قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🎀አንድ ሴት በኢስላማዊ ዓደብ ከኖረች የተከበረና በላጭ ኑሮን ትኖራለች በተለይም በህብረተሰቡ ውስጥ የተከበሩና የበላጮችን ኑሮ  ትኖራለች

"ከተፈተነችና ከፊትና ከሸርና
ከፈሳድ ተጣሪዎች ጋር አብራ ከቀጠለች ግን ራሷም ትጠፋለች ለሌሎች መጥፋትም ሰበብ ትሆናለች

"አንድ ቀን ይህን የዱንያ ህይዎት እንደምትተወዉ  ታስታውስ በውብ አካሏ ከነፈታኝ መልኳ ከወንድ የሚፈትን መጋጌጧ ጋር በእስዋ ላይ አንድ ቀን ይመጣል…

ወደጉድጓድ የምትገባበት
አፈር በእስዋ ላይ የሚደፋባት  ስትሆን

ምስጦች የሚበሏት ክብሯና ዉበቷ ጥሏተሰ የሚሄድ

በዚህ ጉድጓድ በስራዋ ትያዛለች በዱንያ ላይ ያሳለፈችው ተይዞ

"ከእሷ በፊት ህንጻ ውስጥ የሚኖሩ  ሴቶች ነበሩ

ከዛም በቀብር ውስጥ መርጊያቸው ሆነ

ሙስሊም ሴት  አሏህን ትፍራው

ለዚህ ቀንም ትዘጋጅ ይሉናል ሸይኽ

📚 ሸይኽ ዓብዱረዛቅ አልበድር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/https_Aselefya
አጭር ነኝ ብለሽ እንዳታዝኝ ህዕ 👓

👇ይሄው ግጥሙም ተገጥሞልሻል

لا تحزني إن كنتِ قصيرة هذه تسلية لكِ

قُل للقصيرةِ: بقِصر قامتهــــا
حُسنًا يزيدُ على الأنثى أنوثتها‌

❀ ‏قال إبن الزُّبَيرِ رحمه الله: «لَا يَمْنَعُكم من تَزَوُّجَ إِمْرَأَةً قَصِيرَةً لِقِصَرِهَا، فَإِنَّ الطَّوِيلَةُ تَلِدُ الْقَصِير، وَ الْقَصِيرَةُ تَلِدُ الطَّوِيل!».

عُيُونُ الْأَخْبَارِ ج١ص٣٧٥.

❀ كان الحجّاج يقول: «من تزوّج قصيرةً ولم يجدها على ما يُريد ، فَعَليَّ صِداقُها؛ ومن طريف ما يتعلق بهذا، قول الشاعر:

لقد ذهَبَت بالحُسن كل قصيرة
وما ترَكَت شيئا لناطِحة المُزن

← المزن: السّحاب، وناطحة المزن كناية عن الطويلة.

البصيرة في مدح القصيرة

🎀
🎀 كوني غالية كالجوهرة 🎀
🎀 لا يراكِ إلا من يقدركِ 🎀

ልክ እንደ ጌጣጌጥ ውድ ሁኝ
ዋጋ የሚከፍሉላት እንጅ የማያዩዋት

     
https://t.me/https_Aselefya
15 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  15

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
﴿أَوَلَیۡسَ ٱلَّذِی خَلَقَ ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَٱلۡأَرۡضَ بِقَـٰدِرٍ عَلَىٰۤ أَن یَخۡلُقَ مِثۡلَهُمۚ﴾
أسم القارىء 〰 أحمد بن طالب🌟
እንዴ ዝምታ መካሪ
እንዴ ስዴት አስተማሪ
አላየሁም እስከ አሁን
ፊል ሀቂቃ ስዴቴን በጣምምምም ወዴድኳት
አላህዬ አዝኖልኝ ነው ስዴትን የወፈቀኝ ስንት ነገር አየሁባት
አለዛማ ተደነቋቁሬ ቁጭ  ብዬ ነበር!
አል-ሐምዱሊላህ ምስጋና ላንተ የተገባ ነው ።
ይችን የህይወት ትምህርት ቤት ስደት ለወፈከን!!
=
👍3💯2
🍂 የሙእሚኖች የመጀመሪያው ባህሪያቸው፦
ِ📖{ٱلَّذِينَ هُمْ فِى صَلَاتِهِمْ خَٰشِعُونَ}
{እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች ናቸው፡፡}


  ጀሀነም የገቡ ሙጅሪሞች የመጀመሪያው ምላሻቸው፦
📖{قَالُوا۟ لَمْ نَكُ مِنَ ٱلْمُصَلِّينَ}
{"ከሰጋጆቹ አልነበርንም" ይላሉ፡፡}


የሰላት አሳሳቢነቱ እጅግ የላቀ ነው!!


