قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ከሙብተዲእ ዘንዳ ኢልምን አትቅሰም

ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።
ከስሜት ተከታይ
ከሙብተዲ እና አድስ ፈጠራ ከሚያመጣ ሠው እውቀት  አይቀሠምም
ይልቁንስ መማር (እውቀትን መቅሰም) ያለብህ፦
ከአህለል ሡናዎች
ከሡና ኦለማዎች
ከትክክለኛ  አቂዳ ባለቤቶ

ልክ  ሙሀመድ ቢን ሲሪን  አላህ ይዘንለትና እንዳለው:
ይህ እውቀት ዲን ነው። ስለዚህ ከማን መውሰድ እንዳለባችሁ ጠንቅቃችሁ እወቁ!

~
🧷ፈተና ላይ አንደኛው ጥያቄ ምን እንደሆነ ቢያውቅ: የትኛውም ተማሪ በደንብ አድርጎ አጥንቶ ይዘጋጅበታል።

የቂያማ ቀን
የመጀመሪያው ጥያቄ ስለ ሰላትህ እንደሆነ እያወቅክ ምነው ተዘናጋህበት?

https://t.me/https_Aselefya
🧷ብቻውን የሚሮጥ ቀዳሚ የለውም.....¿

https://t.me/https_Aselefya
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Photo
🧷በፊትና ዘመን ጠቃሚ ምክሮች
نصائح مفيدة في زمن الفتن:

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
ከፊትና ጋር የሄደ ቢሄድ የጠመመ ቢጠምና የመጣ ቢመጣ አላህ ይመስገን ሀቅና የሀቅ ሰዎች ቀሪዎች ናቸው።

▪ قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :
لو ذهب من ذهب مع الفتن وضل من ضل وجاء من جاء فإن الحق وأهله ولله الحمد يبقون .

[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ18]

ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
አንድ ሙስሊም በኢልም ላይ በመልካም ስራና በትክክለኛ አቂዳ  ለይ እንኳ ቢሆን ከፊትና አይተማመንም።
▪قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :
المسلم لا يأمن من الفتن وإن كان على علم وعلى عمل صالح وعلى عقيدة صحيحة .
[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر ص15]
ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
🍂አንድ ሰው ፊትና አትመጣብኝም ብሎ አይተማመንም።
🍁ከሹብሀም አይተማመንም።
🍃ከጥመት ተጣሪዎችም አይተማመንም።

▪قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :
■ لا يأمن الإنسان من الفتن .
■ ولا يأمن من الشبهات .
■ ولا يأمن من دعاة الضلالة .
[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ16]
ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
ሸር ቀጣይነት የለውም ሙስሊም ፈረጃን ከአላህ ይጠባበቃል።

▪قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :
الشر لا يدوم والمسلم ينتظر الفرج من الله .
[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ16]
ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
ፊትና ለሷ እርዶች አሏት እንደሚባለው ከሷ ጋር  የሄደ ይሄዳል ነገር ግን የኢማን ሰዎች ይቀራሉ።
▪ قال الشيخ صالح الفوزان :
الفتن لها ضحايا كما يقولون لابد أن يذهب معها من يذهب ولكن يبقى أهل الإيمان .
[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ17]
ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
የሙስሊሞችን ህብረት (ጀመኣ) መያዝና ለሙስሊም ሀገረ ገዢዎች መታዘዝ በአላህ ፈቃድ ከፊትና መዳኛ ዋስትና ነው።

▪قال الشيخ صالح الفوزان :
لزوم جماعة المسلمين وطاعة ولي أمر المسلمين فيه ضمان من الفتن بإذن الله .
[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ25]
ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
ፊትናና ሸር ምንምኳ ቢከብድ በአላህ ፈቃድ እሷ ተወጋጅ ናት።

▪ قال الشيخ صالح الفوزان :
مهما تعاظم الشر والفتن فإنها بإذن الله على سبيل الزوال .
[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ17]
ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
በሀቅ ላይ ፅና ብቻህንኳ ብትሆን።

▪قال الشيخ صالح الفوزان :
اثبت على الحق ولو كنت وحدك .
[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ26]
ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
የስሜት ሰዎች አመለካከታቸውና አስተሳሰባቸውን ለማዳን ትክክለኛ ከሆኑ ሀዲሶች መፅዳት ይፈልጋሉ።

