قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷قال  بشر بن الحارث رحمه الله تعالى:
ቢሽር ቢን ሀሪስ አላህ ይዘንለት እንዲህ አለ:-

لا أعلمُ رجلا أحبّ أن يُعرف إلا ذهب دينه، وافتضح
"ሰዎች ዘንድ መታወቅ የወደደ የሆነ አንድም ሰው አላቅም ዲኑ ቢያመልጠውና ቢዋረድ እንጂ"

ويقول أيضاً:
لا يجد حلاوة الآخرة رجلٌ يحبّ أن يعرفه الناس'
ሰዎች ዘንድ መታወቅ የሚፈልግ የሆነ ሰው የአኼራ(የአምልኮት) ጥፍጥናን አያገኝም"

حلية الأولياء  (8/ 343)


አላህ ሆይ በስራችንና ንግግራችን ኢኽላስ ወፍቀን።


https://t.me/https_Aselefya
🍂የኔ ውድ እህት🍂

🧷እኔ እኔ እያልሽ ለማንም አታስረጅ በተለይ ለዛሬ ጎደኛ ጎደኛሽ እኮ ጎደኛ አላት ይሄንን እወቂ ሰወች የሚመዝኑሽ አንቺ በነገርሻቸው ነው ስለዚህ ጠቀቅ በይ::
🧷አንዳንዴ....ሳይገለፁ የቀሩ ስሜቶች አይሞቱም
በህይወት እንዳሉ ተዳፍነው ይከርሙና በአስቀያሚ መልክ ይገለፃሉ...!


https://t.me/https_Aselefya
- 🍃 የኔ ውድ እህት🍃 -


🧷ሁሌም ቢሆን ጥቁር ብቻ መስሎ ከሚታይሽ ቀን ጀርባ የታዘለ ደማቅ ብርሃን አለ
ሊገፈትሩሺ ከበረቱ እልፍ ክንዶች ኋላ ሊያቀኑሽ የቆሙ ልስልስ መዳፎች አሉ አንሸራትተው ከሚደፉሽ ሃሳቦች ባሻገር በተስፋ ሞልተው የሚያቆሙሽ ቅን ሀሳቦች ተሰልፈዋል
ያላየሺው ነገ ብዙ አዲስ የህይወት ገፆችን ይዞ ይጠብቅሻል
ካጎነበስሽበት ቀና ትያለሽ ሀዘንሽ በሳቅ ይተካል ጉስቁልናሽን ወዝ ይሽረዋል ይህ እንዲሆን ግን ነገን ጠብቂው ሁሌም ተስፋ አትቁረጭ ነገ ያንቺ ሲሆን ብቻ አሸናፊ ነሺ ::

https://t.me/https_Aselefya
🧷የሚሸሽ ኮከብ አታባሩ የማይፈልጋቺሁን አትከተሉ አንዳንዴም ቆም ብላቹ ጠብቁ

ማን ያውቃል?


ነገ የምትወጣው ጨረቃ ላንተ /ላንቺ ልቶን ትቺላለቺ 
መጠበቅ ጥሩ ነዉ
       መታገስ መልካም ነዉ
..!!

https://t.me/https_Aselefya
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

❝በዕድሜው፣በዲኑ፣በአለማዊ ሕይወቱ ላይ ያነሰ በረካ ያለውን ሰው አታገኝም። አላህን የሚያምፅ ወንጀለኛ ሰው ቢሆን እንጂ።በረከቶችም ከምድር ላይ አልጠፉም በሰዎች ኃጢአት ቢሆን እንጂ።❞

📚الداء والدواء: (١٢٤)
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
🧷فلان حبيبنا ، ولكن الحق أحب إلينا منه

«እገሌ ወዳጃችን ነው ነገር ግን እኛ ዘንድ ሀቅ ከእርሱ ይበልጥ የተወደደ ነው»

📚ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁሏህ

📚 مدارج السالكين (٣٩٤/٣)

https://t.me/https_Aselefya
🧷«ስኬታማ ትዳር በተጋነነ መህር፣ በተንጣለለ ሰፊ ቤት፣ ውድ በሆኑ የቅንጦት ቁሳቁሶች አይገነባም። ትዳርን የተባረከና ስኬታማ የሚያደርገው ንፁህ ልቦና፣ ትህትና የተላበሰ የላቀ ስነ-ምግባርና አላህን የሚጠነቀቅ ስብዕና ነው።»

منقول
🧷ሴት ልጅ
ደስ ያላት ቀን ዝም የሚያስብላት የለም ስትለፈልፍ ነው የምትውለው-

ሲከፋት ግን አንዲትም ቃል ትንፍሽ አትልም
ወንድሜ
ታውራልህ አታስከፋት።
🎚️አንድ ሰዉ አቅሙ ካለዉ ወጣትም ቢሆን ሐጅ የማድረግ ግዴታ አለበት ❔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷‏ قَالَتْ عَائِشَةٌ - رَضِّيَ الله عَنْهَا - :

አኢሻ ረደላሁ አንሀ እንድህ አለች

( يَا مَعْشَرِ ‎النِّسَاءَ ، لَوْ تَعْلَمَنَّ بِحَقِّ أَزْوَاجِكُنَّ عَلَيْكُنَّ ،
لِجَعِلَتْ‎ المَرْأَةُ مِنْكُنَّ تَمْسَحُ الغُبَارُ عِنْدَ قَدَمَيْ زَوَّجَهَا بِحُرِّ وَجْهِهَا ).


እናንተ ሴቶች ሆይ  ባሎቻችሁ በእናንተ ላይ ያላቸውን ሀቅ ብታውቁ ኑሮ
ከእናንተ አንድኛችሁ የባሏን እግር አቧራ በፊቶቿ በአበሰች  ነበረ አለች


رواه اِبْن أَبِي شَيْبَة ‹ ٢٠٥/٤ ›

ትኩረት

የባል ሀቅ ማለት የሚገባውን ሀቅ አውቀሽ ሀቁን መስጠት እንጂ እንደፈለኩ እሆናለሁ፣አንቺ ላይ ጢባጢቤ እጫወታለሁ ሲል፣ሀቅሽን አልጠብቅ ብሎ ሲረግጥሽ  ዝም ማለት አይደለም

ሀቁን ጠብቂ ሀቅሽን ይጠብቅ።

~
🧷ጉዳዩን ሁሉ ለአላህ የተወ አሏህ እሱ ከተመኘው በላይ ይሰጠዋል...!!
                     
https://t.me/https_Aselefya
🧷አብደላህ ኢብኑ መስዑድ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል-
'አላህን በማስታወስ ላይ የሚያግዝህን
ቢሆን እንጂ ጓደኛ አትያዝ'።

ምንጭ;-📚الزهد لأبي داود ١٢٦/١
                 

https://t.me/https_Aselefya
🧷በምትወደው ነገር ላይ አላህ እንዲያዘወትርህ የምትፈልግ ከሆንክ
አላህ በሚወደው ነገር ላይ ዘውትር።


       /ኢማሙ አሕመድ/


https://t.me/https_Aselefya