قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷የተፃፈልህ ነገር በጥልቅ ሸለቆ ዉስጥ እንኳን ቢሆን ተስፈንጥሮ ይወጣል
ሪዝቅ እንደሞት ሁሉ ባለቤቱን ያሳድዳል
ላንተ ያልተፃፈልህ ነገር ደግሞ ጥርስህ መሃል ገብቶ እንኳን ሳትዉጠው ይነጠቃል።

         
   https://t.me/https_Aselefya
ፈገግ በል በትካዜ ምንም አይቀየርም።

لاتحزن و‏إبتسم !
አትዘን ፈገግ በል....

‏فليس هنآك ما تخسره

ከአንተ ዘንድ የምትከስረው ነገር የለም።

‏فربك موجود ،
ጌታህ ዘላለማዊ ነው።
و رزقك مكتوب
ሪዝቅህ የተፃፈ ነው።
‏و عمرك محدود
እድሜህ የተገደበ ነው።

‏كن جميلآ ‏لكي ترى آلجمال حولك دآئمآ

ስለሆነም በዙሪያህ ያሉ ውብ የሆኑ ነገሮችን ትመለከት ዘንድ  ውብ መሆን አለብህ።
                    


https://t.me/https_Aselefya
አብሽሪ የኔ ውድ እህት

🧷ፈተናው ቀላል አልነበረም ቢሆንም በአላህ እገዛ አሳክቼዋለሁ የምትይበት ጊዜ ይመጣል -ኢንሻአሏህ
።


https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷إذا ماتت المرأة تُكفَّن في خمسة أكفانٍ،
هذا ما أعدَّهُ الشرع لسترها وهي ميّتة!

فكيف تتعرى وتتبرّج بإرادتها وهي حيّة!

اصلحني الله وإياكن ورزقنا حسن الخاتمة


https://t.me/https_Aselefya
ህይወት ለሚታገል ያማረ ትሆናለች
ይሳካለትና ምስጋና ያደርሳል

ከዛም ይታገላል ይወድቃል ምስጋና ያደርሳል ይፈተናል ትግስት ያደርጋል ቀደሩ ጋር ይታገላል ይረዳል አመስጋኝ ይሆናል

ከዛም በእጁ ሁሉ ነገር ላለው አላህ እጅ ይሰጣል ይረጋጋል ምስጋና ያደርሳል።
                 

https://t.me/https_Aselefya
🍂 የኔ ውድ እህት 🍂

የሚገጥምሺ የሕይወት ፈተና አስተማሪሺ ነውና
ላገኘሽው ትምህርት አመስግኚ በዙሪያሽ የሚተነኩሱሽ እና የሚያናድዱሽንም
ስብዕና ማሳደጊያ ዕድል አድርገሽ ቁጠሪያቸው ምቾት አያሳድግምና።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ሉቅማን አልሀኪም ለልጁ እንዲህ አለው
   
   ከዱንያ የመጀመሪያ መያዝ ያለብክ መልካም የሆነችን ሴት እና መልካም ጓደኛ ነው።

    በመልካሚቷ ሴት ወደ ቤትህ ስትገባ ረፍት ታገኛለክ

   በመልካሙ ጓደኛክ ደግሞ ከቤትህ ስትወጣ ረፍት ታገኛለክ።

أدب النساء للألبيري📚


https://t.me/https_Aselefya
الإنسان ينسى كل شيء ولكن لا يـنسـى رائحة أبوه....💧



اللهم نوّر قبور من رحلوا إليك في جنةٍ لا يفنى نعيمها، اللهم ارحم مواتنا وطيّب قبورهم وارفع مقامهم واجعلهم في الفردوس الأعلى وموتى المسلمين أجمعين....🍃

https://t.me/https_Aselefya
ናፍቆት ህመም ሆኖ አመመኝ በብርቱ

መከፋት ማዘኑ የቱ ይወራ ስንቱ

ህመም ማስታገሻ መዳኒት የሌለው

አወይ ናፍቆት ሞኙ ገድሎኝ እንዳያርፈው..💧

እህህህ ሀቂቃ ከምንወደው ኪታባችን ርቆ እንደ መኖር ትልቅ ናፍቆት የለምኮ_
ኢላሂ በሀገራችን ላይ ሰፋ ያለ ሪዝቅን ወፍቀን ከሸቃላነት አውጥተህ _በቤታችን ንግስት ሁነን ስንገባ ስንወጣ ኪታቦቻችንን እያገላበጥን የምንኖር አድርገን 🤲
🧷 በ"ሐይድ" ደም ጊዜ ፆም
         ለምን ተከለከለች ?


