⇛አንዳንድ ሰዎች ካንቺ የሚፈልጉት ነገር ሲኖር ይጠጉሻል። ካገኙ በኋላ ቀስ ብለው እየተንሸራተቱ ከናካቴው ይተውሻል። በቃ ምርር ብሎሽ «ሰው በቃኝ!» ብለሽ እራስሽን ለማስታመም ስትሞክሪ ደግሞ የሆኑ የሚገርሙ ሰዎች ወደ ሕይወትሽ ይገባሉ። ይወዱሻል፣ ይናፍቁሻል፣ ያስቡልሻል። አንቺ ግን ለነዚህ ሰዎች የሚገባቸውን ፍቅርና ክብር መስጠት ይከብድሻል። ተጠቅመው የጣሉሽ ሰዎች እየታወሱሽ ትፈራለሽ።
⇛ፍቅር የሚሰጡሽ ሲመጡ የራሳችሁ ጉዳይ የሚል አቀባበል ታሳያቸዋለሽ፣ አብዝተው አይዞሽ እያሉ ሲንከባከቡሽ ምን ፈልገው ነው ብለሽ ትጠራጠራለሽ። ብቻ ምንም ነገራቸው አይዋጥልሽም። ይህን እንድታስብ ያደረገሽ በነዚያ አስመሳይ ሰዎች ክህደት ነው።
☞ አስበሽዋል ስትገፋቸው ሳይቀየሙሽ እንዳትርቂቸው በይቅርታ የሚያልቅሱብሽ ሰዎችን ውሸታም፣አስመሰሰይ ብሎ ጨካኝ መሆን እንዴት እንደሚያስጠላ⁉️
☞ ምክር ቢጤ ነው 👌
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk

ስሚማ እህቴ
__
#በራስሽ ምርጫና_በራስሽ ውሳኔ መኖር ስትጀምሪ ራስሽን ጠንቅቀሽ ታውቂያለሽ!
#ጠንካራ ሴትም ትሆኚያለሽ even አንቺን ለመጉዳት ሚፈልጉ ቢኖሩም እንኳን አይችሉም!!
#ምክኒያቱም ደካማው ሆነ ጠንካራው ጎንሽን አንቺ እንጂ እነሱ አያውቁማ!
#so ባንቺ ህይወት ማንም ገብቶ እንዲያቦካ አትፍቀጂለት!
#እንደመኪና መሪ ማንም ወደፈለገበት እንዲያዞርሽ/እንዲያሽከረክርሽ አትፍቀጂ! "ውሳኔሽ የህዝብ ሳይሆን የልብሽ ብቻ ይሁን"!
ያኔ ሰላምሽን ታገኚያለሽ!✍️

Forwarded from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
«ከሚስቶችዎ ሁሉ ማንን አብልጠው ይወዳሉ?» ዐኢሻ ረድየሏህ አንሀ ነብዩ ﷺ ጠየቀቻቸው።
«አንችን ነዋ» አሏት
«እሺ እንዲህ ብለው አሁን ለሁሉም ሚስቶችዎ ይንገሩልኝ» አለች የበላይነቷን ልታረጋግጥ ጓግታለች።
ነብዩ ﷺ ፈገግ እያሉ በእጃቸው ከያዙት ተምር አንዷን ሰጧት፦«በቃ ማታ ላይ ሁሉንም ሰብስቤያቸው በነሱ ፊት አረጋግጥልሻለሁ። ግን ተምር እንደሰጠሁሽ ለማናቸውም እንዳትናገሪ» አሏት።
ትተው ወጡ።
ወድያው ወደ ሁሉም ሚስቶታቸው ዘንድ ተራ በተራ ሄደው አንዳንድ ተምር በማከፋፈል፦«ተምር እንደሰጠሁሽ ለማንም እንዳትናገሪ» አሉ።
ቀኑ ጨለመ፤ ሁሉም ተሰብስቧል። ዐኢሻ የበላይነቷ ሊረጋገጥላት በጉጉት ጠብቃለች።
«ከሚስቶችዎ ማናችንን ነው አብልጠው የሚወዱት?» ብላ ጠየቀች። መልሱ ከባድ ነው...ሁሉም ሚስቶች የነቢን ﷺ መልስ ለማዳመጥ ፈዘዙ።
ነብዩ ﷺ ፈገግ...ፈገግ አሉ።
«በጣም የምወዳት ቅድም ተምር የሰጠኋትን ነው» አሉ።
ተምሩን ቀን ላይ የተቀበሉት ሁሉም ነብዩ ﷺ ሚስቶች ደስታቸው ልቦቻቸውን እስኪፈነቅል ድረስ ተደሰቱ። ግን ለማንም አትንገሪ ተብለዋል!
ፍትህ
ፍቅር
ብልሀት...ነበራቸው ነብዩ ﷺ
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ».
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ 🍃
https://t.me/FKR_ESKE_JENET

