قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
𓂃◞


🧷قَال النّبِي ﷺ فِي ابنتِه فَاطمَة ” إنّمَا ابنَتِي بِضعةٌ منّي ، يُريبني ما رَابها ، ويؤذيني ما آذاهَا

•صَحِيح مُسلم (١٩٠٢/٤) ..

و كَان هذا أبلغُ ما قِيل في حُبّ الأَب لِإِبنتِه

https://t.me/https_Aselefya
شوكولاته وفنجان☕️ قهوه
لا تحتاج الحياة أكثر من ذلك 🙌

ህዕ👓
🧷በመጥፎ ትዝታዎች
አሳዛኝ ስለሆኑ እናዝንባቸዋለን

እንዲሁም ጥሩ ትዝታዎች
ዳግም ላይመለሱ ስለሄዱም እናዝናለን
..¿

https://t.me/https_Aselefya
، የኔ ውድ እህት

ሙሉ ማንነትሽን አሳልፈሽ ከሰጠሽው በኋላ እንዳይሆን አድርጎ ልብሽን ሰባብሮ ቢሄድም...

እመኚኝ የፍቅርሽ፣የመልካምነትሽ ዋጋ  ተረስቶ አይቀርም አላህ እንደት ማስታወስ እንዳለበት ያውቃል.
ولو بعد حين

እመኚኝ  አንቺ መልካም  ከነበርሽ መልካምነትሽን ማስታወስ ባይፈልግ እንኳ ቅንጡን ይዞ በግዱ አይ እሷ ብሎ እንዲያለቅስ ያደርገዋል...¿


https://t.me/https_Aselefya
، የስኬት ~ ዘር ،

ሰክኖ ለማስተዋል~አዝኖ ባሳረፈ
ወደ ስኬት ጥሎ~ድል ባጎናጸፈ
አጀጋነነ እንጂ~መች አደናቀፈ ¡

ብልሃት አስተምሮ~ጉዞ ያቀለለ
በውድቀቶች ሁሉ~የስኬት ዘር አለ..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷አርፍዶ የመጣ ዝናብ በድርቀት የሞተች አበባን  አያድናትም....¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷የውሸት እውነታው እንዳይታወቅ ሳይሆን እንድዘገይ ብቻ ነው የሚያደርገው...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷የእውነት ያፈቀረች ልብ ነውሯን ሁሉ እንዳታይ ዐይኗን ትጋረዳለች ¡

ወደዳቺሁም ጠላችሁም

የተፈቀራችሁ ሰዎች እናንተን ከፍ በሚያደርግ ሚዛን ሥለተመዘናችሁ እንጂ እናንተ ከማንም በልጣችሁ አይምሰላችሁ !

ፍትህ በተሞላበት ሚዛን ሌላ ሰው በሚመዝናችሁ ጊዜ ምንም ከፍ የሚያደርግ ሚዛን እንደለላችሁ ተመልክተናል ተረድተናል ...¿

https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ እህት

🧷የጅማሬሽ ታናሽ መሆን የፍፃሜሽን ታላቅነት አይወስነውም...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሁሌም እራሳችንን ለማሻሻል እንጥራለን ደግሞም ይሳካልናል ኢንሻአላህ...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢላሂ

إنْ أعطَيتني مَا أرجو فَبرَحمَتك
وإنْ مَنعتني فَبحِكمَتك
وأنتَ تَعلم ولا أعلَم..


https://t.me/https_Aselefya
🧷በእጃችሁ ያለውን ወርቅ አስመልጣችሁ ሌላው እንዳያጌጥበት ተጠንቀቁ...¿

https://t.me/https_Aselefya
- የኔ ውድ እህት -

ምናልባት ልቤ ሊሰበር ይችላል በሚል ፍራቻ የሚገባሽን ፍቅር ከመቀበል ወደ ኋላ አትሽሺ
ያሳለፍሽው ህይወት ለራስሽ መጥፎ አመለካከት እንዲኖርሽ አያድርግሽ
አሁንም ከፈጣሪ ጋር ለራስሽ እድል ስጪ
...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ከሰው አንጻር ለመኖርና በልጦ ለመገኘት መሯሯጥ ተሸንፎ መጀመር ማለት ነውና ውድድራችሁ ከራሳችሁ ግብ ጋር አድርጉት...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷አላህኮ¡
ፈገግ ከሚሉት ጥርሶች ጀርባ
ያለውን ስብራት
ይመለከታል..¿

~
- ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲይ -


🧷መልካም ጓደኛ ማለት ከሷ ጋ ስትገናኚ ደስታ እረፍት የሚሰማሽ ኢማንሽ እንዲጨምር ሰበብ የምትሆንሽ ከመጥፎ ነገር እሷን እያየሺ የምትከለከሊባት ናት...¿

https://t.me/https_Aselefya
~ፀሐይ በምዕራብ እስካልወጣች ድረስ የተውባ በር አልተዘጋምና አብሽሩ።
ሸይጧን ትናንት በ ወንጀል ሰብሯችሁ ቢያድር ዛሬ በተራችሁ ኸይር ስራ በመሥራት ወገቡን ስበሩት። በተደጋጋሚ ብትወድቁም ወድቃችሁ ላለመቅረት ታገሉ።

በማለዳ መልካም ሀሳብ ቋጥራችሁ ተነሱ።
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan