قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ogWIoaPYBAdEQjzPgIeot9SnHbezgEfDCICZbE
🍃ጣፋጭ🍃
        ቲ
            ላ
                ዋ
https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሰኣድ ቅናት ትገረማላችሁን? እኔ ከእርሱ በላይ እቀናለሁ ከኔ በላይ አላህ ይቀናል አሉ መልእክተኛዉ  ሙሐመድ ﷺ

اتعجبون من غيرة سعد!!

https://t.me/https_Aselefya
🧷በእጅህ ላደረስከው በደል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ምላስህ ሳይሆን   እጆችህ ይመሰክሩብሃል:-

{ ٱلۡیَوۡمَ نَخۡتِمُ عَلَىٰۤ أَفۡوَ ٰ⁠هِهِمۡ وَتُكَلِّمُنَاۤ أَیۡدِیهِمۡ وَتَشۡهَدُ أَرۡجُلُهُم بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }
[سُورَةُ يسٓ: ٦٥]


ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል
እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ።

https://t.me/https_Aselefya
🧷በሳቅህ  ስረሳ  ድካም  እንግልቴን
ቤቴን ስታሞቀዉ ስታደምቅ ህይወቴን
በሚጣፍጥ  አፍህ  እማዬ ስትለኝ
በደስታ ብዛት  ሃሣቤን ስትቀማኝ
እንቅልፍን ስትተኛ ትኩር ብዬ ሳይህ
ምሽቱ ሲነጋ ሳልጠፋ ከጎንህ
ታየኝ  ገና ቀኑ ሣይደርስ በሩቁ
እንዲሁ ስሎታል አይኔ በረቂቁ


ታዬኝ  የኔ ዉድ....ልጅ"

https://t.me/https_Aselefya
🧷الإمام ابن القيّم -رَحِمهُ اللَّه:-
ኢማም ኢብኑል ቀይም አላሀሰ ይዘንለትና እንድህ አለ:-

‏ونعيم أهل الجَنَّة شَيْئان؛ أحدهُمَا النَظر إلى اللَّه والثاني سَماع خِطَابه وكلامه.

የጀነት ባለቤቶች ጀነት ውስጥ የሚያገኟቸው ትላልቅ ፀጋዎች ሁለት ናቸው።
1️⃣ኛ :-አላህን መመልከት

2️⃣ኛ:-የአላህን ንግግር መስማት

مفتاح دار السعادة ١٠٦/١


اللهُمّ ارزقنا الجَنَّة وَنَعيم الجَنَّة، ولذة النَظرِ إلى وَجهك الكريم، وسماع كلام اللَّه بِجوار اللَّه::

https://t.me/https_Aselefya
🧷قال  بشر بن الحارث رحمه الله تعالى:
ቢሽር ቢን ሀሪስ አላህ ይዘንለት እንዲህ አለ:-

لا أعلمُ رجلا أحبّ أن يُعرف إلا ذهب دينه، وافتضح
"ሰዎች ዘንድ መታወቅ የወደደ የሆነ አንድም ሰው አላቅም ዲኑ ቢያመልጠውና ቢዋረድ እንጂ"

ويقول أيضاً:
لا يجد حلاوة الآخرة رجلٌ يحبّ أن يعرفه الناس'
ሰዎች ዘንድ መታወቅ የሚፈልግ የሆነ ሰው የአኼራ(የአምልኮት) ጥፍጥናን አያገኝም"

حلية الأولياء  (8/ 343)


አላህ ሆይ በስራችንና ንግግራችን ኢኽላስ ወፍቀን።


https://t.me/https_Aselefya
🍂የኔ ውድ እህት🍂

🧷እኔ እኔ እያልሽ ለማንም አታስረጅ በተለይ ለዛሬ ጎደኛ ጎደኛሽ እኮ ጎደኛ አላት ይሄንን እወቂ ሰወች የሚመዝኑሽ አንቺ በነገርሻቸው ነው ስለዚህ ጠቀቅ በይ::
🧷አንዳንዴ....ሳይገለፁ የቀሩ ስሜቶች አይሞቱም
በህይወት እንዳሉ ተዳፍነው ይከርሙና በአስቀያሚ መልክ ይገለፃሉ...!


https://t.me/https_Aselefya
- 🍃 የኔ ውድ እህት🍃 -


🧷ሁሌም ቢሆን ጥቁር ብቻ መስሎ ከሚታይሽ ቀን ጀርባ የታዘለ ደማቅ ብርሃን አለ
ሊገፈትሩሺ ከበረቱ እልፍ ክንዶች ኋላ ሊያቀኑሽ የቆሙ ልስልስ መዳፎች አሉ አንሸራትተው ከሚደፉሽ ሃሳቦች ባሻገር በተስፋ ሞልተው የሚያቆሙሽ ቅን ሀሳቦች ተሰልፈዋል
ያላየሺው ነገ ብዙ አዲስ የህይወት ገፆችን ይዞ ይጠብቅሻል
ካጎነበስሽበት ቀና ትያለሽ ሀዘንሽ በሳቅ ይተካል ጉስቁልናሽን ወዝ ይሽረዋል ይህ እንዲሆን ግን ነገን ጠብቂው ሁሌም ተስፋ አትቁረጭ ነገ ያንቺ ሲሆን ብቻ አሸናፊ ነሺ ::

https://t.me/https_Aselefya
🧷የሚሸሽ ኮከብ አታባሩ የማይፈልጋቺሁን አትከተሉ አንዳንዴም ቆም ብላቹ ጠብቁ

ማን ያውቃል?


ነገ የምትወጣው ጨረቃ ላንተ /ላንቺ ልቶን ትቺላለቺ 
መጠበቅ ጥሩ ነዉ
       መታገስ መልካም ነዉ
..!!

https://t.me/https_Aselefya
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

❝በዕድሜው፣በዲኑ፣በአለማዊ ሕይወቱ ላይ ያነሰ በረካ ያለውን ሰው አታገኝም። አላህን የሚያምፅ ወንጀለኛ ሰው ቢሆን እንጂ።በረከቶችም ከምድር ላይ አልጠፉም በሰዎች ኃጢአት ቢሆን እንጂ።❞

📚الداء والدواء: (١٢٤)
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
🧷فلان حبيبنا ، ولكن الحق أحب إلينا منه

«እገሌ ወዳጃችን ነው ነገር ግን እኛ ዘንድ ሀቅ ከእርሱ ይበልጥ የተወደደ ነው»

📚ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁሏህ

📚 مدارج السالكين (٣٩٤/٣)

https://t.me/https_Aselefya
🧷«ስኬታማ ትዳር በተጋነነ መህር፣ በተንጣለለ ሰፊ ቤት፣ ውድ በሆኑ የቅንጦት ቁሳቁሶች አይገነባም። ትዳርን የተባረከና ስኬታማ የሚያደርገው ንፁህ ልቦና፣ ትህትና የተላበሰ የላቀ ስነ-ምግባርና አላህን የሚጠነቀቅ ስብዕና ነው።»

منقول
🧷ሴት ልጅ
ደስ ያላት ቀን ዝም የሚያስብላት የለም ስትለፈልፍ ነው የምትውለው-

ሲከፋት ግን አንዲትም ቃል ትንፍሽ አትልም
ወንድሜ
ታውራልህ አታስከፋት።
🎚️አንድ ሰዉ አቅሙ ካለዉ ወጣትም ቢሆን ሐጅ የማድረግ ግዴታ አለበት ❔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM