قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ልብስህ ላይ ተቀብተህ ከምትወጣው ሽቱ ይልቅ ከምላስህ የሚወጣው ንግግር ሰዎችን ያውዳልና መልካምን ተናገር ።

http://t.me/https_Aselefye
🧷ዳይመንድ ላዩ አንፀባራቂ ሲሆን
ውስጡ ደግሞ ንፁህ ነው
ልክ እንደ ዳይመንድ
ውስጥህን ንፁህ አድርገህ
ላይህን በስነምግባር አንፀባርቅ።


نسخ
 🧷 ምንም አዲስ ነገር ሳይኖር ደስተኛ ሆኜ ካያችሁኝ

   እስልምናዬን እያሰብኩ መሆኔን ተረዱልኝ


     
🎀

https://t.me/https_Aselefya
💯3🍓2
🧷እንባቸው ቅርብ የሆኑ ሰዎች ደካማ ስለሆኑ ሳይሆን ብዙ ህመም በልባቸው ውስጥ ስላለና
ከሚገባው በላይ ሀዘን ስለተሸከሙ ነዉ፣💧

https://t.me/https_Aselefya
💯3
{ قَالَ إِنَّمَاۤ أَشۡكُوا۟ بَثِّی وَحُزۡنِیۤ إِلَى ٱللَّهِ وَأَعۡلَمُ مِنَ ٱللَّهِ مَا لَا تَعۡلَمُونَ }💧

https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳድ ሰዎች አብዝተን ስንፈልጋቸዉ ምንም  መሄጃ  የሌለን ይመስላቸዋል ግንኮ የቆረጥን እለት ዘወር ብለን አናያቸዉም።

🎀

https://t.me/https_Aselefya
💯1
ካገር የወጣሁት የተሰደድኩለት ፡

ጎበስ ቀና ብዬ  የምታገልለት፡

በበረሀ ሙቀት የምጠመቅለት፡

አረብ ሀገር ሂጄ የምሰቃይለት፡

የሰወቹን ጩኸት ቻል ያደረኩለት፡

በቤተሰብ ናፍቆት የተፈተንኩበት፡


ድክምክም ስብርብር ፡
ትክዝክዝ ያልኩበት፡

የልጅነት እድሜ ስደት የጨረስኩት፡

ህመሜን ደብቄ ደስተኛ የሆንኩት
፡

ላለመውደቅ  ጠንክሬ የቆምኩት፡
ችግሬን ድካሜን ስቃየን አፍኝ የያስኩት፡


ለምን ይመስላችኋል?
ሁሉን መናገር ማፊ ማዒዳ አልናገርም ተውኩት..!
፡
፡
ያ ነጫጭባ ንጥት ያለ ድህነት ነዋ እሱን ለማስወገድ ነዋ ሌላ ምን አለ

ድሎት ምቾት አይደለም መቸም ከሀገር  የሚያበር!!
=
🧷الصديق الحقيقى هو من يرى الألم فى عينيك، فى حين أن الآخرين يصدقون ابتسامتك

እውነተኛ ጓደኛ ማለት በዓይንህ ውስጥ ያለውን ህመም የሚያይ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ፈገግታህን ያምናሉ።


🎀

https://t.me/https_Aselefya
💯2
"ስንት ቆንጆ ሴቶች አሉ ትዳራቸው ደስታ የሌለው ባሎቻቸውን ማስደሰት ያልቻሉ! ደግሞ ስንት የተማሩና ምሁር ሴቶች አሉ ከባላቸው ጋር በፍጹም የማይግባቡና የማይስማሙ! በሌላ በኩል ግን እምነት ያላት ሴት፣ ጥሩ ስነምግባርና ጨዋነት ያላት ሴት ትዳሯ የተባረከና ደስተኛ ይሆናል፡፡ እንዲህ ያለች ሴት ባል ትይዛለች ማለትም ትዳሯን በብልህነት ትመራለች፣ ጥሩ ልጆችን አሳድጋ ለሀገር የሚጠቅሙ ወንዶችን ትፈጥራለች፣ በመጨረሻም የተሳካና የተረጋጋ ቤተሰብ ትመሰርታለች።"


ከዚህ ንግግር የምንረዳው የውበትና የትምህርት አስፈላጊነትን ያሳያል ነገር ግን ከእነሱ የበለጠ አስፈላጊ የሆነው ነገር የውስጣዊ ባህሪና እምነት እንደሆነ ያስገነዝባል፡፡ ሴቶች በትዳራቸው ስኬታማ እንዲሆኑና የተሟላ ሕይወት እንዲኖሩ፣ መልካም ስነምግባር፣ እምነት፣ ትዕግስት እና የሌሎችን ስሜት መረዳት ወሳኝ መሆኑን ያጎላል። ትምህርት አስፈላጊ ቢሆንም ከእነዚህ ባህሪዎች ጋር ሲጣመር ውጤታማ ይሆናል።

