🍂 የሠው ልጅ ከአውሬ በላይ ሆኖ ማየት ከባድ ነው !!
የሠው ልጅኮ አአዕምሮን የተሠጠው ሊያስብበት እንጀ ከእንሠሳት በታች ወርዶ ሊገኝ አይደለም !!
የእህቶችን ህይወት ለማበላሸትና የለፉበትን ገንዘብ ለመሠልቀጥ ብለው አአዕምሯቸውን የሸጡ ከእንሠሠሳት በታች በማሠብ ላይ ያሉ ወንዶችን አላህ በጥበብ ይበቀላቸው !!
በጣም የሚገርመው ነገር ይህንን ግፍ ና በደል ሠርቶ የፍርዱ ቀን ባይኖር ህመም ነበር ነገር ግን ከአላህ ፊት ቁሞ መተሳሰብ አለ !!
እነዚህን የቁረኣን አንቀፆች ሳነብ በደለኞች የእጃቸውን እንደሚያገኙ ሳስታውስ ደስስስስ ይለኛል !!
﴿إِنَّ الَّذينَ فَتَنُوا المُؤمِنينَ وَالمُؤمِناتِ ثُمَّ لَم يَتوبوا فَلَهُم عَذابُ جَهَنَّمَ وَلَهُم عَذابُ الحَريقِ﴾
﴿وَلا تَحسَبَنَّ اللَّهَ غافِلًا عَمّا يَعمَلُ الظّالِمونَ إِنَّما يُؤَخِّرُهُم لِيَومٍ تَشخَصُ فيهِ الأَبصارُ﴾
🎀

💯1
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🍲 Sticker
🌸ወንድሜ🌸
አንተ የእናቴ ልጅ ወንድሜ እንዴት አለህ ሁልጊዜም ጠዋት ማታ ትናፍቀኛለህ
ዛሬ አለህ ወይ እያልኩ ሁሌም እሥባለሁ ካጠገብህ ባልኖር ልቤ ካንተ ጋር ነዉ
የእናቴ ልጅ ወንድም ዐለም በጣም ናፍቂያለሁ ከቶ እስከ ማገኝህ እኔ ቸኩያለሁ
ሁልጊዜም ስላንተ መኖር እያሰብኩኝ ያለህበት ቦታ ሁሌም እያስፈራኝ
እንባየ ይቀድማል ግራ ተጋባሁኝ ሁሌም አለሁ በለኝ ስጠራህ ወንድሜ
ወንድሜ የእማዬ ልጅ መጠሪያዬ ስሜ ግርማ ሞገሴ ነህ ለኔ ጨረቃዬ 🌙💐
🍁ወንድሜ እወድሀለሁ 🍁
https://t.me/https_Aselefya

🍁
https://t.me/https_Aselefya
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كيف تعصي ربك في هذه الدنيا؟
وأنت ستلاقيه يوم القيامة
﴿إِقْرَأْ كِتَٰبَكَ كَفَىٰ بِنَفْسِكَ
ٱلْيَوْمَ عَلَيْكَ حَسِيبًا﴾ [الإسراء/١٤]

🧷ሶስት ሰዎች እያናገሩህ ከሆነ ንግግራቸው እስከ ሚጨርሱ ድረስ ጠብቃቸው
አታቋርጣቸው፤ ትተካቸው አትሂድ
1ኛ~ ወላጆችህ
2ኛ~ ህፃን ልጅ እና
3ኛ~ የተጨነቀ ሰው
🎈ምክንያቱም 3ቱም የሚናገሩት በምላሳቸው ሳይሆን በልባቸው ነው።https://t.me/https_Aselefya
14 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 14
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

🍂ከሰው አትከጅል ባለህ ተብቃቃ!
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله
« وَمَتَى احْتَجْتَ إلَيْهِمْ - وَلَوْ فِي شَرْبَةِ مَاءٍ - نَقَصَ قَدْرُكَ عِنْدَهُمْ بِقَدْرِ حَاجَتِكَ إلَيْهِمْ »
ለምትጎነጨው ውሃ እንኳን ቢሆን ከሰዎች ፈላጊ ሆነህ በቀረብካቸው ቁጥር፤ እነርሱ ዘንድ የሚኖርህም ክብር በዚያው ልክ ይወርዳል። »
[مجموع الفتاوى 1/129]

