قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
            عيدكم مبارك
🌹

https://t.me/https_Aselefya
تكبيرات العيد2 - عبد الله الخلف
<unknown>
الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد.

القارئ عبد الله الخلف •

የዒድ ተክቢራህ
በየትኛውም ሀገር በስደት ያላችሁ፡

የስደት ጓዶቸ ክፉ አይንካችሁ፡

ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገር ያብቃችሁ፡

ዒድን ከቤተሰ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ፡

የልባችሁን መሻት ጀሊሉ ያሳካላችሁ፡

  ከሰው ቤት አውጥቶ የናንተን ይስጣችሁ፡

ስደትንም ደግሞ በቃ ይበላችሁ፡

አላህ መልካም ሽቶ ከሰደት ያውጣችሁ፡

ለሀገራችሁ አብቅቶ  ጥሩ ህይወት ይወፍቃችሁ
፡

ጥሩ ሪዚቅ ወፍቆ በሀገራችሁ ያፅናችሁ፡

በመንሀጅ በኒቃብ አላህም ያፅናችሁ፡

በተውሂድ በሱና ኢስቲቃማ ይወፍቃችሁ፡

እናንተን የሚያበራታ ሷሊህ ባል ይስጣችሁ፡

ዳግም  መሰደድን  አላህ በቃ ይበላችሁ፡

በሁሉም ነገር ፅናትን ሰቶ በሀገራችሁ ያፅናችሁ፡

የስደት ጓዶቼ ክፉ አይንካችሁ!!


ረመዷን «1446  »ዓመተ «ሒጅራ -ዒድ -አልፈጥር
በትንሿ  እህታችሁ
✍️ 𝐛𝐢𝐧𝐭 𝐣𝐞𝐦𝐚𝐥
አንዳንዴ በእንደዚ ያለ ..........ሰላላላላላላላላም አለው ልጆችዬ ሞክሩትማ ህዕ👓
🧷ሸይኽ_ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ :

«አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአኸራ ከሳሪ ይሆናል። ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው።»

📚 ۞ المنتقى【1/193】۞


https://t.me/https_Aselefya
🍂ይቅር ባይ ሁን🍂

🧷ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይርሀማቸውና እንዲህ ብለዋል

ነፍስያህን አፋታ (ይቅር ባይነትን) ካስለመድካት
ነፍስህ ሰላም ታገኛለች
ቀልብህ ይረጋጋል
አላህና ባሮቹ ዘንድ ደረጃህ ከፍ ያለ ይሆናል።
📚 حديث المساء ٢١٢

ለአላህ ብሎ ዝቅ ያለ አላህ ከፍ ያደርገዋል
አላህ ከታጋሾች ጋ ነዉና ታገስ።


https://t.me/https_Aselefya
🍃 .የኔ ውድ እህት. 🍃

🧷ሁለት አይኖች ካሉሽ ሰዎችን በጆሮሺ አትመልከቺ በምትሰሚው ነገር ሳይሆን በምታይው ነገር ፍረጂ።
                 
https://t.me/https_Aselefya
ከሁሉም ውጭ አትሁን
................................

🧷ሸይኹ ለተማሪዎቻቸው ሰሒሕ አል-ቡኻሪን እያስተማሩ አንድ ወጣት ገባና «ምእራባዊያን ጨረቃ ላይ ደርሰዋል አንተ እዚህ ተቀምጠህ ቡኻሪን ታብራራለህ?
በማለት ተናገራቸው»

ሸይኹም እንዲህ አሉ:«ፍጡሮች ፍጡራን ጋር ደረሱ እኛ ደግሞ ወደ ፈጣሪያችን መድረስን ፈለግን ታዲያ ይሄ ምኑ ያሰድንቃል

ነገር ግን በመካከላችን የከሰርክ ብቸኛው ሰው አንተ መሆንህን ታውቃለህ?

ወይ ከምእራባውያኑ ጋር ወደ ጨረቃ አልወጣህ?
«ወይ ከእኛ ጋር ቁጭ ብለህ ቡኻሪን አልቀራህ»አሉት

መድረሻችንን ሳናውቅ አንድም እርምጃ መራመድ የለብንም አላማ ሊኖረን ይገባል።
                 


https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአላህ ባሮች ሆይ!

ረመዶን ቢጠናቀቅም የአላህ ሐቅ ግን እስከ ዕለተ ሞት ድረስ አይጠናቀቅም።

🎙ሸይኽ ዶ/ር ሷሊሕ ፈውዛን አል-ፈውዛን

https://t.me/https_Aselefya
🥀የኔ ውድ እህት ብልጥ ሁኚ🥀

አንቺ ዘንድ ሚስጥር የሌለው
ሰው ጋር ሚስጥርሽን አታስቀምጭ።


 https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰወችን ባስቀየምክ ጊዜ እንጨት ላይ ቢስማር ምታ፡

ይቅርታ ከጠየክ  የመታከውን ቢስማር ንቀለው ፋናውን ተመልከት፡

  ልክ እንደዚሁ ሰወችንም ስታስቀይም የማይጠፍ ነገር ትተዋለህ
ስለዚ አስተዋይ ሁን።


https://t.me/https_Aselefya        
🧷ጓደኛ ማለት አንዱ የሂወት ዋስትና ነው ስትከፊ የምታፅናናሽ ሀዘን ሲሰማሽ ተካፋይ ጓደኛ ካለችሽ ስታጠፊ መክራ ተቆጥታ የምትመልስሽ ከሆነ

ስትደሰች ያንች ደስታ የእሷ ደስታ ሆኖ ካስደሰታት በዲንሽ እንዲትጠነክሪ በምትችለው ከተባበረችሽ

ከዚች በላይ ምን አይነት ጓደኛ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ?

ይች ማለት በጓደኛ የምትሰየም ሳትሆን እህት ተብላ የምትጠራ የምትሰየም ነች ሁሌም ቢሆን በቻልሽዉ ከጎኗ ልትሆኝላት ይገባል።



የኔ ውድ እህት አንች ለኔ ልዩ የረቢ ስጦታየ ነሽ🌺

https://t.me/https_Aselefya