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍1
🧷  «ከእናንተ አንደኛችሁ ሙሲባ ከደረሰበት; በእኔ (መሞት) የደረሰበትን ሙሲባ ያስታውስ»
  ይላሉ የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና።

ምክንያቱም፦
  በኡመተል ኢስላም ነብዩﷺን ከማጣት የበለጠ የደረሰ ሙሲባ የለም።
 
አላህ ከእርሶ ጋ በጀነት ያጎራብተን🤲


             🎀     


https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷አንዳንድ ጊዜ ምን ያህል ጠንካራ እንድሆሽ ለማወቅ በህይወትሽ ውስጥ አስቸጋሪ ጊዜዎችን ማለፍ አለብሽ።


https://t.me/https_Aselefya
👍2
🍃 ጣፋጭ🍃

ቲ
ላ
ዋ
🎀
القارئ : بندر بليله

https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷ኡኽቲ መድረስን አስበሽ የምቴጅበትን አትርሽ የምቴጅበት የሚጓዳሽ ከሆነ አትሂጂ ቀርተሽ ራስሽን አድኚ ካለመኖር መኖርን ምረጭ።

https://t.me/https_Aselefya
👍1
يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّ أَرْضِي وَاسِعَةٌ فَإِيَّايَ فَاعْبُدُونِ
(ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 56)
እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ምድሬ በእርግጥ ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ እኔንም ብቻ ተገዙኝ፡፡

كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ

(ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 57)
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡

وَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَنُبَوِّئَنَّهُم مِّنَ الْجَنَّةِ غُرَفًا تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ نِعْمَ أَجْرُ الْعَامِلِينَ
(ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 58)
እነዚያም ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ ከገነት በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ሰገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእርግጥ እናሰፍራቸዋለን፡፡ የሠራተኞች ምንዳ ምንኛ አማረ!


الَّذِينَ صَبَرُوا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ
(ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 59)
(እነሱ) እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የሚመኩ ናቸው፡፡


=https://t.me/yequran_chanal
👍2
ኡኽቲ የመዳም wifi አላህ  የወፈቀሺ ትልቅ ኒዕማ ነው

በሚጠቅምሺ ነገር ላይ ተጠቀሚበት ማላዓይን
የሆኑ ነገሮች አትጠቀሚበት  እንዳትከስሪ!?

አላህ በዋለልሺ ኒዕማ ምን እደሰራሺበት ትጠየቂያለሺ?
የwifi ኒዕማ ምን አልባት ስደት ላይ ሁነሺ ብዙ ኒዕማውን ላታቂ ትችያለሺ እምታቂው ሀገር ቤት ስገቢ  ያኔ  ነው ያኔ ምነው በስነ ስረዓት ተጠቅሜ ድኔን አውቄበት በሆነ ብለሺ የምትፀፀችበት ቀን ይመጣል ስለዚህ አስቢበት ድንሺን  ቅሰሚበት በዱኒያውይ ነገሮችም ላይ የሚጠቅምሺን ተማሪበት ሙዕሚን ብልጥ ነው  ድኑን እየተማረ በጎን ዱኒያውይ ነገሮችንም የሚጠቅሙትን ይማርበታል እና አስቢበት አህቴዋ!!
=
   🧷የሕያ ቢን أبي كثير እንዲህ ይል ነበር……

  "አንድ ሰው ላይ ሁለት ነገሮች ካየህ ከጀርባቸው ከእነርሱ የበለጠ ኸይር እንደሚኖረው ዕወቅ……

1ኛው, ምላሱን የሚቆጣጠር ሲሆን
2ኛው, ሰላቱን የሚጠባበቅ ከሆነ"
      /ابن أبي الدنيا في الصمت ٥٦٤/



https://t.me/https_Aselefya
ستأتي الحال التي يتجرَّد فيها أحدنا من الزَّوج والولد، والصاحب والبلد، والمال والتَّلد، خلقه الله وحيدًا، وأخرجه من الدُّنيا وحيدًا، زالت عنه المكاسب والأغراض، وبقي معه عمله، فإن كان صالحًا فاز، وإن كان سيئًا هلك، فاستعدوا للِّحظة القادمة، اللَّهمَّ ارحمنا.

#تغريد_العصيمي