👍1
🧷በጣም መጥፎ ስሜት ብሎ ማለት ከዛ ሰው ጋ አንድ ላይ መሆን እንደማትችል እያወክ ለዛ ሰው ስሜት ሲኖርህ ነው.....ኦ
https://t.me/https_Aselefya
https://t.me/https_Aselefya
🎀
"ከተፈተነችና ከፊትና ከሸርና
ከፈሳድ ተጣሪዎች ጋር አብራ ከቀጠለች ግን ራሷም ትጠፋለች ለሌሎች መጥፋትም ሰበብ ትሆናለች
"አንድ ቀን ይህን የዱንያ ህይዎት እንደምትተወዉ ታስታውስ በውብ አካሏ ከነፈታኝ መልኳ ከወንድ የሚፈትን መጋጌጧ ጋር በእስዋ ላይ አንድ ቀን ይመጣል…
ወደጉድጓድ የምትገባበት
አፈር በእስዋ ላይ የሚደፋባት ስትሆን
ምስጦች የሚበሏት ክብሯና ዉበቷ ጥሏተሰ የሚሄድ
በዚህ ጉድጓድ በስራዋ ትያዛለች በዱንያ ላይ ያሳለፈችው ተይዞ
"ከእሷ በፊት ህንጻ ውስጥ የሚኖሩ ሴቶች ነበሩ
ከዛም በቀብር ውስጥ መርጊያቸው ሆነ
ሙስሊም ሴት አሏህን ትፍራው
ለዚህ ቀንም ትዘጋጅ ይሉናል ሸይኽ
📚 ሸይኽ ዓብዱረዛቅ አልበድር ሀፊዘሁላህ
https://t.me/https_Aselefya
አንድ ሴት በኢስላማዊ ዓደብ ከኖረች የተከበረና በላጭ ኑሮን ትኖራለች በተለይም በህብረተሰቡ ውስጥ የተከበሩና የበላጮችን ኑሮ ትኖራለች "ከተፈተነችና ከፊትና ከሸርና
ከፈሳድ ተጣሪዎች ጋር አብራ ከቀጠለች ግን ራሷም ትጠፋለች ለሌሎች መጥፋትም ሰበብ ትሆናለች
"አንድ ቀን ይህን የዱንያ ህይዎት እንደምትተወዉ ታስታውስ በውብ አካሏ ከነፈታኝ መልኳ ከወንድ የሚፈትን መጋጌጧ ጋር በእስዋ ላይ አንድ ቀን ይመጣል…
ወደጉድጓድ የምትገባበት
አፈር በእስዋ ላይ የሚደፋባት ስትሆን
ምስጦች የሚበሏት ክብሯና ዉበቷ ጥሏተሰ የሚሄድ
በዚህ ጉድጓድ በስራዋ ትያዛለች በዱንያ ላይ ያሳለፈችው ተይዞ
"ከእሷ በፊት ህንጻ ውስጥ የሚኖሩ ሴቶች ነበሩ
ከዛም በቀብር ውስጥ መርጊያቸው ሆነ
ሙስሊም ሴት አሏህን ትፍራው
ለዚህ ቀንም ትዘጋጅ ይሉናል ሸይኽ
📚 ሸይኽ ዓብዱረዛቅ አልበድር ሀፊዘሁላህ
https://t.me/https_Aselefya
አጭር ነኝ ብለሽ እንዳታዝኝ ህዕ 👓
👇ይሄው ግጥሙም ተገጥሞልሻል
لا تحزني إن كنتِ قصيرة هذه تسلية لكِ
قُل للقصيرةِ: بقِصر قامتهــــا
حُسنًا يزيدُ على الأنثى أنوثتها
❀ قال إبن الزُّبَيرِ رحمه الله: «لَا يَمْنَعُكم من تَزَوُّجَ إِمْرَأَةً قَصِيرَةً لِقِصَرِهَا، فَإِنَّ الطَّوِيلَةُ تَلِدُ الْقَصِير، وَ الْقَصِيرَةُ تَلِدُ الطَّوِيل!».
عُيُونُ الْأَخْبَارِ ج١ص٣٧٥.
❀ كان الحجّاج يقول: «من تزوّج قصيرةً ولم يجدها على ما يُريد ، فَعَليَّ صِداقُها؛ ومن طريف ما يتعلق بهذا، قول الشاعر:
لقد ذهَبَت بالحُسن كل قصيرة
وما ترَكَت شيئا لناطِحة المُزن
← المزن: السّحاب، وناطحة المزن كناية عن الطويلة.
البصيرة في مدح القصيرة

🎀 كوني غالية كالجوهرة 🎀
🎀 لا يراكِ إلا من يقدركِ 🎀
ልክ እንደ ጌጣጌጥ ውድ ሁኝ
ዋጋ የሚከፍሉላት እንጅ የማያዩዋት
https://t.me/https_Aselefya
🎀 لا يراكِ إلا من يقدركِ 🎀
ልክ እንደ ጌጣጌጥ ውድ ሁኝ
ዋጋ የሚከፍሉላት እንጅ የማያዩዋት
https://t.me/https_Aselefya
15 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 15