قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷‏ قال ابن تيمية رحمه الله تعالى:

لا يَحِلُّ لِأَحَدٍ أَنْ يَقْنَطَ مِن رَحمةِ اللهِ ولو عَظُمَتْ ذُنُوبُهُ

الفتاوى  (١٦/ ١٩)

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላሁ

እንዲህ ይላል: ለማንኛውም ሰው ከአላህ እዝነት ተስፋ ሊቆርጥ አይፈቀድለትም ወንጀሉ ከባድ ቢሆን እንኳን።


https://t.me/https_Aselefya
🍃ቲላዋ🍃



القارئ : عبدالسلام العابيدي


https://t.me/https_Aselefya
🧷ስንት ቁልፍ ትወስድ ነበር??
   
   አንድ በወርቅ የተሞላ ሳጥን አለ እንበል…… አስር የመክፈቻ ቁልፍ ተሰጥቶህ
  "ከእነዚህ አስር ቁልፎች በአንዱ ይከፈታል ሞክር"
ብትባል ስንት ቁልፍ ትወስድ ነበር??
  አንድ? ሁለት? ሶስት? ወይስ አምስት ቁልፎችን ብቻ ይዘህ ትሄዳለህ❓
ወይንስ………
      አስሩንም ወስደህ ትሞክራለህ??


«ለይለተል ቀድር ከአስሩ ሌሊቶች በአንዱ ይገኛል» ሲባል ልክ እንዲሁ ነው። በየትኛዋ ሌሊት እንደሆነ አይታወቅም። እናም………
  አስሩንም ሌሊቶች ላይ ወጥረህ
🕌ስገድ
     📖ቅራ
        🤲ለምን!!


نسخ
«اللهُمَّ إِنَّك عفُوٌّ تُحِبُّ العفْوَ فَاعفُ عَنِّي».
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
«اللهُمَّ إِنَّك عفُوٌّ تُحِبُّ العفْوَ فَاعفُ عَنِّي».
🧷በነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች ይቺን ዱአ እናብዛ!!

اللهُمَّ إِنَّك عفُوٌّ تُحِبُّ العفْوَ فَاعفُ عَنِّي

~አሏህ ሆይ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ።
🌹.አንገናኝም ወይ.🌹

ሁሌም በዓይኔ አይሀለሁ
በመንፈሴ አገኝሀለሁ
በምናቤ እስልሀለሁ
ጣፋጭ ቃልህን በጀሮየ እሰማዋለሁ
በናፍቆትህ ተሰቃየሁ

መኖር ከብዶኝ ተንገዳገድኩ
ሁሌም ልቤ ይነግረኛል
እንደምወድህ ያሳስበኛል
መለየትህ ከብዶኛል

ደግሞ የማገኘህ ይመስለኛል
ካላገኘሁህማ
መኖር እንደማልችል አስባለሁ
ሁሌም ቢሆን ግን እመኝሀለሁ

ተስፋየ ብዙ ነዉ እኔ ካንተ ጋራ ብዙ ልጆች ወልደን
     እንደ ጠዋት ጮራ ፍክት ድምቅ ብለን በተውሂድ በሱና
በፍቅር ለመኖር አንድ ቤት በጋራ
የኔ ሁብ አንገናኝም ወይ የማታ የማታ.....


https://t.me/https_Aselefya
🧷 {فَأَرَدْنَا أَن يُبْدِلَهُمَا رَبُّهُمَا خَيْرًا مِّنْهُ زَكَاةً وَأَقْرَبَ رُحْمًا}

ሁል ጊዜ የምናጣቸው ነገሮች እንደ ክስረት መቁጠር የለብንም።

አንዳንዴ አላህ የተሻለ ኒዕማ ሊቀይርልን እኛ ዘንድ የነበረው ነገር ሊዝብን ይችላል

https://t.me/https_Aselefya
            
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷 سيذهب الجميع ويبقى وحيدا لكنه لم يفكر يوما أن جناحه هو من سيخونه!

