قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ቀይስ ስለሚባል  ከልቡ አፍቃሪ
ወዳጁን አጥቶ  በትዝታ ኗሪ
በግጥም  በስንኝ ኖሮ ሲያወሳሳት
ፍቅሯ አይሎበት ራሡን  አስጥሎት
በተራራ መሐል  በሸለቆዉ ስፍራ
ልቡ የሚርደዉ ስለ እሷ ሲወራ
ሂወቱን የፈጀ  የኔዋ ለይላ ሲል
ታወሰኝ እና 'ቀይስ' እዉነተኛ አፍቃሪዉ
አሁን ግን የእዉነት ፍቅር የሚባለዉ
ስሙን እንጂ እኔ መች ተግባሩን አየሁ
እያልኩ ጀመረኝ  ልናገረዉ ቃጣሁ
✍
እናም አፍቃሪዎች
እባካችሁ  ስሙኝ  ፍቅርን  እወቁ
በቅኔ በግጥም እንዲሁ በባዶ ተዉ አትራቀቁ
የቀናትን ስሜት ፍቅር ነዉአትበሉ ተዉ አታነብንቡ
ፍቅርን ለማወቅ  ስለመጅኑን ለይላ ሂዳቹህ አንብቡ።

منقل
💯1
ያ ሰላም እንደት ነው የምታምረው ጉርፋዋ በረቢ🍃

أنها غرفة العالم الشيخ ربيع بن هادي المدخلي أحد علماء المسلمين ومن علماء المملكة العربية السعودية ومن مدينة رسول الله صلى الله عليه وسلم...
وعمره الأن حفظه 95 سنة حفظه الله
💎የእኔ ውድ እህት በስደት ላይ ስትኖሪ ጠንካራ መሆን ግደታሽ ነው
ለሁሉም ነገር ዝግጁ መሆን አለብሽ

አንዳንዴ በትንሽ ህመም ማንም እንደለለሽ ከተረዳሽ አሃ ከዚህ የበለጥ ቢመጣስ ብለሽ መዘጋጀት ይኖርብሻል

አላህ በሠላም ከቤተሠቦቻችን የምንገናኝ ያድርገን

https://t.me/https_Aselefya
👍1🍓1
እንድንወድቅ ጉድጓድ ለቆፈሩልን ለነዛ ምቀኞቻችን
በሌላ መንገድ እንዳለፍን ንገሯቸው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
💯3👍1
🧷ለራስህ የምትጠላውን ነገር ለሰወችም ጥላላቸው፣

ለራስህ የምትወደውን ነገር ለሰወችም ውደድላቸው።


የዛኔ ሙሉ ሰውም ትሆናለህ

https://t.me/https_Aselefya
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فلا يحزنك قولهم

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷قال الحسن بن سهل :

الكَذّاب لِصٌّ، إلا أن اللِّصَّ يَسرِقُ مالَك والكذّاب يَسرِقُ عَقْلَك.

📚[ سنن الصالحين للباجي ]

አል-ሀሰን ቢን ሳህል እንዲህ አለ፡-

ውሸታም ሌባ ነው፣ ሌባ ገንዘብህን ይሰርቃል/ ውሸታም አእምሮህን ይሰርቃል።

(ሱነኑ አሶሊሒን ሊልባጂይ)

https://t.me/https_Aselefya
🍃 ውዷ እህቴ 🍃

🧷ዛሬ ህይወትሽን ባመሰቃቀለዉ ነገር ላይ ጨክኚ ለለዉጥ ቆርጠሽ ተነሺ.....


https://t.me/https_Aselefya
🍃ጣፋጭ🍃
ቲ
ላ
ዋ

{ وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ }


https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷ዛሬ ሌላ ቀን ነዉ!
💯3
🧷አንድ ወንድ ሴት ልጅን ለትዳር ፈልጓት
ምን አላት ብሎ ከጠየቀ እሱ ሌባ መሆኑን እወቂ

ወንዶች ራሣችሁን ችላችሁ አግቡ
ወንድ የሚያገባው ባለቤቱን ሊያሥተዳድር ነው..
ወንድ ልጅ እርሷን ቀጥ አድርገህ የማስተዳደር ሃላፊነት የአንተ መሆኑን አትርሳው።


https://t.me/https_Aselefya
🧷አልሀምዱሊላህ...አያልፉም ያልናቸው ቀኖች አልፈው ድሮ ሆነዋል የረሳናቸው ትላንት ሆነዋል:-

https://t.me/https_Aselefya
👍2
‏« اللهم أعِزَّني بطاعتك، ولا تُذِلَّني بمعصيتك ».
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قصيدة رمضانية

   "رمضان يا أهلا وسهلا مرحبا"

  آداء ظفر بن النتيفات حفظ الله الجميع

        🍃اللهم بلغنا رمضان🍃


https://t.me/https_Aselefya
🧷ምላስና ማር፣ አፍንጫና ሽቶ፣
አይን ለብርሀን፣ ጆሮ ለድምፅ፣
ልብም ለፍቅር ነውና የተፈጠሩት።

ጥላቻ የሞላው ልብ ደግሞ በሬት እንደታሞላ አፍ፣
የተበላሸ ስጋ እንደተቀባ አፍንጫና በድቅድቅ ጨለማ እንደተከበበ አይን ነው።

https://t.me/https_Aselefya
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ادْعُوا رَبَّكُمْ تَضَرُّعًا وَخُفْيَةً ۚ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الْمُعْتَدِينَ (55)