https://t.me/https_Aselefya
﴿وَأَنَّ سَعْيَهُ سَوْفَ يُرَىٰ﴾


የአላህ ቃል ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው
ረመዷን በተከታታይ 30ጁዝ ቁረኣን የሚለቀቅበት ነው ኢንሻ አላህ ተቀላቀሉ፦
=https://t.me/yequran_chanal
🧷ሴት ልጅ
ወንድ ልጅ ምን ከጅሎ እንደሚያያት ብታውቅ ኖሮ; ከብረት በሆነ መሸፈኛ ራሷን ትከልል ነበር።


ወንድ ልጅ
    ሴት ልጅ በማየቱ የሚጠብቀውን ቢያውቅ ኖሮ; ዕውር መሆንን ይመኝ ነበር።

https://t.me/https_Aselefya
🧷"لو كانَ هذا العلمُ يحصلُ بالمُنى
ما كان يبقى في البريَّة جاهلُ

اجهد ولا تكسل ولا تكُ غافلاً
فندامةُ العُقبى لمَن يتكاسل."

እዉቀት በምኞት ቢገኝ ኖሮ ምድር ላይ ጃሂል ባልኖረ ነበር ይልቁን  ከአላህ ተዉፊቅ በታች በጥረት በከፍተኛ ትግል የሚገኝ ዉድ ነገር ነዉ....

https://t.me/https_Aselefya
🧷ጠንካራ ብሎ ማለት የማይወድቅ ሳይሆን በወደቀ ቁጥር የሚነሳ ማለት ነዉ።

እናም ጠንካራ እንሁን ስላችሁ ነው


ዛሬ ቡና ከኔ ጋ ፉት እድትሉ ተጠርታችሇል ☕️


https://t.me/https_Aselefya
🧷ድህነትን ፈርተው ሀራም የሚበሉ ብዙ ቢሆኑም
  
ሐራምን ፈርተው ድህነት የሚበሉ ጥቂት ጥንቁቆች አሉ።

🥀ሰላም........
    ለእነዚያ ከወቅታዊዩ ዱንያ ዘውታሪው  ኣኺይራን ላስቀደሙት....🎀

https://t.me/https_Aselefya
16 ተውጅሀት ሊል ሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  16

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
🧷ወገኖች ሸር በምናደርጋቸው ቆንጆና ውብ በመሆናቸው አትታለሉ💧

ኢማሙ አህመድ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ:-

🍂እኛ ሚስኪን ህዝቦች ነን :-አሏህ ሱበሀነ ወተዓላህ
ባይሰትረን ባይሸፍነን ኑሮ በተጋለጥን ነበር ።💧

ግርድፍ ትርጉም
ነው👓

- ﻗﺎﻝ اﻹﻣﺎﻡُ ﺃﺣﻤﺪ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ - :

" ﻧَﺤﻦ ﻗﻮﻡٌ ﻣﺴﺎﻛِﻴﻦ، ﻟﻮﻟَﺎ ﺳِﺘﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﻷﻓﺘُﻀﺤﻨَﺎ ".

[ ﺍﻟﺤﻠﻴﺔ ﻷﺑﻲ ﻧَﻌﻴﻢ (9/181) ]

  
https://t.me/https_Aselefya
( وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ )

-سبحان الله
-الحمد لله
-لا إله إلا الله
-الله أكبر
-سبحان الله وبحمده
-سبحان الله العظيم
-لا حول ولا قوة إلا بالله
-اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد
-لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين
-حسبي الله لا إله إلا هو عليه توكلت وهو رب العرش العظيم
-اللهم ثبت قلبي على دينك
-اللهم احسن خاتمتي
-اللهم رضاك و الجنه
🎀

https://t.me/https_Aselefya
🍓2
●የሰዎች ውዴታና ጥላቻ ከሀቅ እንዳያዘነብልህ


◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه:
● ሸይኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

【 «تَمسَّك بِدِينك وَلو ضَلَّ أكثَرُ النَّاس ولَو أصبَحتَ غَريبًا بَين النَّاس، اصبِر علىٰ هَذا مَا دام أنَّك علىٰ الحقِّ لا يَهمُّك أن تُرضي فَلانًا أو تُغضِب فُلانًا لا عَليْك»】
● አብዘሀኛው ሰው ቢጠም (ከሀቅ ቢዘነበል) ወይም ብቸኛ ተደርገህ በሰዎች መሀከል እንግዳ ብትደረግም እንኳ ዲንህን አጥብቀህ ያዝ። በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ በዛው ላይ ታገስ (ፅና)። ይህም በማድረግህ እገሌ ይወድልኛል ወይም ይጠላኛል ብለህ አትጨነቅ። የፈለገው ቢወድ የፈለገው ቢጠላ አንተ ምን ነገር የለብህም።

📚شَرح كِتَاب الفِتَن والحَوادِث (ص١٩٢)


https://t.me/https_Aselefya