This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
شيخنا صالح العُصيمي حفظه الله.
🧷
ጥረትህ የሰዎች ልብ ለመማረክ አይሁን:
ከቻልክ ጥሩ የሆነ ፋና ልባቸው ላይ ጣልባቸው።
በእርግጥም የሆነ ቀን ሽቶው አልቆ ጠርሙሱ ባዶ ይሆናል፤
የሽቶው ጠረን ግን ከጠርሙሱ ጋ ይዘወትራል።
ጥሩ የሆነ ኮቴ ትተህ እንደሆነ ልክ እንደዚሁ ነው። የሆነ ቀን ሊጠቀሙበት ይችላሉ!!
https://t.me/https_Aselefya👍1
Forwarded from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷እንባቸው ቅርብ የሆኑ ሰዎች ደካማ ስለሆኑ ሳይሆን ብዙ ህመም በልባቸው ውስጥ ስላለና
ከሚገባው በላይ ሀዘን ስለተሸከሙ ነዉ፣💧
https://t.me/https_Aselefya
ከሚገባው በላይ ሀዘን ስለተሸከሙ ነዉ፣💧
https://t.me/https_Aselefya
💯3
{ قَالَ إِنَّمَاۤ أَشۡكُوا۟ بَثِّی وَحُزۡنِیۤ إِلَى ٱللَّهِ وَأَعۡلَمُ مِنَ ٱللَّهِ مَا لَا تَعۡلَمُونَ }💧
https://t.me/https_Aselefya
https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳድ ሰዎች አብዝተን ስንፈልጋቸዉ ምንም መሄጃ የሌለን ይመስላቸዋል ግንኮ የቆረጥን እለት ዘወር ብለን አናያቸዉም።🎀
https://t.me/https_Aselefya
💯1
ካገር የወጣሁት የተሰደድኩለት ፡
ጎበስ ቀና ብዬ የምታገልለት፡
በበረሀ ሙቀት የምጠመቅለት፡
አረብ ሀገር ሂጄ የምሰቃይለት፡
የሰወቹን ጩኸት ቻል ያደረኩለት፡
በቤተሰብ ናፍቆት የተፈተንኩበት፡
ድክምክም ስብርብር ፡
ትክዝክዝ ያልኩበት፡
የልጅነት እድሜ ስደት የጨረስኩት፡
ህመሜን ደብቄ ደስተኛ የሆንኩት፡
ላለመውደቅ ጠንክሬ የቆምኩት፡
ችግሬን ድካሜን ስቃየን አፍኝ የያስኩት፡
ለምን ይመስላችኋል?
ሁሉን መናገር ማፊ ማዒዳ አልናገርም ተውኩት..!
፡
፡
ያ ነጫጭባ ንጥት ያለ ድህነት ነዋ እሱን ለማስወገድ ነዋ ሌላ ምን አለ
ድሎት ምቾት አይደለም መቸም ከሀገር የሚያበር!!
=
ጎበስ ቀና ብዬ የምታገልለት፡
በበረሀ ሙቀት የምጠመቅለት፡
አረብ ሀገር ሂጄ የምሰቃይለት፡
የሰወቹን ጩኸት ቻል ያደረኩለት፡
በቤተሰብ ናፍቆት የተፈተንኩበት፡
ድክምክም ስብርብር ፡
ትክዝክዝ ያልኩበት፡
የልጅነት እድሜ ስደት የጨረስኩት፡
ህመሜን ደብቄ ደስተኛ የሆንኩት፡
ላለመውደቅ ጠንክሬ የቆምኩት፡
ችግሬን ድካሜን ስቃየን አፍኝ የያስኩት፡
ለምን ይመስላችኋል?
ሁሉን መናገር ማፊ ማዒዳ አልናገርም ተውኩት..!
፡
፡
ያ ነጫጭባ ንጥት ያለ ድህነት ነዋ እሱን ለማስወገድ ነዋ ሌላ ምን አለ
ድሎት ምቾት አይደለም መቸም ከሀገር የሚያበር!!
