Forwarded from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🍂የኔ ውድ እህት🍂
🧷እኔ እኔ እያልሽ ለማንም አታስረጅ በተለይ ለዛሬ ጎደኛ ጎደኛሽ እኮ ጎደኛ አላት ይሄንን እወቂ ሰወች የሚመዝኑሽ አንቺ በነገርሻቸው ነው ስለዚህ ጠቀቅ በይ::
🧷አንዳንዴ....ሳይገለፁ የቀሩ ስሜቶች አይሞቱም
በህይወት እንዳሉ ተዳፍነው ይከርሙና በአስቀያሚ መልክ ይገለፃሉ...!
https://t.me/https_Aselefya
በህይወት እንዳሉ ተዳፍነው ይከርሙና በአስቀያሚ መልክ ይገለፃሉ...!
https://t.me/https_Aselefya
- 🍃 የኔ ውድ እህት🍃 -
🧷ሁሌም ቢሆን ጥቁር ብቻ መስሎ ከሚታይሽ ቀን ጀርባ የታዘለ ደማቅ ብርሃን አለ
ሊገፈትሩሺ ከበረቱ እልፍ ክንዶች ኋላ ሊያቀኑሽ የቆሙ ልስልስ መዳፎች አሉ አንሸራትተው ከሚደፉሽ ሃሳቦች ባሻገር በተስፋ ሞልተው የሚያቆሙሽ ቅን ሀሳቦች ተሰልፈዋል
ያላየሺው ነገ ብዙ አዲስ የህይወት ገፆችን ይዞ ይጠብቅሻል
ካጎነበስሽበት ቀና ትያለሽ ሀዘንሽ በሳቅ ይተካል ጉስቁልናሽን ወዝ ይሽረዋል ይህ እንዲሆን ግን ነገን ጠብቂው ሁሌም ተስፋ አትቁረጭ ነገ ያንቺ ሲሆን ብቻ አሸናፊ ነሺ ::
https://t.me/https_Aselefya
🧷የሚሸሽ ኮከብ አታባሩ የማይፈልጋቺሁን አትከተሉ አንዳንዴም ቆም ብላቹ ጠብቁ
ነገ የምትወጣው ጨረቃ ላንተ /ላንቺ ልቶን ትቺላለቺ
መጠበቅ ጥሩ ነዉ
መታገስ መልካም ነዉ..!!
https://t.me/https_Aselefya
ማን ያውቃል?
ነገ የምትወጣው ጨረቃ ላንተ /ላንቺ ልቶን ትቺላለቺ
መጠበቅ ጥሩ ነዉ
መታገስ መልካም ነዉ..!!
https://t.me/https_Aselefya
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
❝በዕድሜው፣በዲኑ፣በአለማዊ ሕይወቱ ላይ ያነሰ በረካ ያለውን ሰው አታገኝም። አላህን የሚያምፅ ወንጀለኛ ሰው ቢሆን እንጂ።በረከቶችም ከምድር ላይ አልጠፉም በሰዎች ኃጢአት ቢሆን እንጂ።❞
📚الداء والدواء: (١٢٤)
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
❝በዕድሜው፣በዲኑ፣በአለማዊ ሕይወቱ ላይ ያነሰ በረካ ያለውን ሰው አታገኝም። አላህን የሚያምፅ ወንጀለኛ ሰው ቢሆን እንጂ።በረከቶችም ከምድር ላይ አልጠፉም በሰዎች ኃጢአት ቢሆን እንጂ።❞
📚الداء والدواء: (١٢٤)
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
🧷فلان حبيبنا ، ولكن الحق أحب إلينا منه
«እገሌ ወዳጃችን ነው ነገር ግን እኛ ዘንድ ሀቅ ከእርሱ ይበልጥ የተወደደ ነው»
📚ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁሏህ
📚 مدارج السالكين (٣٩٤/٣)
https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from ˢᵘⁿᵃʰ ʷᵃᵛᵉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷 قَالَتْ عَائِشَةٌ - رَضِّيَ الله عَنْهَا - :
አኢሻ ረደላሁ አንሀ እንድህ አለች
( يَا مَعْشَرِ النِّسَاءَ ، لَوْ تَعْلَمَنَّ بِحَقِّ أَزْوَاجِكُنَّ عَلَيْكُنَّ ،
لِجَعِلَتْ المَرْأَةُ مِنْكُنَّ تَمْسَحُ الغُبَارُ عِنْدَ قَدَمَيْ زَوَّجَهَا بِحُرِّ وَجْهِهَا ).
እናንተ ሴቶች ሆይ ባሎቻችሁ በእናንተ ላይ ያላቸውን ሀቅ ብታውቁ ኑሮ
ከእናንተ አንድኛችሁ የባሏን እግር አቧራ በፊቶቿ በአበሰች ነበረ አለች
رواه اِبْن أَبِي شَيْبَة ‹ ٢٠٥/٤ ›
ትኩረት
የባል ሀቅ ማለት የሚገባውን ሀቅ አውቀሽ ሀቁን መስጠት እንጂ እንደፈለኩ እሆናለሁ፣አንቺ ላይ ጢባጢቤ እጫወታለሁ ሲል፣ሀቅሽን አልጠብቅ ብሎ ሲረግጥሽ ዝም ማለት አይደለም
ሀቁን ጠብቂ ሀቅሽን ይጠብቅ።
~

🧷አብደላህ ኢብኑ መስዑድ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል-
'አላህን በማስታወስ ላይ የሚያግዝህን
ቢሆን እንጂ ጓደኛ አትያዝ'።
ምንጭ;-📚الزهد لأبي داود ١٢٦/١
https://t.me/https_Aselefya
'አላህን በማስታወስ ላይ የሚያግዝህን
ቢሆን እንጂ ጓደኛ አትያዝ'።
ምንጭ;-📚الزهد لأبي داود ١٢٦/١
https://t.me/https_Aselefya
🧷በምትወደው ነገር ላይ አላህ እንዲያዘወትርህ የምትፈልግ ከሆንክ
አላህ በሚወደው ነገር ላይ ዘውትር።/ኢማሙ አሕመድ/
https://t.me/https_Aselefya