قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ለመደሰት ሰውን አይደለም መፈለግ ራስን ነዉ ........
💯2
🧷ሴት ልጅ ዲኗ ላይ ምንም ያክል ጠንካራ ጓበዝ ብትሆን ግዴለሽ ወንድ ካገባች ቀስ በቀስ እንደሱው ትሆናለቺ....¡
👍3💯1
✅ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት
       ~ ~
【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】

~ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።

~
   t.me/https_Asselfya
' የኔ ውድ እህት

ማር ለዝንብ አይጥማትም እንደሚባለው

አንዳንድ ሰዎችም የአንቺ መልካምነት አይዋጥላቸውም  ከእነዛ ሰዎች ጋ ራሥሽን አታድክሚ ከመሠሎቻቸው  ጋ ይሂዱ አለፍ በያቸው

ወፍ የሚበረው ከመሰሎቹ ጋ ነዉ
እናማ ካልመሰሉሽ ጋ አትደብለቂ አትድከሚ ማለቴ ነዉ 🙌

https://t.me/https_Aselefya
"በህይወት ውስጥ ከባዱ
የሚናገሩንት መኖር፣ የሚያስተምሩትን መስራት ነው!


    t.me/https_Asselfya
╭
قَال الرَّافِعيّ رَحِمهُ اللّٰه:
-
إن تَزوجْتُ يومًا فَمَا أُبَالِي جَمالًا وَلا قُبحًا، إنَّما أُريد إنسَانِيَّة كَاملة مِنِّي ومِنهَا ومِن أَولَادِنا، وَالمرأة في كُلِّ اِمرأة، ولَكِن لَيسَ العقلُ في كل اِمرأة!

[وَحيُ القَلَم (142/1)].
አንዳንድ ጊዜ


የናንተ ባልሆነ ነገር ዋጋ ስትከፍሉ ትኖሩና የናንተ ሲመጣ  አቅም ታጣላችሁ !

=
t.me/https_Asselefya1
💯8
↪ክብር ከወደቀ

~እዚጋ የትኛውም ግንኙነት ሊረጋገጥ አስፈላጊ አይደለም ።

_ያለመከባበር ውደታ የለም
_ያለመከባበር ጓደኝነት የለም
_ያለመከባበር ዝምድና የለም

ዝምድናን መቀጠል ግደታ ስላለብን በርቀት ልንጠያየቅ ይገባል

ግን በፍቅር ስም ክብርሽን አትጣይ ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ
።

t.me/Asabiqunabilekeyrati44
🍓2
«የድን ጓደኛህ ሲሳሳት ምከረው እንጂ አትራቀው!»

አቡ ደርዳእ ረዲየሏሁ አንሁ እንድህ ይላሉ

የአንዳችሁ ወንድም ከተቀየረ ከወነጀለ
አትራቁት አትተውትም መልካም የሆነ ግሳፄን ገስፁት በርሱም ላይ ታገሱ ምክኒያቱም ጓደኛ አንዳንዴ ይጎብጣል በሌላ ግዜ ደግሞ ይስተካከላል።


                 [ ﺭﻭﻩ ﺃﺑﻮ ﻧﻌﻴﻢ ‏( 232/4   
🍓4