Telegram
ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
ሀላሌ ነሺ አሉ !!
ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ
ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ
ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ
ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ
ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡
📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃
ለአስታያየትዎ ☞ @Ramas_Alhanani_bot
ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ
ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ
ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ
ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ
ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡
📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃
ለአስታያየትዎ ☞ @Ramas_Alhanani_bot
ካሰኘዉ መሄዱ ታዳ ይሂድ እንጂ
አንቺ ግን እርጋ በይ ራሥሽን አትጉጂ
ከነሡ የበለጥ ጌታሽ ሰዉ ሞልቶታል
ብቻ ትንሽ ታገሽ እሱ ይሰጥሻል
እስረኛ አትሁኚ ይልቅ እወቂበት
የመጣን መቀበል የሄደን መሸኘት
መገለጫሽ ይሁን ይሄኛዉ ማንነት
እኮ ለእነሡ እምባሽን አፍሰሽ
እባካቹህ ቆዩ አትሂዱ ትያለሽ!?በፍፁም እህቴ ተያቸዉ ይሂዱ
ይሄ ካሠኛቸዉ ይቅናቸዉ መንገዱ
እፈልግሻለሁ አለሁ ካለሽ ዉጭ
ለሚጎዝ ሰዉማ ተስፋሽን ቁረጭ
ተዉ አትሂዱ እያልሽ አትለማመጭአንቺ ግን እህቴ አንገትሽን ቀና አርገሽ
መኖር እንደምትችይ ከእነሡ እርቀሽ
በደንብ አሳያቸዉ ራሥሽን ለዉጠሽ
እሄዳለሁ ላለ ሰዉ በሩ ላይ ተገትራቹህ ተዉ አትሂድ እያላቹህ አትለማመጡ! በቃ ይንካዉ ሰዉ ቢሄድ ሰዉ ሞልቷል አትሂድ ተብሎ ተለምኖ የቀረ ሰዉስጋ እንዴት ይኖራል ቢላህ? የሚሄድን ፈገግ ብላቹህ ሸኙ የሚመጣን ስቃቹህ ተቀበሉ በቃ አለቀ ይህ ነዉ የሚያዋጣዉ። እንግዲህ አረ እንለምናል ካላቹህም እናንተ ታቃላቹህ ከከከከ
✍......ብዕሬጋ
ሸይኽ_ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአሔራ ከሳሪ ይሆናል። ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው።»
📚 ۞ المنتقى【1/193】۞
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
«አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአሔራ ከሳሪ ይሆናል። ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው።»
📚 ۞ المنتقى【1/193】۞
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
👍1
🌺አንዳንዴ............ስለ ምትወጃቸው ሰዎች ብዙ መፃፍ እንደምትችይ .....እርግጠኛ ሆነሽ...ማስታወሻሽን እና ቀለምሽን ይዘሽ ስለእነርሱ ብዙ ገፆችን ለመፃፍ በ confidence ትቀመጫለሽ!
🌸ቀለምሽን ልክ በእጅሽ አስገብተሽ ከማስታወሻሽ ስታገናኚው አንድ መስመር ትፅፊያለሽ ...............ሁለት ትያለሽ........ከዚያ ነገሩ ይገለበጣል.............!!
🌺ስለ ምትወጂው ሰው ብዙ ገፆችን ለመፃፍ የተቀመጥሽ ጎበዝ ፃሀፊ ሳይሆን.................... ፊደላትን ለመፃፍ እየተለማመድሽ ያለሽ መስለሽ ቁጭ ትያለሽ!!.........በመጨረሻም ስለነሱ መፃፍ በጣም ከባድና ተራራን የመውጣት ያህል ከባድ ሆኖ ታገኚዋለሽ።
🌺ከዚያ መፃፍ እንደማትችይ ሲገባሽ........... ታቆሚያለሽ በመጨረሻም ተስፋ ትቆርጫለሽ......... ማስታወሻሽን ጎንበስ ብለሽ ስታይው....... የእስክሪብቶ ቀለም ሳይሆን የእንባሽን ጠብታ ገፆቹን ሞልተውት ታገኛቺዋለሽ!
🌸በመጨረሻም ታነቢያለሽ ሆድም ይብስሻል ህይወት በየትኛውም ሁኔታ መቀጠል አለባትና የልብሽን ስብራት እና መከፋት ዋጥ አድርገሽ.......... ዱንያ የምትሰጥሽን.........ሌላ የፈተና ምዕራፎችን በደስታ ወይንም ደግሞ በእንባ ለመቋጨት እንባሽን ጠርገሽ መንገድሽን ትጀምሪያለሽ....!!💧

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዝካሩ ሰባህ(የጥዋት ዚክር)
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ. رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِيْ هَذَا الْيَوْمِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهُ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيْ هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوْءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ.

