قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷🌹አበባዋን በወረቀት ላይ ሳልኳት
ግን ያለ ሽታዋ ዉበቷ ሙሉ አልሆነም

ልክ እንደዚሁ
አንዳድ ሰዎችን  ከልባችን  ሳልናቸዉ
ግን ዉበቱ ሙሉ አልሆነም
እነሡ ጋ የእኛ አይነት ስሜት የለምና!
🍁 ለፈገግታ 🍁

ኢብኑ ጀውዚ الله ይዘንለትና አህባር አልህመቅ ወልሙገፈል ከሚለው ኪታቡ እንዲህ ብሎ ፈገግ ያስደርገናል

ከሙገፈሎች አንዱ አህያ ነበረው ይህ አህያ ይታመምበትና  ከዚያም እንዲህ አለ

ጌታዬ ሆይ አህያዬ አፍያ ካደረግክልኝ ( ከተሻላት) 10 ቀን እፆማለው ብሎ ስለት ገባ

አህያይቱም ይሻላትና እሱም ስለቱን ለሟሟላት 10 ቀን ፃመ የአስር ቀን  ፃሙን እንደጨረሰ አህያዋ ሞተች

እሱም ጌታዬ ተጫወትክብኝ_   

ነገር ግን ወላሂ ረመዳን መምጣቱ  አይቀርም  ከረመዳን ከዋናው  እኔ 10 ቀን አልፃምም

أخبار الحمقى والمغفلين 125/1
🧷የኔ ውድ እህት

ምንም ያክል ውሃ ቢጠማሽ መርዝ እንደማትጠጭው ሁሉ..

ምንም ያክል ብቸኝነት ቢሰማሽ ወደ ተወሽ ሰው እንዳተመለሽ...
!?

https://t.me/https_Aselefya
🧷ቃላቶች እንደ ሰይፍ ናቸው

በተሳሳተ መንገድ ከተጠቀምካቸው

ወደ ሀይለኛ መሳሪያ ይቀየራሉ!!
              
https://t.me/https_Aselefya
አንዳንዶች ከናንተ ጋር የሚሆኑት

ከናንተ የተሻለ ሰው እስኪያገኙ ብቻ ነው
ነገር ግን የተሻለ የሚሉት ሰው

ከነሱ እንጂ ከናንተ በፍፁም አይሻልም እናንተ ሁሌም ልዩ ናችሁ።


https://t.me/https_Aselefya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
{ ذَلِكَ مِنْ أَنْبَاءِ الْغَيْبِ نُوحِيهِ إِلَيْكَ وَمَا كُنْتَ لَدَيْهِمْ إِذْ يُلْقُونَ أَقْلَامَهُمْ أَيُّهُمْ يَكْفُلُ مَرْيَمَ وَمَا كُنْتَ لَدَيْهِمْ إِذْ يَخْتَصِمُونَ }

سورة آل عمران

عبدالله الغزواني


https://t.me/https_Aselefya
📎አንዳንድ ፍፃሜዎች ልክ እንደቡና መራራ ናቸው
ነገር ግን ያነቁናል

💎ውዷ እህቴ የምታሳልፊው የህይወት መራራ ተስፋ ሊያስቆርጥሽ ሳይሆን ሊያነቃሽ ነው የሚገባው

ለዚህ የቡና ወዳጆች ምስክር ናቸው ኣ

https://t.me/https_Aselefya
65527 62
{ اللَّهُ يَتَوَفَّى الْأَنْفُسَ حِينَ مَوْتِهَا وَالَّتِي لَمْ تَمُتْ فِي مَنَامِهَا فَيُمْسِكُ الَّتِي قَضَى عَلَيْهَا الْمَوْتَ وَيُرْسِلُ الْأُخْرَى إِلَى أَجَلٍ مُسَمًّى إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ }

سورة الزمر

عبدالعزيز الغامدي

https://t.me/https_Aselefya
🧷فكن واحدًا في الأرض لواحدٍ في السماء
(لا ترجو أحدًا إلَّا اللَّه)

كالغريق في لَجج البحر لا يرجو أحدًا
(إلَّا اللَّه)
🧷እኛ እና ሰለፎቻችን ያለን ልዩነት

قال ابن رجب -رحمه الله-

كان السَّلف يجتهدون في أعمال الخير ويعدُّون أنفسهم من المقصِّرين المفرِّطين المذنبين .
ونحن مع إساءتنا نعدُّ أنفسنا من المحسنين !.

📚 *مجموع رسائل ابن رجب (٢٥٤/١)

እብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና ...

   ሰለፎች መልካም ስራ ላይ በጣም ይታገላሉ  ከመሆኑም ጋር አራሳቸውን ...

ምንም እንዳልሰሩ ወንጀለኛ አድርገው ይቆጥራሉ

እኛ ግን እመልካም ስራ ላይ ደካሞች ከመሆናችን ጋር እራሳችንን መልካም ሰሪወች አርገን
እንቆጥራለን ።

https://t.me/https_Aselefya
🥀የእኔ ውድ እህት ራስሽን ካላከበርሽና ለራስሽ ደረጃዋን ካላወቅሽላት ሌሎች ሊያከብሩሽ አይችሉም።

🌷መጀመሪያ ራስሽን ሴትነትሽን ውደጃት አክብሪያት ከዛ ቀጥለሽ ነው ሌሎችን ልትወጅና ልታፈቅሪ የሚገባው

አንዳንዴ ዝቅ ስትይላቸው መርገጥ ለሚፈልጉ ሠዎች ልክሽን ማሳወቅ ግድ ይሆናል

https://t.me/https_Aselefya
🍃ጣፋጭ 🍃
ቲ
ላ
ዋ

🎀

https://t.me/https_Aselefya
درر منهجية

العلم يؤخذ من الأكابر

ولايؤخذ من الجهال الأصاغر المتعالمين
🧷 የለይል ሰላት ማስረዘም……

"من أطال قيام الليل هَوَّن الله عليه وقوفَ يوم القيامة"
"የለይል ሰላትን አስረዝሞ የቆመ ሰው: የቂያማ ቀን መቆሚያውን አላህ ያቀልለታል።"
        /ኢማሙ አውዛዒ/

[ سير أعلام النبلاء (٧ / ١١٩) ]

"ለይል" ሲባል ተራዊሕንም ያካትታል።

🎀
( وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ )
-استغفر الله
-سبحان الله
-الحمد لله
-لا إله إلا الله
-الله أكبر
-سبحان الله وبحمده
-سبحان الله العظيم
-لا حول ولا قوة إلا بالله
-اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد
-لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين
-حسبي الله لا إله إلا هو عليه توكلت وهو رب العرش العظيم
-اللهم ثبت قلبي على دينك
-اللهم احسن خاتمتي
-اللهم رضاك و الجنه
🎀

https://t.me/https_Aselefya
🧷ለመታየት ሳይሆን ለማየት ከፍ በል
በሰራኸው ኸይር ስራ አትመፃደቅ
በቀራኸው ቁራዕን አትገረም

በሰገድከው ሳላት አትደነቅ
ይልቁንስ አላህ እንዲቀበልህ ዱዕ ላይ ወጥር 

ቁም ነገሩ መስራታችን መስገዳችን መፆማችን ሳይሆን አላህ ተቀበለን ወይስ በከንቱ ከሚለፉት ነን? ሚለው ነዉ።


https://t.me/https_Aselefya