قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ነፍስህ በአንተ ላይ ሀቅ አላት
ዋናው እና አንገብጋቢው ደግሞ 
ዋጋዋን ከማያውቁ ሁሉ እርቀህ
መገኘቱ ነው...¿

https://t.me/https_Aselefya
      
🧷መሞት ሳይሆን መኖር ነው የከበደን ዋሽቶ ማስታረቅ ሳይሆን ዋሽቶ ማጣላት ነው የቀለለን..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት  መውሰድ ነው፡
መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም ባወቅን ቁጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል
ሁሌም እንማር
ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንሁን
ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን
ብልህ ሰው ዛሬ ላይ
ዐዋቂ  ነኝ 
ትክክል ነኝ
እኔ ብቻ የሚል ሳይሆን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር  ለመማር የተዘጋጀ ነው'

ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይሆን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡

ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ  ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር  ሲሆን 'በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይሆን ሰውን ሁሉ ለመውደድ የሚጥር ነው።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ዓዚዘቲይ.....በማይፈልግሽ ሰው ህይወት
ውስጥ አትግቢ በመለሰሽ ሰው ላይም
እራስሽን አታስገድጂ

የተዋረደሽ ሆነሽ እየተደሰትሽ ከምትቆይ
ከፍ ብለሽ እየታመምሽ መራቁ ይሻላል..¿

ደና ዋሉ🙌


https://t.me/https_Aselefya
      
🌴ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፡-

የልጃገረዶች መበላሸት ምክንያት ከአባቶቻቸው እና ከእናቶቻቸው ነው።ምክንያቱም ሴት ልጆቻቸውን በጨዋነት፣ በንጽህና እና በክብር ቢያሳድጉዋቸው እና ቢጠብቋቸው ኖሮ ጥሩ የማህበረሰቡ አባላት ይሆኑ ነበር። ህብረተሰቡም ያለነሱ ጥሩ ሊሆን አይችልምና።


📚شرح كتاب الكبائر【 ١٤٠ 】
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
🧷ጉዳዩን ሁሉ ለአላህ የተወ አሏህ እሱ ከተመኘው በላይ ይሰጠዋል...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷በፅልመቱ ለሊት ውስጥ
ደብዘዝ ባለች ጨረቃ ስር
ከህመም የተነሳ የምትበጣጠስ ልብ
የምታለቅስ አይን እና መራራ የሆነ
ፀፀት የማይለቀው አእምሮ ብዙ ነው ።

https://t.me/https_Aselefya
🧷መልካምነት ሁሌም መጨረሻው ያማረ ነው መጥፎነት ደግሞ ጅምሩም ሆነ መጨረሻውም ስቃይ ነው።

ሁሌም መልካምነትን እናስቀድም አንዳንድ ጊዜም የጎዳን ቢመስለንም መጨረሻ ላይ ውብ ያማረ ነውና..!!
          
https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢብኑ ረጀብ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿وأمَّا نوافلُ عَشْر ذي الحجَّة فأفضَل مِن نوافِل عشْر رمضَان، وكذلكَ فرائضُ عشْر ذي الحجَّة تُضاعَف أكثَر مِن مُضاعفَة فرائضِ غيرِه﴾

🕋“በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች የሚሰሩ ነዋፊል (ትርፍ የሆኑ ኢባዳዎች) በአስሩ የረመዳን ቀናቶች ከሚሰሩ ነዋፊል ብልጫ አላቸው።

🔖 እንዲሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች የሚሰሩ ግዴታ የሆኑ ኢባዳዎች (አምልኮዎች) ከሌላ ጊዜ ከሚሰሩ ግዴታ አምልኮዎች የበዛና የተነባበረ ብልጫ አላቸው።”

📙 ፈትሁል ባሪ፡ 9/16


~
🧷የፈለግከውን ነገር ስራ
ስራው ጥሩ ከሆነ መጀመሪያ
የምትጠቀመው አንተ ነህ
ስራው መጥፎ ከሆነም
መጀመሪያ የምትከስረው እራስህ ነህ ።

( مَنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِنَفْسِهِ ۖ وَمَنْ أَسَاءَ فَعَلَيْهَا ۗ وَمَا رَبُّكَ بِظَلَّامٍ لِلْعَبِيدِ)

" መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው ፡መጥፎን የሠራ ሰው በእርሷ ላይ ነው ፡ ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም ፡"

[ፉሲለት 46]

             
https://t.me/https_Aselefya
🧷በዝምታ ላለመታነቅ
ውስጣችን ላይ ያለውን አውጥተን
ልንፅፍ እንችላለን ።

አንዳንዴም መፃፍን አብዝተን
በቃላቶቻችንም ልንታነቅ
እንችላለን ።

ተናገርንም ፃፍንም
ልባችን ውስጥ ግን የሚቀሩት
ብዙ ናቸው ።

በሁላችንም ልብ ውስጥ
ማልቀስን ፈርተን የማናንኳኳው
የተዘጋ በር አለ ።

       አይዞን

https://t.me/https_Aselefya
🧷እምነትን ለመገንባት
አመታትን ሲፈጅ - ለማፍረስ ደግሞ
ሰከንዶች ይበቃሉ - ለመመለስ ደግሞ
እድሜ ሙሉ ይፈጃል .
،እምነት ልክ እንደ ብርጭቆ ናት
አንዴ ከተሰበረች መቼም ቢሆን
እንደነበረችው አትመለስም ።

 
https://t.me/https_Aselefya
🧷ከከዋክብት መጥቶልህ
ምሽትህን የሚያበራልህ የለምና
ለነፍስህ ብርሃን ሁን‥
¿

https://t.me/https_Aselefya
       
ከቤት ሲመጣ አበባ ይዞ ያ ቁረተል አይኒ
      ብሎ በፈገግታ ግባርሽን ስሞ
የሚገባ ቤቱን በፈገግታ ሞቅ
         የሚያረግ ባል እጅ አንድ ዙርባ ጫት
ይዞ አንቺ ገልቱ የት ነበርሽ አባሽ
      ስቆረቁር አሰሚምደ ቡና አፍሊ አሁን
ስቅም ነው እማመሸው ከሚል
         የሰው ፍየል የሱና እህቶቼ  አላህ
ይጠብቀን  አሚን፣

منقل
🐏የኡድሒያ 🍴 እርድ ከዒድ ሰላት በፊት ከተፈፀመ ኡድሒያ አይባልም❓
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🍂 _ የኔ ውድ እህት _ 🍂

🧷የህይወት ታሪክሽን ስትጽፊ ሌላ ማንም ሰው ብዕሩን እንዲይዝ አትፍቀጂ'

ለህይወትሽ ሃላፊነትን መውሰድ ያለብሽ አንቺው ራስሽ ነሽ ¿

https://t.me/https_Aselefya
«እንደ አባትዋ አስከብራት...
ካልሆነ ለአባትዋ ተዋት»

@Abuharisabdurahman