قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷قَال ابْنُ قُدَامَةَ المَقْدِسِيّ -رَحِمَهُ الله- تعالى: 
ኢብኑ ቁዳመተልመቅደሲ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ አለ:
«واعلم أن أكثر الناس إنما هلكوا لخوف مذمة النَّاس، وحب مدحهم فصارت حركاتهم كُلُّها على ما يوافق رضى الناس، رجاء المدح وخوفا مِنَ الذَمِ، وذلك مِنَ المهلكات فوجبت معالجته». 
እወቅ አብዛኛው ሰዎች የጠፉት የሰውን ወቀሳ ፈርተው እና የእነሱን ሙገሳ ፍለጋ ሲሄዱ ነው!!
ያኔ ደሞ ሁሉም እንቅስቃሴያቸው ሰውን ለማስወደድ ሆነ የሰውን ውዳሴ ፍለጋና የነሱን ወቀሳ በመፍራት

ይህ ደሞ ከአውዳሚዎች ነው ይህ ስለ ሆነ ይህነን በሽታ ማከም ግድ ይላል::
📓 [«مختصر منهاج القاصدين» (٢١٢)]
📓 [ሙኽተሰር ሚንሃጁል ቃሲዲን] (212)

https://t.me/https_Aselefya
🌹ውድ ጓደኞቼ 🌹

በጨረቃው ድምቀት ኮኮብ ተሰልፎ
ማን ሌላ ይመጣል በናንተላይ አልፎ

የጓደኛ ትርጉም በስም ከተሰኘ
ምንኛ ታደለ እናንተን ያገኘ

ከኖርኩበት ዘመን ስታደል እንደጣ
እናንተን ታደልኩኝ እድሌ ሲወጣ

የጓደኛ ጣእሙ በናንተ ያወኩት
ሰበቡን ሳልሻ ከልቤ የሳኩት

አላህዬ አጣምሮን በሀቁ ጎዳና
እቅፍ ላድርጋችሁ ከመሀል ልንጣና

የሱና መርከቦች የንጋት ጨረቃ
ቃል አጣሁላችሁ ለናንተ የሚበቃ

በጣም ከምቶዳችሁ
እህታችሁ
🧷ራስን ለመለወጥ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን ቁርጠኝነትንም ይፈልጋል...

https://t.me/https_Aselefya
ክብር ከፍቅር በላይ ውድ ነው ወደድኩኝ በሚል ክብራችንን አንጣል..


~
` ኡኽቲ ያ ሀቢበቲ

🧷ከራስሽ ጋ ተለማመጂ  ከራስሽ ጋ ተዋወቂ ዛሬ ሰው አብሮሽ ስላለ ቢከፍሽ ቢደላሽ ሌላ አካል ላይ ካልደረስሽ  ያን ያክል አይሰማም 

ከእለታት አንድ ቀን የጎደለብሽ ቀን  ሁሉም ፊቱን ያዞርብሻል  በሰላምሽ ቀን የተለማመድሽው ማንነትሽ ሲቀር ሁሉም ጥሎሽ ይሄዳል.......¡¡¡
     
https://t.me/https_Aselefya
👍2
🧷 ቤቶች የሚቆሙት
በውበትና ብር ላይ ሳይሆን
በፍቅር ፣ በእዝነትና
በመከባበር ላይ ነው
...

https://t.me/https_Aselefya
ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት አላማ እና ምክንያት ስትኖሩ ነው። አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭር አመት ኖሮ መሞት ሳይሆን የተፈጠሩለትን አላማ እና ምክንያት ሳያውቁና ሳይኖሩ መሞት ነው ።

@FKR_ESKE_JENET
🛑👉ዱንያ ፈልጎ አኼራ የለም ።
قال الحسن البصري  - رحمه الله  - : 
يا معشر الشباب عليكم بالآخرة فاطلبوها ،
فكثيراً رأينا مَن طلب الآخرة فأدركها مع الدنيا ؛
وما رأينا أحدًا طلب الدنيا فأدرك الآخرة مع الدنيا ".

  الزهد الكبير للبيهقي ١٢

አል ሐሰኑል በስሪይ –ረሒመሁላህ – እንዲህ ይላል :፦
" እናንተ የወጣት ስብስቦች አኼራን በመፈለግ አደራችሁን ።
ብዙ ያየነው አኼራን የፈለገ ከዱንያ ጋር ሲያገኛት ነው ።
ዱንያን የፈለገ ከአኼራ ጋር ሲያገኝ አላየንም ።
~
https://t.me/Asselefya2