قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَجَلٌ ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ لَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ

(ሱረቱ አል-አዕራፍ - 34)
ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፡፡ (ከጊዜያቱ) አይቀደሙምም፡፡


አስታውሺ ኡኽቲ ሞት መቸ እንደሚመጣ
አናውቅም ድንገት ከተፍ ይላል
ታመሺ አልጋልይ በመተኛት አይደለም

ሞት የሚመጣው እንድሁ  ሰዓትሺ ከደረሰ ኖርማሊ ተቀምጠሺ ልትሞች ትችያለሺ በሰው ቤት ተሰቃይተሺ የሰው ፊት ገርፎሺ በረሀ አቃጥሎሺ የሰራሺውን ቤት አንድ ቀን ሳትኖሪበት  ለወራሺ ጥለሺው ልትሄጅ ትችያለሺ
ጥለውትም የሄዱ እንደኛው  ስደት የነበሩ አላማ ያላቸው ነገን የሚናፍቁ  ጓደኞቻችን ላይመለሱ  ጥለውት ሂደዋል ከስደት ወተን ሀገራችን ለመሄዳችን ምንም ዋስትና የለንም።
ሞት እያለ በምን እንተማመናለን ለአለሁ ሁሉን አስተካክለሺ  ሀሳብሺ ሞልቶ እቅድሺ ተሳክቶ ማረፊያዬ ደረሰ ከሰው ቤት ልወጣነው ብለሺ ተዘጋጅተሺ ሀገር ለመግባት ስትዘጋጅ ሞት በድንገት መቶ ሊወስድሺ ይችላል.....!!

የሰሞኑ የአንድት እህት አሟሟት  ሰምተናል ስደት 7ዓመት ቆይታለች ቤተሰቦች እደናፈቁ ሳታያቸው ካገባች 2ወሯ ኢቃማ ካሰራች 9ቀኗ ወደሀገር ለመሄድ ስታስብ አጀሏ ደረሰ ሞተች  ቀደማት
አላህ ይዘንላት በቃ ዱኒያ ይች ናት ከልኳ አታልፍም!!

=https://t.me/tdarna_islam
👍1
ትክክለኛ ጓደኛህ ይህ ነዉ 🍂


https://t.me/https_Aselefya
🍓1
ባስለቀሰችሽ ህይወት ተስፋ አትቁረጭ። ባጣሽው ነገር አሏህን ለዱንያሽም ከሞት ብኃላ ላለው ህይወትሽም የተሻለን ነገር እንድተካሽ ጠይቂው።

🍂ሀዘን--በሱጁድ ይወገዳል
🍂ደስታ-- በዱዓ ይመጣል።


منقل

🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍ባትመጣ ምን አለ

አንተን አገኝ ብዬ እራሴን አጣሁኝ ከሄድክ ቡሃላ እኔ ሰው አልሆንኩኝ ጨለማ እንደዋጠኝ በጭስ ተደብቄ እየሳኩ አልቅሼ እያለቀስኩ ስቄ በፍቅርህ ከስቸ ማቅቄ ማቅቄ ያንተን አደመቅኩኝ የኔን አለም ንቄ
በዳመናማው ጭስ በሚጉተለተለው ምስልህን ከፊቴ ሁሌም የምስለው ምን አልባት ናፍቆቴ ቢወጣ ብዬ ነው
የልቤን ውስጥ ህመም የቀነስኩ ሲመስለኝ በጭስ እየታፈንኩ እቃጠላለሁኝ

የለመድኩት ሁሉ መቅረቱን ሳስበው ህመሜ እሚብሰው ልንገርህ  ያኔ ነው ፍቅርዬ


በቁሜ እያለሁ በሳት ተቃጥዬ የማልቅ ይመስለኛል እንዳለህ በላዬ በቁሜ እያለሁ በሳት ተቃጥዬ በውስጤ እንደያዝኩህ ሳትወጣ ካሳቤ

ገና በጠዋቱ ትንሽ ሳልራመድ አስጭሰህ አስጭሰህ አደረከኝ
አመድ አሁን ይሄን ሁሉ ከምታሸክመኝ

ባትመጣ ምን አለ ያኔ ብትቀርብኝ
💧

https://t.me/https_Aselefya
✍በጣም ብዙ እቅዶች አታቅድ ምክንያቱም
ሕይወት ለአንተ ብዙ እቅዶች አሏት!!

  አስተውለህ ከሆነ በሕይወትህ ውስጥ የሆኑት ነገሮች
   አብዛኞቹ ከእቅድህ ውጪ የሆኑ ናቸው።

https://t.me/https_Aselefya
ቲ ላ ዋ
🎀

القارئ : أحمد طالب

https://t.me/https_Aselefya
👍1
13 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  13

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
👍1💯1
🍂ምን አልባት የተመኘሁትን  አልሰጠኝ ይሆናል።
ግን
የተመኘሁትን  ሁሉ የሚያሥረሳ እንደሚሠጠኝ  አልጠራጠርም።

فماظنكم برب العالمين

🎀


https://t.me/https_Aselefya
💯1
🍂 የሠው ልጅ ከአውሬ በላይ ሆኖ ማየት ከባድ ነው !!
የሠው ልጅኮ አአዕምሮን የተሠጠው ሊያስብበት እንጀ ከእንሠሳት በታች ወርዶ ሊገኝ አይደለም !!