 (والدم الذي يخرج بالحيض فيه خروج الدم، والحائض يمكنها أن تصوم في غير أوقات الدم في حال لا يخرج فيها دمها، فكان صومها في تلك الحال صوما معتدلا لا يخرج فيه الدم الذي يقوي البدن الذي هو مادته، وصومها في الحيض يوجب أن بخرج فيه دمها الذي هو مادتها، ويوجب نقصان بدنها وضعفها وخروج صومها عن الاعتدال، فأمرت أن تصوم في غير أوقات الحيض) انتهى.

شيخ الإسلام ابن تيمية

📚 في [مجموع الفتاوى] (25| 251

« በወር አበባ ጊዜ ( ከሴት ልጅ ) የሚወጣው ደም ከሰውነቷ ደም መጉደልን የሚያመጣ ደም ነው።

ስለዚህ ይህ ደም በማይኖርበት ጊዜ መፆሟ ለሰውነቷ ጥንካሬ የሚያስፈልገው ደም የማይወጣበት ሰዓት ከመሆኑ የተነሳ ፆሟ የተስተካከለ ይሆናል።

ነገር ግን በወር አበባ ጊዜ የምትፆም ከሆነ ለሰውነቷ የሚያስፈልገው ንጥረ ነገር ከደም ጋር አብሮ ስለሚወጣ የአካል መዳከም እና የሰውነት መቀነስ ሊያስከትል ይችላል።

በመሆኑም ፆሟም የተስተካከለ አይሆንም።

ለዚህም ሲባል የወር አበባ ዘመኗ ሲጠናቀቅ እንድትፆም ታዘዘች።

📚መጅሙዓ አል-ፈታዋ 25/  251

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ

نسخ
📌ለሴቶች ......!!
አንድት ሴት ሀይድ(የወረ አበባ) በምትሆንበት
ግዜ ሶላት እና ፆም ትተዋለች
።
እነዚህን መተግበር ሀራም ይሆንባታል።
ብትተገብራቸው እንኳን ተቀባይነት የላቸውም።

ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦
አንድት ሴት ሀይድ ላይ በሆነች ግዜ አስግድም አፆምም ።
ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል።

ከሀይድ በጠራች ግዜ የፆምን ቀዷ ታወጣለች የሶላትን አታወጣም ለዚህም የእናታችን አዒሻ ረድየሏሁ ዐንሀ  እንድህ አለች በመልዕክተኛው ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘመን (ባሉበት ግዜ) እኛ ሀይድ እናይ ነበር የፆምን ቀዷ እንድናወጣ እንታዘዝ ነበር የሶላትን ቀዷ በማውጣት አንታዘዝም ነበር ትላለች ይሄንንም ሐድስ ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል።

እንደ አጠቃላይ አንድት ሴት ሀይድ በምትሆን ግዜ የምትከለከለው  ልታደርጋቸው የማይፈቀዱ  ነገሮች👉ፆም፣ ሶላት፣ ጅማዕ (ከባል ጋር ግንኙነት ማድረግ፣ ካዕባን ጧፍ ማድረግ እነዚህ በሷ ላይ ሀራም ናቸው ።
ከተንቢሀት ኪታብ የተሞካከረች✍️

📌ቻናል፦https://t.me/mkr_lesetochi
فالدنيا لا تصفوا لا للأنبياء ، ولا لغير الأنبياء ،

لا تصفوا لأحد ، فالكل يُكابد فيها والكل سيرحل ،

ولن يبقى إلَّا وجه اللَّه

سنرحل ويبقى الأثر
:

https://t.me/https_Aselefya🍃
🥀 ውዷዬ ልብሽን አላፊ አግዳሚው የሚጠጣበት ፈሳሽ ወንዝ ሳይሆን የሠመጠበት እንጅ ደፍሮ የማይጠጣው ባህር አድርጊው

ምክንያቱም በጊዜያዊ ስሜት የተገነባ ውደታም ሆነ ፍቅር ያው ጊዚያዊ ነው

ልብሽን ለቀረበሽ ሁሉ እንደቆሎ አትቆንጥሪው መጨረሻ ላይ ባዶ ቀፎ እንዳትሆኚ ስልሽ ነው


https://t.me/https_Aselefya🍃