتقدِّماً؛ فخزائِنُ اللهِ ممْلوءة، وعطاؤُهُ لا يقِف على شخص.

~
🧷ለ አላህ ብሎ የሚወድ ለ አላህ ብሎ ይጠላል። አንድን ሰው ለ አላህ ታዛዥ በመሆኑ ብቻ ከወደድከው አላህን ሲያምጽ ልትጠላው ይገባል።ይህን አድርጎ ልትጠላው ካልቻልክ ለ አላህ ብለህ አልወደድከውም።

ኢብኑ ቁዳማ رحمه الله

مختصر
منهاج السنه 210
قال مالك بن دينار رحمه الله:

إنما مَثَلُ الدنيا كالسُّمّ،
أكَلَهُ مَنْ لا يَعْرِفُهُ،
واجْتَنَبَهُ مَنْ عَرَفَهُ.

صفة_الصفوة
🌱WAVES🌱

🎍ለሱና ቻናል ባለቤቶች ና አድሚኖች በሙሉ ቻናላቹን የምታሳድጉበት ምርጥ እድል ይዘን መተናል።

ከ2k በላይ ለሆኑ ቻናሎች

🌹 ምዝገባ በነፃ ነው 🌷

🌱 @ibnurahmeto 🌱
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

    ˓٭˛✿🌹🍃
ለህይወታችን የሚያስፈልጉና ራሳችንን ለመለወጥ የሚረዱ መለድመ ካለባቸው ነገሮች ውስጥ :-
ሁልጊዜ ለአላህ ቅርብ መሆንና እርሱን መማፀን
ለሰውነት ጎጅ ነገሮችን መጠንቀቅ
ራሳችንን በእውቀት መገንባት አቅማችን ማሻሻል::
የቅርብ ሰዎችን/ቤተሰቦችን/:ጓደኞችን ማስታወስ::
t.me/UstazKedirAhmed
t.me/UstazKedirAhmed
زيِّنوا قلوبكم بمحابِّ الله كما تُزينون ظواهركم، لتجتمع لكم زينة الباطن والظَّاهر، وتجدوا طيبها في الحال والقال والمال والعيال، فإنَّ الآثار نتائج الزِّينة في الإعلان والإسرار.

#تغريد_العصيمي
‏بين الشرك والتوحيد ..

قال ابن القيم رحمه الله :

وهذا الشركُ بحرٌ لا ساحلَ له ، وقلَّ مَن ينجو منه .

فمَن أراد بعملهِ غيرَ التقرُّب إلى الله تعالى = فقد أشركَ في إرادته ونيَّته .

والإخلاصُ أن يُخلصَ لله في أقواله وأفعاله ونيَّته وإرادته ، فإنَّ هذه هي الملة الحنيفية ؛ ملَّة إبراهيم - عليه السلام - التي أمرَ الله بها عبادَهُ كلَّهم ، ولا يقبلُ من أحدٍ غيرَها ، وهي حقيقةُ الإسلام.

📚الداء والدواء (ص184).
Forwarded from Ƴαɦყα ⛉
📖 ቁርኣን መቅራት ይፈልጋሉ ❔
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🪴 ቁርኣንን ባሉበት ሆነው በስልኮ መማር እንደሚችሉ ያቃሉ?
🌱 ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮ ቁርኣንን የሚማሩት መንገድ ተመቻቸ


✍በቴሌግራም👇 ለመመዝገብ👇
@tewhidandsunabot
@ibnurahmeto

📝 ፈጥነው ይመዝገቡ!
ለተጨማሪ መረጃ
+251968094512

ሁሌም ቂርኣት ሁሌም ምዝገባ!
ሚስት...

ከባሏ ጋር በጣፋጩም በመራራውም ሰአት የምትኖር ሴት ከጀርባዋ ታላቅ የሆነች ባማረ አስተዳደግ ያሳደገቻት እናት እንዳለች እወቅ

t.me/Basmat_Salafiya1
إِنَّـمَا تَـحْـيَا الـقُـلُـوبُ بِـقَـتْـلِ الـهَـوَى.

https://t.me/https_Aselefya
ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢበዙም እንኳ ተስፋ አትቁረጡ።

https://t.me/https_Aselefya
❤ የእኔ ውድ ልጅ❤

በጀርባዬ አዝዬ ጡቴንም አጥብቼ ምን ባላሳድግህ
እመነኝ የእኔ ዓለም ሁሌ እወድሀለሁ
                   እኔማ እናትህ
እንደአለመታደል ስደት  ቢያራርቀን
ተስፋ አልቆርጥም ልጀ
አምናለሁ አንድ ቀን እንገናኛለን
                         ስስቴዋ
እጆችህን ይዤ ትምህርት ባልወስድህ
ከእንቅልፍህ ቀስቅሼ በእጀ ባላጎርስህ
ሲከፋህ የእኔ ልጅ ብዬ ከእቅፌ ምንም ባልሸሽግህ
ሲያምህ ሲሞቅ ሠውነትህ ሲንከራተት አይንህ
                           አትከፋ ልጀ
ወድጀ እኮ አይደለም ስደት የመረጥኩት
የእኔ ውድ በደስታ ላኖርህ ነበር የናፈኩት
የእኔ አለም ወርቄ ጌጤ ሽልማቴ
መፅናኛዬ አንተ ነህ ሲደክም ጉልበቴ
           የእኔ ውድ ይቅርታ
ባልቆጥረውም እንደውለታ እክስሀለሁ ባልልም ነገ
ቢረዳኝም ሁሉም እንደፈለገ

ኑርልኝ አንተ ብቻ
የለለህ ነህ ለእኔ አቻ

               የእኔ ዓለም
ሁሌም እወድሀለሁ መኖርህን እሻለሁ
አይን ለአይን እንድንተያይ እመኛለሁ
ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን ከጎንህ እሆናለሁ

         ይቅርታ የእኔ ውድ ልጅ
🍓5