የእህቶችን ህይወት ለማበላሸትና የለፉበትን ገንዘብ ለመሠልቀጥ ብለው አአዕምሯቸውን የሸጡ ከእንሠሠሳት በታች በማሠብ ላይ ያሉ ወንዶችን አላህ በጥበብ ይበቀላቸው !!

በጣም የሚገርመው  ነገር  ይህንን ግፍ ና በደል ሠርቶ የፍርዱ ቀን ባይኖር ህመም  ነበር ነገር ግን ከአላህ ፊት ቁሞ መተሳሰብ አለ !!

እነዚህን  የቁረኣን አንቀፆች  ሳነብ በደለኞች የእጃቸውን እንደሚያገኙ ሳስታውስ ደስስስስ ይለኛል !!

   ﴿إِنَّ الَّذينَ فَتَنُوا المُؤمِنينَ وَالمُؤمِناتِ ثُمَّ لَم يَتوبوا فَلَهُم عَذابُ جَهَنَّمَ وَلَهُم عَذابُ الحَريقِ﴾
 


   ﴿وَلا تَحسَبَنَّ اللَّهَ غافِلًا عَمّا يَعمَلُ الظّالِمونَ إِنَّما يُؤَخِّرُهُم لِيَومٍ تَشخَصُ فيهِ الأَبصارُ﴾


🎀
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🍲 Sticker
🌸ወንድሜ🌸

አንተ የእናቴ ልጅ ወንድሜ እንዴት አለህ ሁልጊዜም ጠዋት ማታ ትናፍቀኛለህ

ዛሬ አለህ ወይ እያልኩ ሁሌም እሥባለሁ ካጠገብህ ባልኖር ልቤ ካንተ ጋር ነዉ

የእናቴ ልጅ ወንድም ዐለም በጣም ናፍቂያለሁ ከቶ እስከ ማገኝህ እኔ ቸኩያለሁ

ሁልጊዜም ስላንተ መኖር እያሰብኩኝ ያለህበት ቦታ ሁሌም እያስፈራኝ

እንባየ ይቀድማል ግራ ተጋባሁኝ ሁሌም አለሁ በለኝ ስጠራህ ወንድሜ

ወንድሜ የእማዬ ልጅ  መጠሪያዬ ስሜ ግርማ ሞገሴ ነህ ለኔ ጨረቃዬ
🌙💐

🍁 ወንድሜ እወድሀለሁ 🍁

https://t.me/https_Aselefya
👍2
🍃ራስህን አታጨናንቅ
➿➿➿➿➿

አስታውስ;
መርየም እንደዛ በሆነ መከራ ውስጥ ሆና እንኳ
📖{فَكُلِي وَاشْرَبِي وَقَرِّي عَيْنًا}
ብዪ ጠጪም ተብላለች።

ነገሮች ቢወሳሰቡብህ ራሱ የተዘገቡ የሚመስሉህ በሮች ሁሉ መክፈቻቸው አላህ ዘንድ ነውና ሁሉንም አላህ "ሁን" ባለው ጊዜ ይሆናል።

ዙሪያህ ለከበቡህ ፈተናዎች እጅ እንዳትሰጥ አንገተህ እንዳይሰበር!!
ሁሉንም እንደ ሚያልፍ እርግጠኛ ሁንና ራስህን ነፃ አድርግ።

🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كيف تعصي ربك في هذه الدنيا؟
وأنت ستلاقيه يوم القيامة

﴿إِقْرَأْ كِتَٰبَكَ كَفَىٰ بِنَفْسِكَ
ٱلْيَوْمَ عَلَيْكَ حَسِيبًا﴾
[الإسراء/١٤]


🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷ሶስት ሰዎች እያናገሩህ ከሆነ ንግግራቸው እስከ ሚጨርሱ ድረስ ጠብቃቸው
አታቋርጣቸው፤ ትተካቸው አትሂድ

1ኛ~ ወላጆችህ
  2ኛ~ ህፃን ልጅ እና
   3ኛ~ የተጨነቀ ሰው

🎈ምክንያቱም 3ቱም የሚናገሩት በምላሳቸው ሳይሆን በልባቸው ነው።



https://t.me/https_Aselefya
14 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  14

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
🍂ከሰው አትከጅል ባለህ ተብቃቃ!
 
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله

« وَمَتَى احْتَجْتَ إلَيْهِمْ - وَلَوْ فِي شَرْبَةِ مَاءٍ - نَقَصَ قَدْرُكَ عِنْدَهُمْ بِقَدْرِ حَاجَتِكَ إلَيْهِمْ »

ለምትጎነጨው ውሃ እንኳን ቢሆን ከሰዎች ፈላጊ ሆነህ በቀረብካቸው ቁጥር፤ እነርሱ ዘንድ የሚኖርህም ክብር በዚያው ልክ ይወርዳል። »

[مجموع الفتاوى 1/129]

https://t.me/https_Aselefya
👍1