قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷አይቶ የማያዉቀዉን ፍቅር ብታሣየዉ
ራሧን አሳልፋ አብዝታ ብትሰጠዉ
እሡም በምላሹ  አጠፋ ከፈላት
አይታ የማታቀዉን ክህደት አሳያት

ሊልአሰፍ  አንዳድ ሰዎች¿ አይታቹ የማታቁት ፍቅር ትሰጡና አይተዉት የማያቁትን ክህትደት ትመልሱላቸዋላችሁ!!
🧷መንገዱን ጠበበባት አጋዥም የላት،
ወደ ፊት መሄድ አይጠቅማት،
መመለስም አይበጃት،
ብትቆይ ትሞታለች، ብትዘል ትወድቃለች!



  አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ትሆንብሃለቺ
አጋዥ ይርቅሃል; መወሰን ያስጨንቅሃል; መፈፀም ያስፈራሃል;መቆየቱ ያሳስብሃል!

ሆኖም ግን; አንድ ነገር ላይ እርግጠኛ ሁን፦
  የጭንቀት መዳኛና የችግር መፍትሔ ያለው ወደ አላህ በመመለስ ብቻ ነው!!

    {رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ}

https://t.me/https_Aselefya
                
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ጧት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ
ሌሎች ደግሞ ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና
አል-ሐምዱሊላህ እንበል።
እኛ ተኝተን በጌታችን ፍቃድ ከተኛንበት ፊራሺ ስንነሳ
ሌሎች ደግሞ በጌታቸው ፍቃድ ላይመለሱ ወደቀሪው ቤታቸው የተጓዙ አሉና ።
ጌታችን ይሄን አድል ስለወፈቀን ልናመሰግን ይገባል

الحمدلله على كل حال 

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሴት ልጅ ልክ እደጠቁር አዝሙድ ለሁሉም በሸታ መድሀኒት ነና ሞት ሲቀር....!!

~
🧷ዐዚዘቲይ_ ንግስት መሆንሽን ለዝንብ አታብራሪ ይልቅ ቀፎ ሰርተሽ ማሮቺሽን ጋግሪ..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ስኬት የሚመጣው ለሚመኝ ሰው ሳይሆን ሳይሰለች ለስኬቱ ለሚሰራ ነው::

ደና ዋሉ🙌

https://t.me/https_Aselefya
🧷በመጀመሪያ !

በመጀመሪያ እናንተ ከራሳች ጋር ሰላም ሁኑ! ያን ጊዜ ከሰዎች ጋርም ሆነ ከሰዎች ውጪ ሰላም ትሆናላችሁ፡፡

በመጀመሪያ የራሳችሁን ዓላማ በማወቅ መስመር ውስጥ ግቡ! ያን ጊዜ የሌላውን ሰው ዓላማ የመደገፍና የማስፈጸም አቅም ታገኛላችሁ፡፡

በመጀመሪያ የራሳችሁን ደካማ ጎን ተመልከቱና ያንን አስተካክሉ! የን ጊዜ የሌላውን ሰው ደካማ ጎን በቅንነት ለማረም ብቃቱን ታገኛላችሁ፡፡

በመጀመሪያ የራሳችሁን ቤተሰብ ተንከባከቡ! ያን ጊዜ የሌላውን ቤተሰብ ለመንከባከብ የሞራል ልእልና ትጎናጸፋላችሁ!

በመጀመሪያ ራሳችሁን ምሩ! ያን ጊዜ ካለምንም የሹመት ስልጣን በመልካም ተጽእኖ ብቻ ብዙዎችን የመምራት ከፍታ ላይ ትወጣላችሁ፡፡

https://t.me/https_Aselefya
🆕✅📌💫  ❔

🌟ነቢዩ ኢብራሂም 🤍 [عليه السلام] የአላህን 🤩 ትዕዛዝ ለመፈፀም ለእርድ ያቀረቡት ልጃቸው ማን ይባላል ❓
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷 ، 4 ነገሮች ،

1_ሁለት ሰዎች በሚያወሩት ወሬ ጥልቅ ብለሽ አትግቢ

2_ላልተጋበዝሽው ምግብ እጅሽን አትዘርጊ

3_ስታጠፊ ይቅርታ ጠይቂ ምክንያት አትደርድሪ

4_ኖርማን ሂወትህን ኑሪ የሰዎችን ትኩረት ለመሳብ አትሞክሪ ¿



https://t.me/https_Aselefya
🧷ዛሬ ተሳስተክ /ሽ ሊሆን ይችላል
ለነገ ግን ለማስተካከል ጠንክረህ/ሽ ስራ/ሪ !

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሄደዋል ግን አሉ...¿
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷ሄደዋል ግን አሉ...¿
قناة لـ الْمرأة السلفية 🎀

አዎ መልካሞቹ በመልካም ትዝታቸው ፈገግ እያደረጉን ،
መጥፎዎቹ ደግሞ አስቀያሚ ሁኔታቸውን እያስታወስን ሌላንም ለመቅረብ ፈራ ተባ እያደረጉን ይኖራሉ'
ሄደ የተባለ ሁሉ አይሄድም
....!!

https://t.me/https_Aselefya
🧷ለምትፈልጉት ህይወት መሳካት ከእናንተ የሚያስፈልገው በአላህ ታግዛቺሁ ቆራጥ መሆን ብቻ ነው።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ጥሩ ስው አይደለንም፤ ለመሆን እየጣርን ነው፣ የዲን ሰው አይደለንም፤ እየታገልን ነው፣ ኢማን የለንም፤ እየተፍጨረጨርን ነው፣ ከ ወንጀል የነፃን አይደለንም፣ ወድቀን እየተነሳን ነው።

~ምን አልባት…መስለናችሁ አሳስተናችሁ ከሆነ ዐውፍ በሉን።ሁሉ ነገራችን የጥረት ነው፣ የመንደፋደፍ ነው፣ በሁለት እግር ለመቆም የሚደረግ ፍልሚያ ነው።


~
🧷
   ተ
        ስ
             ፋ

ከ3 ፌደል በላይ ትልቅ ትርጉም አላት


https://t.me/https_Aselefya
○ ​​قال الشّيخ ابن عثيمين رحمه اللّٰه تعالى:

° المُؤمن كُلّما اشتدّت به الأزمات، إزداد إيمانا باللّٰه، لأنّه يُؤمن أنّ النّصر مع الصبر وَأنّ الفرج مع الكرب °.

[شرح ريّاض الصّالحين(٥٤٢/١)]
،ኣህህህህህህህህህህህህህህ،

🧷አንዳንዴ ለሚሰማሽ ስሜት ቃል  ታጭና በረጂሙ ተንፍሰሽ ያረብ እንዳልሽ አይኖችሽ መናገር ይጀምራሉ...¿

https://t.me/https_Aselefya