=
🧷الصديق الحقيقى هو من يرى الألم فى عينيك، فى حين أن الآخرين يصدقون ابتسامتك
እውነተኛ ጓደኛ ማለት በዓይንህ ውስጥ ያለውን ህመም የሚያይ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ፈገግታህን ያምናሉ።
🎀
https://t.me/https_Aselefya
እውነተኛ ጓደኛ ማለት በዓይንህ ውስጥ ያለውን ህመም የሚያይ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ፈገግታህን ያምናሉ።
🎀
https://t.me/https_Aselefya
💯2
"ስንት ቆንጆ ሴቶች አሉ ትዳራቸው ደስታ የሌለው ባሎቻቸውን ማስደሰት ያልቻሉ! ደግሞ ስንት የተማሩና ምሁር ሴቶች አሉ ከባላቸው ጋር በፍጹም የማይግባቡና የማይስማሙ! በሌላ በኩል ግን እምነት ያላት ሴት፣ ጥሩ ስነምግባርና ጨዋነት ያላት ሴት ትዳሯ የተባረከና ደስተኛ ይሆናል፡፡ እንዲህ ያለች ሴት ባል ትይዛለች ማለትም ትዳሯን በብልህነት ትመራለች፣ ጥሩ ልጆችን አሳድጋ ለሀገር የሚጠቅሙ ወንዶችን ትፈጥራለች፣ በመጨረሻም የተሳካና የተረጋጋ ቤተሰብ ትመሰርታለች።"
ከዚህ ንግግር የምንረዳው የውበትና የትምህርት አስፈላጊነትን ያሳያል ነገር ግን ከእነሱ የበለጠ አስፈላጊ የሆነው ነገር የውስጣዊ ባህሪና እምነት እንደሆነ ያስገነዝባል፡፡ ሴቶች በትዳራቸው ስኬታማ እንዲሆኑና የተሟላ ሕይወት እንዲኖሩ፣ መልካም ስነምግባር፣ እምነት፣ ትዕግስት እና የሌሎችን ስሜት መረዳት ወሳኝ መሆኑን ያጎላል። ትምህርት አስፈላጊ ቢሆንም ከእነዚህ ባህሪዎች ጋር ሲጣመር ውጤታማ ይሆናል።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ከዚህ ንግግር የምንረዳው የውበትና የትምህርት አስፈላጊነትን ያሳያል ነገር ግን ከእነሱ የበለጠ አስፈላጊ የሆነው ነገር የውስጣዊ ባህሪና እምነት እንደሆነ ያስገነዝባል፡፡ ሴቶች በትዳራቸው ስኬታማ እንዲሆኑና የተሟላ ሕይወት እንዲኖሩ፣ መልካም ስነምግባር፣ እምነት፣ ትዕግስት እና የሌሎችን ስሜት መረዳት ወሳኝ መሆኑን ያጎላል። ትምህርት አስፈላጊ ቢሆንም ከእነዚህ ባህሪዎች ጋር ሲጣመር ውጤታማ ይሆናል።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍1
🧷 «ከእናንተ አንደኛችሁ ሙሲባ ከደረሰበት; በእኔ (መሞት) የደረሰበትን ሙሲባ ያስታውስ»
ይላሉ የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና።
ምክንያቱም፦
በኡመተል ኢስላም ነብዩﷺን ከማጣት የበለጠ የደረሰ ሙሲባ የለም።
አላህ ከእርሶ ጋ በጀነት ያጎራብተን🤲
🎀
https://t.me/https_Aselefya
ይላሉ የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና።
ምክንያቱም፦
በኡመተል ኢስላም ነብዩﷺን ከማጣት የበለጠ የደረሰ ሙሲባ የለም።
አላህ ከእርሶ ጋ በጀነት ያጎራብተን🤲
🎀
https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷ኡኽቲ
https://t.me/https_Aselefya
መድረስን አስበሽ የምቴጅበትን አትርሽ የምቴጅበት የሚጓዳሽ ከሆነ አትሂጂ ቀርተሽ ራስሽን አድኚ ካለመኖር መኖርን ምረጭ።https://t.me/https_Aselefya
👍1