▪قال الشيخ صالح الفوزان :
أصحاب الأهواء يريدون التخلص من الأدلة الصحيحة لأجل أن تسلم لهم أفكارهم .
[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر ص31]
ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
ከሙስሊሞች ያፈነገጠ የጥመት ተጣሪዎችን የተከተለ ከጠፊዎች ጋር ይጠፋል።

▪قال الشيخ صالح الفوزان :
من شذ عن المسلمين وتبع دعاة الضلالة فإنه يهلك مع الهالكين .
[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ25]
ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
እነዚህ የጥመት ተጣሪዎችን በሙስሊሞች ሀገር በአለም ዙሪያ ምን እንድህ አበዛቸው (በጀሀነም በር ላይ የሚጣሩ)።
▪قال الشيخ صالح الفوزان :
ما أكثر هؤلاء الدعاة في ساحة العالم الإسلامي اليوم [دعاة على أبواب جهنم]

[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ20]

ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
ኸይር ቀጣይና ቀሪ ነው የጠመመ ቢጠም ያፈነገጠ ቢያፈነግጥምኳ።

▪قال الشيخ صالح الفوزان :
الخير باق وإن ضل عنه من ضل وانحرف عنه من انحرف .

[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ17]
ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
አሏህ ዱምያን በሰው ልጆች መካከል እንደፈለገ ያገለባብጣታል ነገር ግን ጥሩ ፍፃሜ አሏህን ለሚፈሩት ነው።
▪قال الشيخ صالح الفوزان :
الله يداول الدنيا بين الناس لكن العاقبة للمتقين .

[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ17]

ــــــ ❁ ❁ ــــــ ❁ ❁ ــــــ

ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
ሀቅ በአቅል አይታወቅም በተለምዶዎችም አይታወቅም በጭፍንተኝነትም አይታወቅም በአስተሳሰብም አይታወቅም የሚታወቀው በወህይ ነው።
▪قال الشيخ صالح الفوزان :
الحق لا يُعرف بالعقول أو يُعرف بالعادات أو التقاليد أو الأفكار وإنما يعرف بالوحي.

[شرح حديث إنا كنا في جاهلية وشر صـ15]


https://t.me/https_Aselefya
👆ሉእሉእ ወልመርጃን👆

አዲስ የተጠናቀቀ ደርስ 👆👆

ከ ክፍል 01—300
📚 ኪታብ= 

📚كتــاب = اللؤلؤ والمرجان فيما اتفق عليه الشيخان

✍ አዘጋጅ = الشيخان البخاري ومسلم - محمد فؤاد عبد الباقي‎

🎤በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)

https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
ለዚህ ኸይር ተግባር የሚሳተፉ ወንድምና እህቶችን በዚህ እንዲሳተፉ በመጋበዝ ተሻጋሪ ምንዳን ማግኘት ነው።
ሊንኩን በመላክ ጆይን እንዲያደርጉ ማድረግ ይቻላል ።
الدال على الخير كفاعله

     ባረከሏሁፊኩም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይራ👇

https://t.me/yeewqetbrhan
🧷ሸኽየው በጣም ወፍራም እና ቦርጫም ነበሩ። ለተማሪዎቻቸው ኑንየተል ቀሕጣኒ ሸርሕ እያደረጉ ሳሉ

لا تحشُ بطنَك بالطَّعامِ تسمّناً
          فجسوم أهل العلمِ غير سِمانِ


የሚለው ስንኝ ጋ ደረሱ_ ምን ቢሉ ጥሩ ነው?
:

       هذا البيت فيه نظر


https://t.me/https_Aselefya
🔖 ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ፦

«የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።»

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🧷አይቶ የማያዉቀዉን ፍቅር ብታሣየዉ
ራሧን አሳልፋ አብዝታ ብትሰጠዉ
እሡም በምላሹ  አጠፋ ከፈላት
አይታ የማታቀዉን ክህደት አሳያት

ሊልአሰፍ  አንዳድ ሰዎች¿ አይታቹ የማታቁት ፍቅር ትሰጡና አይተዉት የማያቁትን ክህትደት ትመልሱላቸዋላችሁ!!
🧷መንገዱን ጠበበባት አጋዥም የላት،
ወደ ፊት መሄድ አይጠቅማት،
መመለስም አይበጃት،
ብትቆይ ትሞታለች، ብትዘል ትወድቃለች!



  አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ትሆንብሃለቺ
አጋዥ ይርቅሃል; መወሰን ያስጨንቅሃል; መፈፀም ያስፈራሃል;መቆየቱ ያሳስብሃል!

ሆኖም ግን; አንድ ነገር ላይ እርግጠኛ ሁን፦
  የጭንቀት መዳኛና የችግር መፍትሔ ያለው ወደ አላህ በመመለስ ብቻ ነው!!

    {رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ}

https://t.me/https_Aselefya
                
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ጧት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ
ሌሎች ደግሞ ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና
አል-ሐምዱሊላህ እንበል።
እኛ ተኝተን በጌታችን ፍቃድ ከተኛንበት ፊራሺ ስንነሳ
ሌሎች ደግሞ በጌታቸው ፍቃድ ላይመለሱ ወደቀሪው ቤታቸው የተጓዙ አሉና ።
ጌታችን ይሄን አድል ስለወፈቀን ልናመሰግን ይገባል

الحمدلله على كل حال 

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሴት ልጅ ልክ እደጠቁር አዝሙድ ለሁሉም በሸታ መድሀኒት ነና ሞት ሲቀር....!!

~
🧷ዐዚዘቲይ_ ንግስት መሆንሽን ለዝንብ አታብራሪ ይልቅ ቀፎ ሰርተሽ ማሮቺሽን ጋግሪ..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ስኬት የሚመጣው ለሚመኝ ሰው ሳይሆን ሳይሰለች ለስኬቱ ለሚሰራ ነው::

ደና ዋሉ🙌

https://t.me/https_Aselefya
🧷በመጀመሪያ !

በመጀመሪያ እናንተ ከራሳች ጋር ሰላም ሁኑ! ያን ጊዜ ከሰዎች ጋርም ሆነ ከሰዎች ውጪ ሰላም ትሆናላችሁ፡፡

በመጀመሪያ የራሳችሁን ዓላማ በማወቅ መስመር ውስጥ ግቡ! ያን ጊዜ የሌላውን ሰው ዓላማ የመደገፍና የማስፈጸም አቅም ታገኛላችሁ፡፡

በመጀመሪያ የራሳችሁን ደካማ ጎን ተመልከቱና ያንን አስተካክሉ! የን ጊዜ የሌላውን ሰው ደካማ ጎን በቅንነት ለማረም ብቃቱን ታገኛላችሁ፡፡

በመጀመሪያ የራሳችሁን ቤተሰብ ተንከባከቡ! ያን ጊዜ የሌላውን ቤተሰብ ለመንከባከብ የሞራል ልእልና ትጎናጸፋላችሁ!

በመጀመሪያ ራሳችሁን ምሩ! ያን ጊዜ ካለምንም የሹመት ስልጣን በመልካም ተጽእኖ ብቻ ብዙዎችን የመምራት ከፍታ ላይ ትወጣላችሁ፡፡

https://t.me/https_Aselefya
🆕✅📌💫  ❔

🌟ነቢዩ ኢብራሂም 🤍 [عليه السلام] የአላህን 🤩 ትዕዛዝ ለመፈፀም ለእርድ ያቀረቡት ልጃቸው ማን ይባላል ❓
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷 ، 4 ነገሮች ،

1_ሁለት ሰዎች በሚያወሩት ወሬ ጥልቅ ብለሽ አትግቢ

2_ላልተጋበዝሽው ምግብ እጅሽን አትዘርጊ

3_ስታጠፊ ይቅርታ ጠይቂ ምክንያት አትደርድሪ

4_ኖርማን ሂወትህን ኑሪ የሰዎችን ትኩረት ለመሳብ አትሞክሪ ¿



https://t.me/https_Aselefya
🧷ዛሬ ተሳስተክ /ሽ ሊሆን ይችላል
ለነገ ግን ለማስተካከል ጠንክረህ/ሽ ስራ/ሪ !

https://t.me/https_Aselefya