قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🌹 ﴿فَصَبْرٌ جَمِيلٌ﴾ 🌹
አይን ወሰን አልፎ ሓራም ማማተሩ
ልብ ቀብርን ረስቶ በዱንያ መስከሩ
ስብእናችን ጎድፎ ባመፅ መነከሩ
በቁርአን በሓዲስ አለመመከሩ

ከ‘ንግዲህስ ይብቃ ልብ መጨቅየቱ
ቆርጠን እንመለስ ሳይደርስብን ሞቱ!

t.me/Muhammedsirage
🧷- ‏واجبر إلهي كلَّ قلبٍ مُتعبٍ
أنت الذي تهدي القلوب المتعبة .
💧
🧷አስቤዛ ገዝቶ እንዲመጣ ከላከችው በኋላ የተወሰነውን ገዛዝቶ አካውንቱ ቀይ ሲያበራበት በቃኝ ብሎ ወደ ቤት ይመለሳል።

  ፌስታሉን ተቀብላው ስትፈታትሽ ለካስ በጣም የምትፈልገው ነገር አልተገዛም ኖሯል።

ብስጭት ብላ መጥታ "ሽንኩርት አልገዛህም እንዴ?" ስትለው

  "ውዴን የሚያስለቅስ ነገርማ በፍፁም ወደ ቤታችን አይገባም ብሎ ርፍ።
                        
ክክክክ
👍1🍓1
🧷ቢከፋሽም ጠንካራ ነሽ»

ላየሽ ሁሉ ደስተኛ  ነሽ ትስቂያለሽ፤
መድከምሽን መከፋትን ማን አዉቆልሽ፤

«የሚገርመዉ.....!»
ባንች መፍካት መቅናታቸዉ፤
አንችን መሆን ምኞታቸው፤
መች ያዉቁና የዉስጥ ህመም ድካምሽን፤
በዉስጥሽ ታጭቆ ሰላም የሚነሳሽን፤
በነጋ በጠባ ሆድ ሚያስብስሽን፣
ሳቅ የሸፋፈነዉ ያልወረደ እምባሽን፣

«ግን ያልፋል....»
አዋ ያልፋል በሀዘን ፋንታ ሳቅ ይተካል
እንደ ታሪክ ትናንት ሆኖ ዛሬ ያልፋል


https://t.me/https_Aselefya
💯1🍓1
የኔ ውድ እህት

ጠንካራ ሁኚ💪

ልብሽን ልክ እንደ
ምንጭ አታድርጊያት የፈለገ አካል ከሷ የሚጠጣት ፣

ወላኪን ልብሽን በሀር አድርጊያት የሰመጠ እንጂ ከሷ ማንም የማይጠጣት።


https://t.me/https_Aselefya
👍1
ጣፋጭ
ቲ
ላ
ዋ

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

https://t.me/https_Aselefya
ኡኽታዬ!

ፈገግታሽ ካላስደሰታቸው ፈገግ እያልሽ ይውጣላቸው።
ስኬትሽ ካመማቸው ጠንክሪ ከሞቱም ይለይላቸው።

ምቀኛ የሰውን እንጅ ለሱ የተሰጠውን ፀጋ አያይም ስልሽ!
💯1
Surat Al-Kahf
Idrees Abkar
.ሱረቱል-ካህፍ

Sheikh Idris Abkar
«ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦

▸አትረበሽም
▸አትጨነቅም
▸አታዝንም
▸ሁሌም ደስተኛ ናት

📔ከቁርአን ጋር እንኑር....!

https://t.me/yequran_chanal
🧷እንባዎቿን እንጂ ቃላትን ለማዉጣት
ስሜቷን መናገር  ማብራራት ያቃታት

ቢደከማት  እኮነዉ  ችግሮች ቢያዝሏት
ዉስጧ ቢጎዳ ነዉ ሀዘኑ ቢከብዳት
ካልነገርሽኝ እያልክ  ተዉ አታጨናንቃት

ስሜቷን  የሚገልፅ  መች አለና ቃላት
ይልቅ ዱአ አርግላት ጌታዋጋ ተዋት

ዉስጧን የሚያዉቀዉጋ ብሶቷን መማከር
ለቅሶዉም  ሀዘኑ ይሻላል እሱዉ ጋር

በፈተና ችግር ስብርብር  ላሉ ደካማ ባሪያዎችህ እዝነትህን  የኔ ጌታ


نسخ.

🎀
19 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  19

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
አብሽሩ ችግር የለውም ከቻናሌ ለእናንተ የሚጠቅማችሁን ከእናንተ ውጭ ላሉትም የሚጠቅምን ውሰዱ

لَا بأس بأَن تأخذُوا من قنَاتِي مَاينفَعُكُم وينفَعُ غيرَكُم، وجزاكُم الله عنِّي كُلّ خيرٍ، وإذَا رأيتُم منّي شيئًا مُخالِفًا فذكِّرُوني فمَا أنَا إلَّا إنسانٌ جُبلتُ على الخطايَا، فـ ذكّرُوني وأُذكِّرُكم ونسألُ الله أن يجعلَنَا من عبادِهِ الصَّالحِين!
👍1🍓1
🧷በነጋ በመሸ ሁልጊዜ ማልቀሴ

አንተን ስላጣሁኝ አይደለም ሰበቤ

ስላመሰቃቀልከው ሰላሙን ህይወቴ

ብዙ ነገሮቸን ስላሳጣከኝ ነው
ስለወሰድክብኝ ሁልጊዜ ማልቀሴ

እኔ የማለቅሰው አንተን አፍቅሬ
ወይም አንተ ስለሄድክ አይደለም መተከዜ

ህልሜን ገድለከው ነው ሁልጊዜ ማዘኔ

ማልመውን ሰው የግሌ የራሴ
ብየ ማስበውን አንተ ሁነህ መጥተክ ስለገደልከው ነው ሁልጊዜ ማልቀሴ

እኔ የማልመው ሌላ ስለነበረ ነው በነጋ መከፋቴ

አወ ይሄ ነው ምክኒያቴ ሁልጊዜ ለማልቀሴ.....

አለች ገጣሚዋ 👓

https://t.me/https_Aselefya
👍5
{ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدۡعُونِیۤ أَسۡتَجِبۡ لَكُمۡۚ }