💎ውድ እህቴ ፈተና ሲገጥምሽ ሶብር አድርጊ!
➷ ስትፈተኚ ፈተናውን ከአላህ መሆኑን እወቂ የሚፈትንሽ ሀያሉ አምላክሽ አላህ ነው አንቺ ደግሞ የአላህ ባሪያ ነሽ
💎 ➷ አላህ አንቺን የፈተነሽ ለጥበቡ ነው በዛ ፈተና አማካኝነት የበለጠ በላዕ አንስቶልሽ ሊሆን ይችላል ወይም ወንጀልሽ አብሶልሽ ሊሆን ይችላል እናም እህቴ አንድች በላዕ በደረሰብሽ ጊዜ አትበሳጪ ተስፋም አትቁረጪ ከአላህ እንደሆነና በተሻለ ነገር እንዲቀይርልሽ አላህን ለምኝው
➷ አንቺን የፈተነሽ ድካ ለደረሰው ጥበቡ ነው እንጂ ለሌላ አይሆንም አላህ በባሮቹ ላይ ያካበበ ሀያል ጌታ ነው ባሮች ምን እንደ ሚጠቅማቸው ምን እንደ ሚጎዳቸው እጅጉ አዋቂ ጌታ ነው
💎 ➷ ባሮች ግን ካሳወቃቸው ውጪ በሱ ላይ ሆነ በራሳቸው ላይ ጁሁል/ አላዋቂ ናቸው እናም እሱ በባሮቹ ላይ ረሂም ነውና መልካሙ ሽቶልሽ ሊሆን ይችላል አላህ ባሮቹን የማይበድል ሩሁሩህ ጌታም ነው የተሻለው እንድታገኚ ሶብር አድርጊ:🍃

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☑️ የኪታብ ቂርአት
فضل صیام رمضان وقیامه
✍ للإمام ابن باز رحمه الله
ክፍል 01
🎙 በወንድም ዓብዱረሕማን
https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=d5c7345ca03d0e4772

#ወንዶች እንደሚያስቸግሯት ወደ ወንድሟ ስሞታ ልታቀርብ ሄደች! እሱም ሸሪዐዊ ልብስ ወደሚሸጥበት ይዟት ሄዶ የጨዋ ልብስ ገዛላት፡፡
#ከጊዜያት በኋላ "እነዚያ ያስቸግሩሽ የነበሩት አልተወገዱም ወይ?" ብሎ ሲጠይቃት እሷም "በአላህ ይሁንብኝ ይህን ልብስ ከለበስኩ በኋላ ሁሉም ያከብሩኛል" አለችው፡፡
#እሱም መልሶ "አንቺ ነበርሽ በልብስሽ ታስቸግሪያቸው የነበረው! እነሱ ሚያስቸግሩሽ ቢሆን ኖሮ በዚያው ይቀጥሉ ነበር! ልብሱ ሀያእና ጨዋነትን መለሰልሽ" ብሎ በጥበብ መለሰላት!
ሱብሃን አሏህ::

ተግባርሽ ይናገር!
ራሡን ከፍ አርጎ አንቺን ላየሺ ንቆ
ደግሞም ላፌዘብሽ በሰራሽዉ ስቆ
ግዴለም እለፊዉ ባላየ መሥለሽ
ረጋ በይና በይዉ፦ ትክክል ነህ
የአዝመራሽው ዉጤት ሢደርስ ሰአቱ
አፍሽ አይናገር በአይን ይመልከቱ
የለፋሽበትን ዉጤቶችሺ ያዉሩ
የናቁሺ ሰዎችም እያዩ ይረሩ
አወ ከአንቺ አፍ ክፉ እንዳይወጣ ዝምምም ብለሽ ታገሽ ባላየ ባልሰማ እለፊያቸዉ! ነገር ግን ዉጤቶችሽ ተግባሮችሽ ያዉሩ!🍒