قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🎀..ኡኽታዬ..🎀

ሰዎች በሚፈልጉት ጊዜ ብቻ ከሆነ አንቺን የሚያስታውሱሺ መጥፎ ስሜት አይሰማሺ ጨለማ በሚሆን ጊዜ ወዴ አዕምሮቸው
የሚመጣው ሻማ ስለሆንሽ ደስስስ ይበልሽ،،

https://t.me/https_Aselefya
ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም
አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም
ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም
   
    እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ
እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና 
ውድ እህቴ ልብ ግዥ… ………
ኃላ እንዳታለቅሽ…
Audio
🎀ጣፋጭ🌸

ቲ
ላ
ዋ
🍂

https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from 💎🎀 ቀጥ ያልሽ ፍትሀዊ ሰለፍያ ሁኝ💎🎀
አስተዋይ ሚስት ሁሌም ከባሏ ጎን ትቆማለች

ነገሮችን በጥልቀት ትመረምራለች ለሚያደርግላት መልካም ነገር ሁሌ ታመሰግነዋለች መጥፎ ካየችበት ታጋሽ ትሆናለች ነገራቶችን በርጋታ ትገነዘባለች ሁሌም ረጋ ያለች ነች ።

➧ባለቤትሽን ከሌሎች ሰዎች ጋር በፍፁም አታወዳድሪ ምንም ይሁን ምን የራስሽ ንጉስ ብቻ እንደሆነ አስቢ።
منقول

https://t.me/Asselefya_39
‏-سُبحان الله.
‏-الحمدلله.
‏-لا إله إلا الله.
‏-اللهُ أكبر.
‏-سُبحان الله و بحمدهِ.
‏-سُبحان الله العظيم.
‏-استغفر الله و أتوبُ إليهِ.
‏-لا حول و لا قوة إلا بالله.
‏-اللهُم صل على نبينا محمد.
‏-لا اله الا انتَ سبحانك اني كنت من الظالمينَ.

~🌸
إِذ يَقولُ لِصاحِبِهِ لَا تَحزَن

حقُّ الصّحبَة ، تَخفِيفُ الأحْزَان

https://t.me/https_Aselefya
ያልፋል ብለን እንጅ ስደት የመረጥነው፡

ደልቶን እኮ አይደለም ከሀገር የወጣነው፡

በሰው ቤት መቆየት እጅግ መራራ ነው፡


አማራጭ ስናጣ ችግር ሲይዘን ነው፡

ትምህርት ስንማር አቋርጠን የተው ነው፡

ከሀገር ተሰደን ስደት የመጣነው፡

በሬእና መሬትን አስሽጠን የመጣነው፡

ችግር ለማስወገድ ራስ ለመቻል ነው
፡

አላማን ሳይስቱ ጠንክሮ መስራት ነው፡

አባት የሸጠውን በእጥፍ መተካት ነው፡

ሳርቤት ከሆነ ቆርቆሮ መስራት ነው፡

በተቻለ መጠን ቤተሰብ መርዳት ነው፡

ስራን አለ መናቅ ወጥሮ መስራት ነው፡

ኢጃዛ  እያሉ ብር አለመጨረስ አለመጃጃል ነው፡

ችግር ማስወገድ ራስን መቻል ነው፡


ጠንክሮ እየሰሩ ብርን save ማድረግ ነው፡

ለጠየቀ ሁሉ ብር አለመላክ ነው፡

ችግር እስከሚለቅ ተናንሶ መስራት ነው፡

=
👍2
ብዙ ጊዜ የክርክር ችሎታ የተሰጠው የሆነ ሰው የዕውቀት በረካ ዕርም ይደረግበታል። ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ተከራካሪ የሆነ ሰው ንግግሩን (አቋሙን) የበላይ ለማድረግ ብቻ ነው የሚጥረው። ይህም ስለሆነ የዕውቀት በረካ ይከለከላል።

   [ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን]
﴿وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا هَبْ لَنَا﴾

- عبدالله البعيجان

https://t.me/https_Aselefya
🍂ብርጭቆ የሰበረውን ሳይሆን፣
ያነሳውን ነው ሚቆርጠው።💧

https://t.me/https_Aselefya
🍂

كُـنــْے فـِيــ الدُـنْيـَا كَـأَنَـكَ غَـريـبْ أَوـ عـَابـر سَـبـيـل،،


https://t.me/https_Aselefya
12 ተውጅሀት ሊልሙእሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  12

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
••
#تلاوه
{ اللَّهُ لَطِيفٌ بِعِبَادِهِ يَرْزُقُ مَن يَشَاءُ ۖ وَهُوَ الْقَوِيُّ الْعَزِيزُ}
إذا كنت فقيرا أو مريضا أو عندك هموم وأحزان هذا هو السر لراحتك_

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله