قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
✍ Sticker
ለአንተ ይብላኝልክ
:
ለአንተ ይብላኝ እንጅ እኔን ለገፋከኝ
ከልቤ ስወድክ በአፍ ቃል ላታለልከኝ
በውሸት አንደበት ፍቅሬ ውዴ ላልከኝ
የአፍክን መዝጊያ ቁልፍ ከልቤ ነው ብለክ
እውነት በሚመስሉ ቃላቶች ሸንግለክ
ከልብክ በለለ ባፍ በቃል ሸውደክ
ልብክን ከሌላ አካልክን ከእኔ ትተክ:
ግን ግድ የለም ይነጋል መቸም መሽቶ አይቀርም
ጨለማን ያጠቃል እውነትና ፍቅር
አይ ያንተ ነገር ?
ያን ሁሉ ማንነት ጨርሸ ስሰጥክ
ማንም ከሌለበት ልብ ከፍቸ ሳስገባክ
አንተ ለኔ የሂወት ሚስጥሬ ብየ በነገርኩህ
እያመመኝ እንኳ ያንን ነገር ሁሉ ለአንተ በሆንኩልህ?
ፍቅር ማለትኮ ነው የረቢ ስጦታ
ፍ-ፁም እውነታን በጀርባው ያዘለ
ቅ-ንነትን መርህ አርጎ የታደለ
ር-ዝራዥ ውሸት ከውስጡ የለለ
ግን አንተ
የተስፋ መንገዴን በሬንም ዘግተክ
አይዞሽ ባይ ከሌለው ከጫካው ጥለክ
ምን ባደርግክ ይሆን እንዲህ ያስጨከነክ?
መውደዴ ነው ስህተት ወይስ ልብ መስጠት
ነው ሁሌም ስር ከዕለት ስምክን መጥራት?
ነው ወይስ ደግሞ መክፈሌ ነው መስዋት?
በል እንጅ መልስ?
በቃ ይሄ ነው መልስክ ያራቀክ ምክንያት?
ለአንዴ ላትመለስ ያራቀክ እኔ ቤት?
ስትገርም
ትሰማ ከሆነ ልንርክ አንድ እውነት?
ሞልቶ አልተፈጠረም ማንኛውም ፍጥረት
ለምን እንዲህ አልሽኝ ብለክ ከጠየቅከኝ
ሙሉ አድርጎ አንተን ከፈጠረክ
ነገ ማሰብ ቀርቶ እሡን ትረሳለክ;
ሰለዚህ
ሰው ሁኖ ተፈጥሮ መች እንከን ይጠፋል
ድክመት ደግነትም አብሮት ይኖራል
ግን ከመራቅ ይልቅ ሌላ ከመፈለግ
አይሻልክም ወይ እኔኑ ሰው ማድረግ?
እረ ግን
እኔ በአንተ አልፈርድም በቃ ትቸዋለሁ
ከላይ ከመግቢያየ ሁሉን ብየዋለሁ
ግድየለም ይነጋል ነገን አየዋለሁ
ሰለንፁህ ፍቅርህ አመሠግናለሁ።
https://t.me/https_Aselefya
:
ለአንተ ይብላኝ እንጅ እኔን ለገፋከኝ
ከልቤ ስወድክ በአፍ ቃል ላታለልከኝ
በውሸት አንደበት ፍቅሬ ውዴ ላልከኝ
የአፍክን መዝጊያ ቁልፍ ከልቤ ነው ብለክ
እውነት በሚመስሉ ቃላቶች ሸንግለክ
ከልብክ በለለ ባፍ በቃል ሸውደክ
ልብክን ከሌላ አካልክን ከእኔ ትተክ:
ጉድ ሰራ ከኝግን ግድ የለም ይነጋል መቸም መሽቶ አይቀርም
ጨለማን ያጠቃል እውነትና ፍቅር
አይ ያንተ ነገር ?
ያን ሁሉ ማንነት ጨርሸ ስሰጥክ
ማንም ከሌለበት ልብ ከፍቸ ሳስገባክ
አንተ ለኔ የሂወት ሚስጥሬ ብየ በነገርኩህ
እያመመኝ እንኳ ያንን ነገር ሁሉ ለአንተ በሆንኩልህ?
ወይ አንተፍቅር ማለትኮ ነው የረቢ ስጦታ
ፍ-ፁም እውነታን በጀርባው ያዘለ
ቅ-ንነትን መርህ አርጎ የታደለ
ር-ዝራዥ ውሸት ከውስጡ የለለ
ግን አንተ
የተስፋ መንገዴን በሬንም ዘግተክ
አይዞሽ ባይ ከሌለው ከጫካው ጥለክ
ምን ባደርግክ ይሆን እንዲህ ያስጨከነክ?
እስኪ ንገረኝ?መውደዴ ነው ስህተት ወይስ ልብ መስጠት
ነው ሁሌም ስር ከዕለት ስምክን መጥራት?
ነው ወይስ ደግሞ መክፈሌ ነው መስዋት?
በል እንጅ መልስ?
በቃ ይሄ ነው መልስክ ያራቀክ ምክንያት?
ለአንዴ ላትመለስ ያራቀክ እኔ ቤት?
ስትገርም
ትሰማ ከሆነ ልንርክ አንድ እውነት?
ሞልቶ አልተፈጠረም ማንኛውም ፍጥረት
ለምን እንዲህ አልሽኝ ብለክ ከጠየቅከኝ
ሙሉ አድርጎ አንተን ከፈጠረክ
ነገ ማሰብ ቀርቶ እሡን ትረሳለክ;
ሰለዚህ
ሰው ሁኖ ተፈጥሮ መች እንከን ይጠፋል
ድክመት ደግነትም አብሮት ይኖራል
ግን ከመራቅ ይልቅ ሌላ ከመፈለግ
አይሻልክም ወይ እኔኑ ሰው ማድረግ?
እረ ግን
እኔ በአንተ አልፈርድም በቃ ትቸዋለሁ
ከላይ ከመግቢያየ ሁሉን ብየዋለሁ
ግድየለም ይነጋል ነገን አየዋለሁ
ሰለንፁህ ፍቅርህ አመሠግናለሁ።
https://t.me/https_Aselefya
👍1🍓1
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (احمد فنتابل)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ማታ የጨረቃ መጋረድ ሶላት ስለሚሰገድ አሰገመገዱን ለማታቁ ይሄን ቪድዬ ወይም ትርጉሙን አንብቡ
መልስ
ሶላተል ኩሱፍ እና ሶላተል ኹሱፍ አሰጋገዱ አንድአይነት ነዉ
ለዚህም
ኡለሞች ኩሱፍ የሚለዉ ለፀሀይ ግርዶሽ
ኹሱፍ የሚለዉን ለጨረቃ ግርዶሽ ብለዋል
ሌሎች ኡለሞች ደግሞ ኩሱፍ የሚለዉን ለጨረቃ
ኹሱፍ የሚለዉን ለፀሀይ ያሉም አሉ
አሰጋገዱ
ሁለት ረክዓ ነዉ
በ4ሩኩዕ
በ4ሱጁድ
አሰጋገዱ
ተክቢረተል ኢህራም ካለ ቡሃላ መክፈቻ ዱዓ ይላል
ከዚያ ፋቲሃን ይቀራል
ከዚያ ረዝም ሱራ ይቀራል
ከዚያ
ሩኩዕ ያደርጋል
ሩኩዕ የቀራዉ ሱራጋ የሚቀራረብ ይቆያል
ከዚያ
ሰሚዓሏሁ ሊመን ሀሚዷ ብሎ ቀጥ ይላል
ከዚያ
ሱጁድ አይወርድም ተመልሶ ሱረቱል ፋቲሀ ይቀራል
ከዚያ መጀመሪያ ረክዓ ከቀራዉ ሱራ አጠር ያለ ይቀራል ከጨረሰ ቡሃላ
ሩኩዕ ይወርዳል ሩኩዑ የሁለተኛዉ ሱራ የሚቀራረብ ይቆያል
ከዚያ ሰሚዓሏሁ ሊመን ሀሚዳ ይላል ከዚያ ረበና ወልከል ሀምድ ካለ ቡሃላ ሱጁድ ይወርዳል
አሁን
በአንድ ቂያም ሁለት ሩኩዕ ወረደ ሁለት ሱጁድ ጦቢዒይ የሆኑ ይወርዳል ዱዓ ያበዛል ሱጁዱ ያረዝማል
ከሱጁድ ቀጥ ሲል በሁለት ሱጁድ መካከል ይቀመጣል
ረቢ እግፊርሊ 3,ጊዜ ይላል ከዚያ ሱጁድ ይወርዳል
ከዚያ የመጀመሪያው ረክዓ እንዳደረገዉ ሁለኛዉ ረክዓ ላይ ያደርጋል
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
መልስ
ሶላተል ኩሱፍ እና ሶላተል ኹሱፍ አሰጋገዱ አንድአይነት ነዉ
ለዚህም
ኡለሞች ኩሱፍ የሚለዉ ለፀሀይ ግርዶሽ
ኹሱፍ የሚለዉን ለጨረቃ ግርዶሽ ብለዋል
ሌሎች ኡለሞች ደግሞ ኩሱፍ የሚለዉን ለጨረቃ
ኹሱፍ የሚለዉን ለፀሀይ ያሉም አሉ
አሰጋገዱ
ሁለት ረክዓ ነዉ
በ4ሩኩዕ
በ4ሱጁድ
አሰጋገዱ
ተክቢረተል ኢህራም ካለ ቡሃላ መክፈቻ ዱዓ ይላል
ከዚያ ፋቲሃን ይቀራል
ከዚያ ረዝም ሱራ ይቀራል
ከዚያ
ሩኩዕ ያደርጋል
ሩኩዕ የቀራዉ ሱራጋ የሚቀራረብ ይቆያል
ከዚያ
ሰሚዓሏሁ ሊመን ሀሚዷ ብሎ ቀጥ ይላል
ከዚያ
ሱጁድ አይወርድም ተመልሶ ሱረቱል ፋቲሀ ይቀራል
ከዚያ መጀመሪያ ረክዓ ከቀራዉ ሱራ አጠር ያለ ይቀራል ከጨረሰ ቡሃላ
ሩኩዕ ይወርዳል ሩኩዑ የሁለተኛዉ ሱራ የሚቀራረብ ይቆያል
ከዚያ ሰሚዓሏሁ ሊመን ሀሚዳ ይላል ከዚያ ረበና ወልከል ሀምድ ካለ ቡሃላ ሱጁድ ይወርዳል
አሁን
በአንድ ቂያም ሁለት ሩኩዕ ወረደ ሁለት ሱጁድ ጦቢዒይ የሆኑ ይወርዳል ዱዓ ያበዛል ሱጁዱ ያረዝማል
ከሱጁድ ቀጥ ሲል በሁለት ሱጁድ መካከል ይቀመጣል
ረቢ እግፊርሊ 3,ጊዜ ይላል ከዚያ ሱጁድ ይወርዳል
ከዚያ የመጀመሪያው ረክዓ እንዳደረገዉ ሁለኛዉ ረክዓ ላይ ያደርጋል
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فإذا بَرِق البصر ..
وخَسَف القمر ..
وخَسَف القمر ..
ዋሾዎች ሲዋሹን እያወቅን ባልነቃ ስናልፋቸው፡እነርሱን በወሪያቸው ያጸደቅናቸው መስሏቸዋል።እኛ ሰልችተውን ነው እህህ እያልን የምናሳልፋቸው እነርሱ ግን ይሄን ባህሪያቸውን ስላደጉበት ሁሌ እውነት ያወሩ እንጂ የዋሹ አይመስላቸው።ውሸት ከጅስማቸው ጋር ሲደልብ እንዲህ ነው።
አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
👍1
ልማዱ ሁኖበት ሰው፣ እንደት ነህ፣ ብሎ ሰውን ይጠይቃል ሰውም በምላሹ؛ ደና ነኝ;በሚል ቃል ህመም ይደብቃል:
እንደት ነህ?.............ደና ነኝ !!
https://t.me/https_Aselefya
እንደት ነህ?.............ደና ነኝ !!
https://t.me/https_Aselefya
ከጨለመ አይደል?
ኩራዝ ትዝ ሚልህ?
መሸት ሲል አይደል?
የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ?
ሲበርድህም አይደል?
ፀሀይ ምትናፍቀው?
[እንግዲህ እሷንም]
ያጣሃት እለት ነው
ፍቅሯን እምታውቀው።
https://t.me/https_Aselefya
ኩራዝ ትዝ ሚልህ?
መሸት ሲል አይደል?
የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ?
ሲበርድህም አይደል?
ፀሀይ ምትናፍቀው?
[እንግዲህ እሷንም]
ያጣሃት እለት ነው
ፍቅሯን እምታውቀው።
https://t.me/https_Aselefya
~ዱንያ ሌት ተቀን የሚፈስ ወንዝ ናት፣
t.me/https_Asselfya
ዕድሜም ቀን ማታ የሚጓዝ ጅረት ነው፣
ሕይወት ምንም ትሸከም ምን በየቀኑ ትሄዳለች፣እየሄደ ፣ እየፈሰሰ፣ እየተጓዘ መሆኑን ያወቀ ሰው የተሠጠውን የዱንያ ላይ ጊዜ በአግባቡ ይጠቀማል ።
እያስተዋልን ...t.me/https_Asselfya
👍4
ውዷ እህቴ እንደእስፊንጃ ንፁሁንም ቆሻሻውንም የሠጡሽን አትቀበይ
አንዳንዴ እንደመስታወት መሆን አስፈላጊ ነው
አንዳንዴ እንደመስታወት መሆን አስፈላጊ ነው
👍2
﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾
- سُبحان الله .
- الحَمد لله .
- لا إله إلا الله .
- الله أكبر .
- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
- سُبحان الله و بِحمده .
- سُبحان الله العَظيم .
- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .
https://t.me/https_Aselefya
- سُبحان الله .
- الحَمد لله .
- لا إله إلا الله .
- الله أكبر .
- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
- سُبحان الله و بِحمده .
- سُبحان الله العَظيم .
- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .
https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from ˢᵘⁿᵃʰ ʷᵃᵛᵉ
🧷
~
https://t.me/https_Aselefya
አበባ መአዛዋ ቆንጆ ቢሆንም ጠዓሙ ግን መራራ ነዉ ሆኖም ግን
ወደ ንብ ሆድ ገብቶ ሲወጣ
ይበልጥ ጣፋጭና መድሃኒት ይሆናል`~
ልክ እንዲሁ:- {እውነትም መራራ ነች} ነገር ግን ከታማኝ እንደበት ስትወጣ እጅጉኑ ጣፋጭ ነች።https://t.me/https_Aselefya