يا طائرًا قد بات يحلم بالهوى ٭٭ والجُرحُ يثقلُهُ فلا يتقدّمِ

ركضَ الفؤادُ وراء سربٍ فارقوا ٭٭ وبقيتَ وحدَك والجناحُ مهدَّمِ

https://t.me/https_Aselefya
4_5974551593251510389.pdf
448.1 KB
من جوامع دعاء النبي صلى الله عليه

فضيلة الشيخ/ عبدالله القصير رحمه الله


https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰውን አትናቅ ይህ ተግባርህ ከጀነት ሊያግድህ ይችላል

عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مَسْعُودٍ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مَنْ كَانَ فِي قَلْبِهِ مِثْقَالُ ذَرَّةٍ مِنْ كِبْرٍ ".  الْكِبْرُ بَطَرُ الْحَقِّ، وَغَمْطُ النَّاسِ
رواه مسلم

لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مَنْ كَانَ فِي قَلْبِهِ مِثْقَالُ ذَرَّةٍ مِنْ كِبْرٍ

ልቡ ውስጥ የብናኝ ክብደት ያህል ኩራት ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋሉ ነብያችን ﷺ

الْكِبْرُ بَطَرُ الْحَقِّ، وَغَمْطُ النَّاسِ

ኩራት ማለት ደግሞ እውነትን አለመቀበልና ሰዎችን መናቅ ነው 

https://t.me/https_Aselefya
🧷ወንድሜ ለሚስትህ መሬት ሁንላት
የዛኔ ታነግስሃለች

ለጓደኞችህ ለስራ ባልደረቦችህ ጥሩ ባህሪን እያሳየህ

ለሚስትህ ነጭናጭ እና ነዝናዛ አትሁን
ሰምተሃል ህዕ👓

https://t.me/https_Aselefya
☕️
  ለምን ሾርባ ብቻ  ሳንቡሳና ቴምር
የረመዷን ድባብ  የገበታ ሚስጥር

ተብለው ይያዛሉ  ዋናው ተረሳና
የለይል ግርማ ሞገስ  የጀበና ቡና!!


እንቅልፍ አንበርካኪ  ዱካክ ኣባራሪ
  ጉልበት አጠንካሪ  ነሻጣ ጨማሪ


ሀላል የሆነ ሱስ  ምርጡ አነቃቂ
☕️የጀበና ቡና  ተሀጁድ አድማቂ!!




  ተሸሁድ ተቀምጦ ፋቲሀ እየቀራ, በሁለት ሱጁድ መሃል ተሸሁድ እያደረገ; በእንቅልፍ እንዲህ የተወሳሰበው አእምሮ…… ገና አንድ ሲኒ ቡና እንደተጠጣ ሁሉም ቦታ ቦታውን ይዞ ስርዓት የሚያሲዘው የጀበና ቡና

  የረመዷን አካል ተደርገው ከሚታዩት እንደ ሾርባና ሳንቡሳ ጋ ለምን እንደማይወሳ አይገባኝም።

ወይስ እናንተም ጥቁር አትወዱም? ህዕ👓

منقل
🧷‏ليس هناك جمال يتجمل به المرء أجمل من حسن الخُلُقِ.

ለሰው ልጅ በጣም የሚያምርበት  ውበት የለም ከስነምግባር በላይ።

نسال الله ان يرزقنا حسن الخلق
🧷ከምስሉ እንማር

لا تصدق كل ما تسمع
فالشخص المقصود قد يكون مستقيم

ከማንም ሰው የሰማከውን ሁሉ አትመን
የሚወራበት ሰው ቀጥ ያለ ሊሆን ይችላል

لكن من ينقل الصوره هو المتعرج
أحسنوا الظن

ነገር ግን መረጃውን የሚያስተላልፈው ሰው ዚግዛግ ሊሆን ይችላልና ጥርጣሬያችንን እናሳምር።


https://t.me/https_Aselefya
🍂ቁረአን የልብ ብረሃን ነው🍂

{ إِنَّ هَذَا كَانَ لَكُمْ جَزَاءً وَكَانَ سَعْيُكُمْ مَشْكُورًا }

سورة الإنسان

حسين العزام

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቼውና እንዲህ ይላሉ :

ከፊትና መዳንን የፈለገ ሰው የሰለፎችን መዝሃብ አካሄድ ማወቅ አጥብቆ መያዝና ወደዛም መጣራት ይኖርበታል

የሰለፎች መዝሃብ ብቸኛው ከጥመትና ከፊትና መዳኛው መንገድ ነው።


https://t.me/https_Aselefya